cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

HD_dish

➤ Buy ads : @Yesufsat ➡️ Welcome 👘 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 📶የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል 👉 እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን

Show more
Advertising posts
948
Subscribers
-124 hours
-117 days
-3130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ 11:00 ላይ የ FA Cup የፍፃሜ ወይም የዋንጫ ጨዋታ ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ማንቸስተር ሲቲ በቀጥታ በ SPTV 1 HD በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ከሙሉ ስቱዲዮ አቀራረብ ጋር በ Ethiosat 57°E 11050 H 4000
Show all...
🔥ተጠባቂው የ Fa Cup ዋንጫ ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ ከ ማንችስተር ሲቲ አፋጧል ። 😍በ SPTV HD Ethiosat ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ይከታተሉ SPTV ሰርቨር ያላስሞላችሁ እና ወራቹህ የደረሰ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ Online ነኝ ላክ ላክ አድርጉ እና አስሞሉ። Ethiosat 57°E 11050 H 04000 ✅ስለ SPTV ሙሉ መረጃ ከስር ባለው ሊንክ ነክተው ይመልከቱ👇👇👇 https://telegra.ph/What-is-SPTV-Ethiosat-12-08 👆👆👆ይሄን ሳታነቡ ጥያቄ አትጠይቁ እባካችሁን! የሚሰሩትም እዛ የተጠቀሱ ብቻ ናቸው!
Show all...
💥💥24H SPORT server የ6 ወርና የ1 አመት መሙላት ጀምረናል የ6 ወር 600 ብር የ1 አመት 1000 ብር 😵‍💫Update ካደረግናቸው ነገሮች አንዱ ደግሞ 🦅 24H SPORT 1HD እና 2HD የሚያሳዩትን ጨዋታዎች ከ3 ቀን በፊት ማወቅ የምትችሉበት EPG ሲስተም ተደርጎበታል ። 24H Sport 1&2 ከኢትዮ ሳት ጋር ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮች ✅1 LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር ✅1 ባለ 90 cm ዲሽ ✅2 ሀሪፍ Quality ያላቸው LNB 0.1db ቢሆኑ ይመረጣሉ ✅1 swicth ከኮኔክተር ጋር 🛠 አሰራሩ መጀመሪያ ቫርዚሽን እንሰራለን ከዛ ቫርዚሽ ከመጣ በኋላ 10971 Ver 25000 አድረገን finder ላይ እንሞላለን እዛው Quality በተወሰነ መልኩ ይመጣል በመቀጠል ከሰሃኑ ጀረባ እንሆንና በጣም የተወሰነ ቀና እና በጣም ትንሽ ደግሞ ወደ ቀኝ ሰናደርገው Quality ዘጭ ይላል ከዛ የመጨረሻውን Quality ከመጣ በኋላ ዋናውን ቻናል 11077 ver 02500 ሞልተን Quality ቼክ አድርገን እንወርዳለን ። 📌 ለዲሽ ባለሙያዎች በአንዳድ Findsat 8620 ፋይንደር ላይ 11077 Quality አይመጣም ስለዚህ በstrong tp10971 = 71+ አድርጋችው ሰርታችሁ ውረዱ 🫡 ⚠️ማሳሰቢያ ይህ ቻናል Quality ቀንና ማታ ስለሚለያይ ቀን ላይ ስትሰሩ በሪሲቨሩ ከ79+ ለማምጣት ሞክሩ ። ይህንን ቻናል ወደ ሀረር ጅጅጋ ድሬ+ ሰመራ ትግራይ አንዳንድ ቦታዎች ( ወደ ምስራቁ ክፍል ከቨሬጅ ስለሌለው ) አይገቡም ። ⭐️ አማራ ክልል እና ሌሎች ኢንተርኔት የሌለበት ቦታ ያላችው ይህንን ቻናል መጠቀም ከፈለጋችው ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልግ እኛ online active እናደርግላችኃለን ከናንተ የሚጠበቀው software መጫንና ቻናሉን አሠርታችው መጠበቅ ብቻ ነው ይህ System የሚሠራው LEG N24 PRO IRON ላይ ብቻ ነው እነዚህን ወርቅ ቻናሎች ማሰራት ለምትፈልጉ @H2OAAAA
Show all...
24Sport code alegn 3month 300 migeza inbox
Show all...
00:03
Video unavailableShow in Telegram
አሁን በዚህ ሰዓት AMOS ላይ Sport 1 ወደ test Channel ተቀይሯል አዲስ ነገር ካለ ተከታትለን እናሳውቃለን እስከዚያው ግን ምንም ነገር አትነካኩ
Show all...
00:03
Video unavailableShow in Telegram
አሁን በዚህ ሰዓት AMOS ላይ Sport 1 ወደ test Channel ተቀይሯል አዲስ ነገር ካለ ተከታትለን እናሳውቃለን @Habesha_Dish @Habesha_Dish
Show all...
💐EURO 2024 የሚያስተላልፍ ነፃ የኳስ ቻናል ⚡️TRT 1 & TRT SPOR ቻናሉ ሚገኘው Turksat 42°E ላይ ሁሉንም ጨዋታዎች በTRT 1 እና TRT SPOR በነጻ የሚሳዩ መሆኑን አሳውቀዋል። 🖥TRT 1HD 🖥TRT SPOR HD 🛰Turksat 3A 42°E|11096 H 30000 ➥አስራሩ DSTV ሰርታቹ ከነበር ትንሽ ወደ ግራ 6cm ዞር ከዛ ዲሹን 4cm ወደታች ዝቅ ማድረግ ➥ከNSS 57°E(Ethiosat) ደሞ ከዲሹ ጀርባ ሆናችሁ 10cm ወደ ቀኝ እና ዲሹን 15cm ወደ ላይ ከፍ ማድረግ በStrong Tp 11096H30000 መስራት ነው ከዛ ይገባል። ➥አዲስ አበባ አቅራቢያ እና ወደ ስሜን  በቀላሉ በ90 ሰሀን ይገባል ወደ ጅማ 180 Cm ሰሀን ይገባል ➥Coverage ላይ እንደምታዩት ይሄ ቻናለ የደቡብ ጠረፍ የሃገራችን ክፍል Qualityው አይደርስም በ180cm ዲሽ ካላቹ ሞክሩት። 👌 ይሄ ቻናለ በማንኛውም HD ሪሲቨር ይሰራል። ©abbisnya dish
Show all...
😍🔥 ታዋቂዎቹ የ Turkey Channel የሆኑት TRT SPORT እና TRT 1 መጪውን የ EURO 2024 እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል:: 🖥️ TRT 1 🖥️ TRT SPORT 🛰️ Turksat 42°E | 11096 H 30000 👉ሌሎች channelዎችም ስላሉ እያጣራን እንፖስታለን::
Show all...
🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ 4:00 ላይ የ EUROPA LEAGUE የፍፃሚ የዋንጫ ጨዋታ አትላንታ ከ ባየርሊቨርኩሰን በቀጥታ በ SPTV 1 HD በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ከሙሉ ስቱዲዮ አቀራረብ ጋር በ Ethiosat 57°E 11050 H 4000
Show all...
የአውሮፓ ሊግ ፍፃሜ እሮብ ባየር ሙይንሽን 🆚 አታላንታ 👈 22.30 ⏰ IRIB UHD HDR IRIB TV 3 HD ቲቪ ቫርዚሽ HD PERSIANA ስፖርት ኤችዲ ቲቪ 8.5 ኤችዲ ሲቢሲ ስፖርት ኤችዲ
Show all...
😁 2