cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Ñ€ŧ$ã photographer📸📸📽🎥📹📸

amazing pic📸📷 amazing photo edit😉 new and old music🎹🎙🎷 Share and join🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
157
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አንድ ታሪክ ላጫውታችው በአንድ የገጠር አካባቢ የሚኖሩ ሰዎች በጣም ብዙ ጊዜ ይከፋሉ ያለቅሳሉ ይሄን የተመለከተው አንድ ጠቢብ ሰው እሁድ ቀን ሁሉንም እንዲመጡ ነገራቸው ቀኑም ደረሰ ሄዱ ከዛ ሰዎች ሆይ ለምን ታለቅሳላችው ለምን ትከፋላችው አላቻው እነሱም ችግራችን እየከፋ ከ አቅም በላይ ሆነብን ይሄን ችግር ፍታልን ብለው ጠየቁት እሱም እሺ ብሎ በጣም የሚያስቅ ቀልድ ነገራቸው እነሱም ሳቁ ከዛ ድጋሜ ይሄንኑ ቀልድ ነገራቸው ግማሽ የሚሆኑት ሳቁ ለሶስተኛ ጊዜ ደገመላቸው ቀልዱን ማንም አልሳቀም ከዛ ሰዎቹ ግራ በመጋባት ጥያቄ ጠየቁት እንዴት አንድን ቀልድ ሶስቴ ትነግረናለክ አሉት እሱም አያችው እኛ ሰዎች ከደስታችን ይልቅ ሀዘናችንን ከፍተኛ እናደርገዋለን አሁን የነገርኳችውን ቀልድ ሶስቴ ሲደጋገም ሰላቻችው አያቹ ለምን ታድያ አንድን ሀዘን እየደጋገማችው እራሳችውን ትጎዱታላችው በማለት ሁሉንም ሰዎች ወደ ደስታቸው መለሳቸው ከተመቻችው share ፀሀፊ ጆጆ 👍👍
Show all...
ሰላም ሰላም ሰዎች ከብዙ ጊዜ በሃላ ተመልሰናል አሁን ብዙ ዘፈኖች ፎቶዎች መዝናኛዎች ፈታ የሚሉበትን ቪዲዮ እንለቃለን ፈታ በሉልኝ👍
Show all...
hbd broooo😍
Show all...
@New_Ethopian_music @New_Ethopian_music ━━━━━━━━━━━━ ══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══
Show all...
@New_Ethopian_music @New_Ethopian_music ━━━━━━━━━━━━ ══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══
Show all...