Farm Africa Consultancy and trading (FACT)
Open in Telegram
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ስልጠና የማማከር አገልግሎት የቄብ ዶሮ ሽያጭ የመኖ አቅርቦት የቫይታሚን እና መድሃኒት ሽያጭ አድራሻ:- እንግሊዝ ኤምባሲ ፊት ለፊት ለበለጠ መረጃ 0968-99-99-93 0972-34-26-51
Show more996
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '240
in 0 channels
November '24
+3
in 0 channels
Get PRO
October '24
+3
in 0 channels
Get PRO
September '24
+1
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '23
+3
in 0 channels
Get PRO
August '23
+26
in 0 channels
Get PRO
July '23
+203
in 0 channels
Get PRO
June '23
+181
in 0 channels
Get PRO
May '23
+3
in 0 channels
Get PRO
April '23
+4
in 0 channels
Get PRO
March '23
+5
in 0 channels
Get PRO
February '23
+11
in 0 channels
Get PRO
January '23
+54
in 0 channels
Get PRO
December '22
+155
in 0 channels
Get PRO
November '22
+23
in 0 channels
Get PRO
October '22
+14
in 0 channels
Get PRO
September '22
+7
in 0 channels
Get PRO
August '22
+8
in 0 channels
Get PRO
July '22
+17
in 0 channels
Get PRO
June '22
+86
in 0 channels
Get PRO
May '22
+45
in 0 channels
Get PRO
April '22
+484
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 09 December | 0 | |||
| 08 December | 0 | |||
| 07 December | 0 | |||
| 06 December | 0 | |||
| 05 December | 0 | |||
| 04 December | 0 | |||
| 03 December | 0 | |||
| 02 December | 0 | |||
| 01 December | 0 |
Channel Posts
| 2 | ዶሮዎቼ ትልልቅ እንቁላል እንዲጥሉ ምን ላድርግ?
--------------------------------------------------------
የዶሮዎች እንቁላል ትልቀት በክብደት የሚለካ በመሆኑ ምክንያት በአብዛኛው አለም ሃገሮች መሸጫ ካርቶን ክብደት የማያነሳ ተደርጎ የሚሰራው፡፡ የእንቁላል ክብደት በተለያየ ደረጃዎች የሚቀመጡ ሲሆን ይህም
• 1.አነስተኛ መጠን=53ግራም
• 2.መካከለኛ መጠን=63ግራም
• 3.ከፍተኛ(ትልቁ) መጠን=73ግራም
የእንቁላል መጠን በተለያዩ ምክንያቶች ከፍ እና ዝቅ ሊል ሲችል ዋነኛ ምክንያት
1.ዝርያ
የተለያዩ የዶሮ ዝርያዎች የተለጠያዩ መጠን ያለውን እንቁላል ይጥላሉ፡፡ ለምሳሌ ያህል የሳሶ ሴት ዶሮ ከቦቫንስ ወይንም ሎማን ብራውን በአማካይ ከፍ ያለ እንቁላል ሊጥሉ ይችላሉ፡፡ይህም ማለት አነስተኛ መጠን ያላቸው ዶሮዎች ሁሉ አነስተኛ እንቁላል ይጥላሉ ማለትም አይደለም፡፡ ተመሳሳይ ዝርያ ዶሮዎች በራሳቸው ትልቅ እና ትንሽ እንቁላል ሊጥሉ ይችላሉ፡፡
2.እድሜ
እንቁላል የዶሮዎች እድሜ በሄደ ቁጥር በመጠንም በክብደትም እየጨመረ ይሄድና በተለምዶ በሃገራችን ነጋዴዎች የደረበ እንቁላል የሚባለው ስያሜ ይይዛል፡፡ ዶሮዎች የመጀመሪያዎቹ ከ8-10 የምርት ሣምንታት በአማካኝ 53ግራም የሚጥሉ ሲሆን ከ30ሣምንት እድሜየቸው በዋላ ከ60 ግራም በአማካይ ይጥላሉ፡፡ በ90 ሳምንታቸው 20% ያህሉ ጃቦ(jumbo) ከ70 ግራም በላይ እስኪደርሱ ድረስ በየሳምንቱ 0.1 ግራም ክብደት እየጨመረ ይሄዳል፡፡
3.ምግብ
የመኖ ምጥን አሰራር እና ጥራት የዶሮዎችን ምርት እና መጠን በሚገባ ይወሰናል፡፡ በተለየ መልኩ ፕሮቲን (ገንቢ ንጥረ ነገር)፣ ካልሺየም፤አሚኖ አሲድ ለእንቁላል ምርት የተለየ ሚና አላቸው፡፡
4.የቄብ ዶሮዎች ክብደት
ቄብ ዶሮዎች የመጀመሪያ ምርታቸው ወቅት አናሳ መጠን ያላቸው እንቁላሎች ይጥላሉ ፡፡ በዚህም እድሚያቸው ከፍተኛ ክብደት ያላቸው ዶሮዎች ትልቅ እንቁላል የመጣል እድል አላቸው በዚያው ልክ ለማህፀን መገልበጥ ተጋላጭ ሊሆኑ ይችላል፡፡
4. በሽታ እና ድባቴ
በአካባቢ አየር መለወጥ፣ መረበሽ እና ድባቴ ዶሮዎች በእጅጉ ይጎዳቸዋል፡፡በዚህም ምክንያት በመጠንም በአይነቱም በጣም አነስተኛ (fart egg) እና ከመካከለኛ መለስተኛ እንቁላል ይጥላሉ፡፡
ታዲያ ዶሮዎች ትልቅ እንቁላል እንዲጥሉ ምን ላድርግ ?
ይህንን ጥያቄ ከመመለሳችን በፊት ኢትዩጵያ ውስጥ ያለው ነባራዊ የእንቁላል ሽያጭ በእንቁላል መጠን እና ክብደት ሳይሆን በፍሬ ወይንም በቁጥር ነው፡፡ ይህ መሆኑ ሁለት ግለሰቦች ተመሳሳይ የእንቁላል ቁጥር ግን ደግሞ የኪሎ ልዩነት ያለውን በተመሳሳይ ዋጋ እንዲሸጡ ይገደዳሉ፡፡ ፍሬሽ(ትኩስ) እንቁላል በክብደቱ ከፍተኛ ሲሆን ከሳምንት እና ከዛ በላይ የቆየ እንቁላል የውሃ መጠኑ ስለሚቀንስ አነስተኛ ክብደት ይኖረዋል ሆኖም ግን ገበያ ላይ የዋጋ ለውጥ አይኖረውም፡፡
ስለሆነም አርቢዎች ትልልቅ እንቁላል መጣሉ ፋይዳው ብዙም አይሆንም፡፡ ይልቁንም ትልልቅ እንቁላል የአልቡሚን እና ዬልክ (አስኮል) መጠኑ ትልቅ ስለሆነ በዚሁ ልክ ከፍተኛ የመኖ እና የውሃ ፍጆታ ይኖራቸዋል፡፡ በአማካይ ከ75 ግራም በላይ እንቁላል የምትጥል ዶሮ ሁለት እጥፍ 150 ግራም መኖ ትመገባለች፡፡ ይህም በአንፃራዊነት ከ120ግራም በላይ ተመግባ የምትጥለው እንቁላል የገበያ ዋጋ (market price) ልዩነት ስለማያመጣ ከትርፍ ኪሳራ ሊያመዝን ይችላል፡፡ ዶሮዎቻችን አነስተኛ እንቁላሎችን በጣሉ ቁርጥ የምርት መጠናቸው የመጨመር ዝንባሌ አለው፡፡በመሆኑም የግብይት ሥርዓታችን ካልዘመነ በስተቀር ዶሮዎቻችን ትልልቅ እንቁላል እንዲጥሉ ማድረጉ ለአርቢ ምንም ጥቅም አይኖረውም፡፡
-----------------------------------------------------------
በዶ/ር ተክሌ ሽፈራው የተዘጋጀ | 0 |
| 3 | የዶሮ እርባታ ስልጠና
✔️ እንዳያመልጦ! ለአዲስ ጀማሪ በአይነቱ ለየት ያለ ስልጠና
✔️ ዘወትር ቅዳሜ
✔️ በተግባር የተደገፈ
✔️ አዋጭነቱን የሚያዩበት
✔️ ጥንቃቄን የሚማሩበት
✔️በስልጠናው የሚረኩት እኛ ጋ ሲመጡ ብቻ ነው.....
ይፍጠኑ ይምጡ ይሰልጥኑ!!!
በጥራት ይመርጡናል!!!!
ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScbWxYSFK4zQNV6fweglczHgpoGlnKOrUo2wN-e32ltPqxyCQ/viewform?usp=sf_link
ለበለጠ መረጃ 0972 34 26 51
0968 99 99 93
አድራሻ:- ከእንግሊዝ ኤምባሲ ወደ ምስራቅ አጠቃላይ ት/ቤት በሚወስደው መንገድ ይመናሹ ህንጻ 3ኛ ፎቅ
Youtube
https://www.youtube.com/channel/UCnOPiIXBVyfcKqnIRcmKRgw | 0 |
| 4 | #መምጣት_ሳይጠበቅቦት_ይዘዙን
🚚🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ እናደርሳለን ‼️
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
------------------------------------
✅የመኖ ሽያጭ
✅የእርባታ መገልገያ እቃዎች
✅የቄብ እና የጫጩት አቅርቦት
✅ የስልጠና እና ማማከር
✅የቤት ለቤት ጉብኝት
የሽያጭ ቢሮ
አድራሻ ቁጥር 1
ከመገናኛ ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ እንግሊዝ ኤምባሲ ፊት ለፊት
ለበለጠ መረጃ 0968 99 99 93
0940005026
ለስልጠና እና ማማከር ቢሮ
አድራሻ ቁጥር 2:- ከአበቤ ሱቅ ወደ ምስራቅ አጠቃላይ ት/ቤት በሚወስደው መንገድ ይመናሹ ህንጻ 3ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ 0972 34 26 51
0927 58 34 13
#E-mail FarmAfrica58@gmail.com
#Youtube
https://www.youtube.com/channel/UCnOPiIXBVyfcKqnIRcmKRgw
#tiktok.com/@farm_africa_consultancy | 0 |
| 5 | __
የዶሮ በሽታ እና ምልክቶቻቸው
በዶ/ር ሳሮን ደጉ
-----------------------------------------------------
የተለያየ በሽታ ተዛማጅ እና ተዛማጅ ባልሆኑ መንስኤዎች ፋርማችን ላይ ገብቶ ጉዳት ሊያመጣ ይችላል።
#አምጪ ህዋስያን(infectious agent) ለምሳሌ ያህል ቫይረስ, ባክቴሪያ, ፈንገስ, ጥገኛ ትላትል
# የምግብ እጥረት(deficiency)
#በአያያዝ እና እክብካብ ችግር(managemental problems)
#በአከባቢያዊ ችግር(inviromental problems)
#መመረዝ (poisoning)
ጤናማ ያልሆኑ ዶሮዎች የሚያሳዩት የበሽታ ምልክቶች እንደ በሽታ አምጪው ተዋህስያን እና እንደ ተጠቁበት የሰውነት ክፍል የሚወሰን ሲሆን ባመዛኙ አብዛኛው በሽታ እነዚህን ምልክቶች ያሳያሉ።
✔️ መንከርፈፍ
✔️ ክንፍ መጣል
✔️ ተቅማጥ
✔️ የምግብ ፍላጎት መቀነስ
✔️ ማንባት
✔️ ሽባነት
✔️ ድንገተኛ ሞት
እነዚህ እና የመሳሰሉ ምልክቶች
በሚከሰትበት ወቅት ህመምተኛ ዶሮዎች በአትኩሮት በማየት እና በመመልከት መለየት ብሌም በአቅራቢያ የሚገኝ ባለሙያን ማማከር አስፈላጊ ነው። ከዚህ ውጪ በሽታውን በአግባቡ ሳይለዩ ባለሙያ ሳያማክሩ መድሀኒት መስጠት ለመድሃኒት መላመድ (drug resistance) ሊያጋልጣቸው ስለሚችል አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ ነው።
በጥራት ይመርጡናል!!!!
ለበለጠ መረጃ 0972 34 26 51
0968 99 99 93
#አድራሻ:- ከእንግሊዝ ኤምባሲ ወደ ምስራቅ አጠቃላይ ት/ቤት በሚወስደው መንገድ ይመናሹ ህንጻ 3ኛ ፎቅ
#Telegram https://t.me/farm_africa1
#E-mail FarmAfrica58@gmail.com
#Facebook @farmafrica | 0 |
| 6 | የዶሮ እርባታ ስልጠና
ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://forms.gle/LDTKSdpc8B9uszk98
✔️ እንዳያመልጦ! ለአዲስ ጀማሪ በአይነቱ ለየት ያለ ስልጠና
✔️ ዘወትር አርብ እና ቅዳሜ
✔️ በተግባር የተደገፈ
✔️ አዋጭነቱን የሚያዩበት
✔️ ጥንቃቄን የሚማሩበት
✔️በስልጠናው የሚረኩበት እኛ ጋ ሲመጡ ብቻ ነው.....
ይፍጠኑ ይምጡ ይሰልጥኑ!!!
በጥራት ይመርጡናል!!!!
ለበለጠ መረጃ 0972 34 26 51
0968 99 99 93
አድራሻ:- ከእንግሊዝ ኤምባሲ ወደ ምስራቅ አጠቃላይ ት/ቤት በሚወስደው መንገድ ይመናሹ ህንጻ 3ኛ ፎቅ
Telegram https://t.me/farm_africa1
E-mail FarmAfrica58@gmail.com
Facebook @farmafrica
Youtube
https://www.youtube.com/channel/UCnOPiIXBVyfcKqnIRcmKRgw | 0 |
| 7 | No text... | 0 |
| 8 | የመኖ አዘገጃጀት ስልጠና
በቀላሉ አካባቢያችን ላይ ከሚገኝ ጥሬ እቃ እንዴት ጥራቱን የጠበቀ መኖ ማዘጋጀት ይቻላል????
🌼 አምርቶ ለመሸጥ የሚፈልግ ምን አይነት ማሽን መጠቀም አለበት?
በአሁኑ ሰዓት 85% የሚሆነው ወጪ ለመኖ መግዣ ይውላል። በዚህም ሳይቆም የመኖ ዋጋ ቀን በቀን እየናረ መሄድ ብቻ ሳይሆን የእንቁላል ዋጋ መቀነስ አርቢው ማግኘት ያለበትን ትርፍ ማግኘት አለመቻሉ የእርባታ ስራውን ፈታኝ ያደርገዋል።
መፍትሔ
አርቢው ወጪውን መቀነስ በሚችል መልኩ ጥራቱን የጠበቀ መኖ ማምረት ይችላል።
ይቀጥላል.....
ይምጡ ይሰልጥኑ
በጥራት ይመርጡናል!!!!!
ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://forms.gle/87tB5NUpkZdj7GEy9
ለበለጠ መረጃ 0972 34 26 51
0968 99 99 99
Telegram @farm_africa
E-mail FarmAfrica58@gmail.com
Facebook @farmafrica
Youtube
https://www.youtube.com/channel/UCnOPiIXBVyfcKqnIRcmKRgw | 0 |
| 9 | ቁጥር 3 የእርባታ ጣቢያ
በቢሾፍቱ ከተማ ደንቢ ግርማ ግሮሰሪ ጎን | 0 |
| 10 | ቁጥር 2 ቢሮ
ከእንግሊዝ ኤምባሲ ወደ ምስራቅ አጠቃላይ በሚወስደው መንገድ ይመናሹ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ላይ ስልጠና እና ማማከር አገልግሎት ያገኛሉ | 0 |
| 11 | ቁጥር 1 ቢሮ
እንግሊዝ ኤምባሲ ፊት ለፊት መኖ እና መድሃኒት እንዲሁም ለእርባታ መገልገያ እቃዎች መሸጫ | 0 |
| 12 | No text... | 0 |
| 13 | የስጋ ዶሮ አመራረጥ እና አያያዝ
🌼 cobb 500 እና cobb 700 በመባል የሚታወቁት የስጋ ዶሮ
🌼 cobb 500 ለእርድ በተፈለፈሉ በ 45 ቀን ውስጥ የሚደርሱ ሲሆን
🌼 cobb 700 የሚባለው ግን እስከ ሁለት ወር ይፈጅበታል።
🌼 የስጋ ዶሮ ዝርያ ቶሎ ለገበያ የሚደርሱ እንደመሆናቸዉ መጠን በጣም ትኩረት የሚፈልጉ ናቸዉ፡፡
🌼 መሰረታዊ አያያዘቸው ከእንቁላል ጣይ ዶሮዎች ጋር ተመሳሳይ ቢሆንም ከተፈለፈሉ በአጭር ጊዜ ታርደው ለገበያ መቅረብ የሚችሉና ፈጣን ዕድገት ያላቸው እንደመሆኑ በቂ እንክብካቤ የሚሹ ናቸው።
🌼 የስጋ ዶሮ አያያዝ ከእንቁላል ዶሮ አያያዝ የተለየ ጥንቃቄና የቅርብ ክትትል የሚያሻ ነው
🌼 የመኖና የውሃ ፍጆታቸው ከፍተኛ ነው
🌼 ቶሎ የማደግና የመወፈር ባህሪ አላቸው
🌼 በቂ መብራት እና ብርሃን ማግኘት አለባቸው በበቂ ሁኔታ መብላትና መጠጣት እንዲችሉ
📌ይህ ካልሆነ በአጭር ጊዜ ለገበያ መድረስ አይችሉም።
ይቀጥላል .......
Farm African Consultancy and trading(FACT)
ከጠቀሞት ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ
ለበለጠ መረጃ 0972 34 26 51
0968 99 99 99
Telegram @farm_africa
E-mail FarmAfrica58@gmail.com
https://www.youtube.com/channel/UCnOPiIXBVyfcKqnIRcmKRgw | 0 |
| 14 | አስደሳች ዜና!!😱
ለስልጠና ፈላጊዎች
በእንስሳት እርባታ ዘርፍ በፋርም አፍሪካ ኮንሰልታንሲ ኤንድ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ አዘጋጅነት ዘወትር ቅዳሜ ከሰዓቱ 3:00-7:30 በብቁ ባለሞያዎች ስልጠናው የሚሰጥ ይሆናል።
ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የሚመጣሎትን ፎርም በመሙላት በኦንላይን ይመዝገቡ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://forms.gle/7WDSjmhCX2Pfjv3y5
ለበለጠ መረጃ 0972 34 26 51
0968 99 99 93
ይምጡ ይሰልጥኑ!!!
በጥራት ይመርጡናል!!!! | 0 |
| 15 | ለመላው ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ!
ታላቁ የአረፋ በዓል ከእስልምና መሠረቶች አንዱ የሆነው የሐጅ ሥርዓት የሚካሄድበት እንዲሁም የሚጠቃለልበት በዓል ሲሆን፤ የሰው ልጅ ለፈጣሪ እና ለእምነቱ ሲል ከባድ መከራዎችን ለመቀበል ያለውን ፈቃደኛነት በማስታወስ፤ በአንድነትና በፍቅር የሚከበር ልዩ ቀን ነው፡፡
መልካም በአል!!
ፋርም አፍሪካ ኮንሰልታንሲ ኤንድ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማ | 0 |
| 16 | የእንቁላል ጣይ ዶሮ ዝርያ እና አመራረጥ
በአገራችን የሚገኙ ምርጥ እንቁላል ጣይ የፈረጅ ዶሮ
👉 ቦቫንስ ብራውን
👉 ሎማንስ ብራውን
👉 አይዛ ብራውን
👉 ሼቨር ብራውን
👉 ሮድ አይላድ ሬድ እና ሌሎችም የመሳሰሉ ናቸው::
ሁሉም ተመሳሳይ የላባ ቀለም ሲኖራቸው
በሚመገቡት እና በሚጥሉት የእንቁላል መጠን ይለያያሉ።
ከነዚህ ውስጥ ጥሩ የሚጥል የሚባለው የቱ ነው?
በምንስ ይለያሉ?
ይቀጥላል.....
ይምጡ ይሰልጥኑ
በጥራት ይመርጡናል!!!!!
ለበለጠ መረጃ 0972 34 26 51
0968 99 99 99
Telegram @farm_africa
E-mail FarmAfrica58@gmail.com
Facebook @farmafrica
Youtube
https://www.youtube.com/channel/UCnOPiIXBVyfcKqnIRcmKRgw | 0 |
| 17 | የእንቁላል ጣይ ዶሮ ዝርያ እና አመራረጥ
በአገራችን የሚገኙ ምርጥ እንቁላል ጣይ የፈረጅ ዶሮ
👉 ቦቫንስ ብራውን
👉 ሎማንስ ብራውን
👉 አይዛ ብራውን
👉 ሼቨር ብራውን
👉 ሮድ አይላድ ሬድ እና ሌሎችም የመሳሰሉ ናቸው::
ሁሉም ተመሳሳይ የላባ ቀለም ሲኖራቸው
በሚመገቡት እና በሚጥሉት የእንቁላል መጠን ይለያያሉ።
ከነዚህ ውስጥ ጥሩ የሚጥል የሚባለው የቱ ነው?
በምንስ ይለያሉ?
ይቀጥላል.....
ይምጡ ይሰልጥኑ
በጥራት ይመርጡናል!!!!!
ለበለጠ መረጃ 0972 34 26 51
0968 99 99 99
Telegram @farm_africa
E-mail FarmAfrica58@gmail.com
Facebook @farmafrica
Youtube
https://www.youtube.com/channel/UCnOPiIXBVyfcKqnIRcmKRgw | 0 |
| 18 | Farm Africa Consultancy and Trading (FACT)
🐥🐥🐥🐥🐥🐥🐥🐥🐥🐥🐥
የታመሙ ዶሮዎች የሚያሳዩት ባህሪይ፡-
🌼 ለረጅም ሰአት በተደጋጋሚ ይቀመጣሉ፤
🌼 የማስነጠስ እንዲሁም የማሳል ና ለመተንፈስ መቸገር፤
🌼 ከ አፈንጫቸዉ ዉስጥ ፈሳሽ መዉጣት፤
🌼 የምግብ ና ዉሃ ፍላጎት ይቀንሳሉ ወይም ያቆማሉ፤
🌼 አረማመዳቸዉ ይቀየራል ወይም የመንገዳገድ ምልክት ማሳየት፤
🌼 ፈሳሽ የበዛብት ኩስ፣ ብጫ ና ደም የቀላቀለዉ ኩስ ይጥላሉ፤
🌼 ክንፋቸዉን ለመዘርጋት ና ለመሰብሰብ መቸገር፤
🌼 ለብቻቸዉ የመደበቅ ባህርይ ማሳየት፤
🌼 አይናቸዉን የመጨፈን ና ጭንቃላታቸዉን ማጎንበስ፤
🌼 የመፍዘዝ ና አንገታቸዉን የመጠምዘዝና ክንፋቸዉ ዉስጥ የመደበቅ ምልክት ያሳያሉ፤
🌼 ወደ ኋላ መራመድ እና የመሳሰሉትን ምልክት ያሳያሉ፡፡
🐥🐥🐥🐥🐥🐥🐥🐥🐥🐥🐥🐥
ይምጡ የበለጠ የዶሮ እርባታ ስልጠና ይውሰዱ!!!
🐣🐣🐣🐣🐣🐣🐣🐣🐣🐣🐣🐣🐣
ለበለጠ መረጃ 0972 34 26 51
0968 99 99 99
Telegram @farm_africa
E-mail FarmAfrica58@gmail.com
https://www.youtube.com/channel/UCnOPiIXBVyfcKqnIRcmKRgw | 0 |
| 19 | የበለጠ በዩቱብ መከታተል ይችላሉ https://www.youtube.com/channel/UCnOPiIXBVyfcKqnIRcmKRgw | 0 |
| 20 | የአንድ ቀን ጫጩት ለማሳደግ ምን ያስፈልጋል?
1. ጫጩት
2. ማሞቂያ
3. የጫጩት መመገቢያ እና መጠጫ
4.የተመቻቸ የጫጩት ማሳደጊያ ቤት
5. የተመጣጠነ መኖ እና ቫይታሚን
6. ክትባት
እንዲሁም ማሞቂያ እንዴት እንጠቀም?
የክትባት ፕሮግራም እና አከታተብ
የመኖ አመጋገብ እና አዘገጃጀ
የጤና አጠባበቅ እና የበሽታ መከላከያ መንገዶች
የስራው አዋጭነት (ቢዝነስ ፕላን )
የመሳሰሉትን ጨምሮ ስልጠና ላይ በስፋት ያገኛሉ።
ይምጡ ይሰልጥኑ እርባታውን በእውቀት ይጀምሩ!!
ለበለጠ መረጃ 0972 34 26 51
0968 99 99 99
Telegram @farm_africa
E-mail FarmAfrica58@gmail.com
https://www.youtube.com/channel/UCnOPiIXBVyfcKqnIRcmKRgw | 0 |
