cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Håymï Chãññël

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
179
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

00:09
Video unavailableShow in Telegram
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🕯❤️🕯 @yohi15
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
​​እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል ግንቦት 1 🕯ልደታ 🕯 በሰላም አደረሳችሁ ❤️ ❤️ ❤️ #Share @yohi15 @yohi15 @yohi15 @yohi15
Show all...
ግንቦት ፩ 🕯❤️ልደታ ለማርያም❤️🕯 የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች! እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት በሰላም አደረሠን!!! #ድንግል_ሆይ_ልደትሽ_ልደታችን_ነው፡፡ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ join us @yohi15 @yohi15 @yohi15 @yohi15
Show all...
👩‍👧‍👦👩‍👦👩‍👧የእናቶች ቀን👩‍👧👩‍👦👩‍👧‍👦
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የእናቶች ቀን! ዕድሜ + ጤና + ፍቅር ለውዷ እናቴ 🙏🙏🙏
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
እማ ሁሉም ያንቺ ቀን ነው! ላንቺ ልዩ ቀን አያስፈልግም!!❤️👸❤️ እማ የኔ እናት❤️ የኔ ብርታት❤️ የኔ ጠንካራ❤️ የኔ የህይወት መምህር ❤️ የኔ ጀግና❤️ እማ...እማ...ልበል እንጂ ያንችን ፍቅር እና ቦታ ሊገልፅልኝ የሚችል ምንም ቃል የለም ብቻ ግን ህይወቴ ነሽ ❤️ ስደክም ብርታቴ ስዛን መፅናኛዬ ስጨነቅ ተካፋዬ ስደሰት የደስታዬ ምንጭ ነሽ እማ ስለ አንቺ መናገር በጣም ከባድ ነው🥺🥺 ግን እማዬ ምድር ላይ ካሉ ነገሮች ሁሉ ለኔ ውዷ እና አስፈላጊዋ ነገር ነሽ ❤️😍❤️😍❤️😍❤️ የኔ ንግስት እናቴ እግዚአብሔር ከ ክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅሽ 🥺🥺🙏🙏🙏 ሳቅሽን ሁሌም ልስማው እማ ደስታ ይሰጠኛል እና😍❤️ እድሜ ይስጥሽ እናቴ የኔ ብርቱ ሴት😍❤️😍 መኖሬ ባንቺ ነውና እንድኖር ኑሪልኝ 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗 መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልሽ እማ እ ወ ድ ሻ ለ ው❤️❤️❤️ #ዩሀና✍✍ #yohiiiiiiiiiiiiiii @yohi15 @yohi15 @yohi15
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🙌ዛሬ አዲስ የቴሌግራም ቦት🤖 ልጠቁማቹ ስሙ Profile Checker ✅ ሲሆን ጥቅሙም የአንተን ( የአንቺ ) የቴሌግራም ፕሮፋይል ፎቶአቹን * ማን በብዛት እንደሚያየው * የሚያዩትን ሰው ስም ዝርዝር * ስንት ጊዜ እንዳዩት * የቱን save እንዳረጉት እና * ስንት ሰዓት እንዳዩት ለማወቅ የሚያገለግል በጣም አሪፍ 🤖ቦት ነው።አሁኑኑ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት start ብለው ይጠቀሙ👇👇👇 https://t.me/Real_profile_checker_bot?start=r01747023100
Show all...
••••● ከጊዜ በሇላ.... ትወደው የነበረውን ነገር ትጠላዋለህ ትጠላው የነበረውን ነገር ትወደዋለህ ያለ እሱ መኖር አልችልም ብለህ ያሰብከውን ነገር ትረሳዋለክ......ህይወት ይቀጥላል........ አሁን ካለንበትም ሁኔታ በፍፁም ማይመሳሰል ሌላ አዲስ ሰው| እንሆናለን
Show all...
عيدكم مبارك! تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال!
Show all...
ንግድ ባንክ ስራ ለመቀጠር ሄደህ የሚቀርቡልህ ጥያቄዎች በጀት አዘጋግ ሰውን ማጉላላት እና ሲስተም የለም ማለት ላይ እንዴት ነህ😂😂🤣
Show all...