en
Feedback
Manaaki Health Care - ማናኪ ሄልዝ ኬር

Manaaki Health Care - ማናኪ ሄልዝ ኬር

Open in Telegram

የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች 1. ጠቅላላ የህክምና ማማከር አገልግሎት 2. የሆስፒታል እና የህክምና ዓይነት ምርጫ 3. የሜዲካል ቪዛ ጉዳይ እና የጉዞ ዝግጅቶች 4. የትራንስፖርት አገልግሎትና የማረፊያ ቦታ 5. ከህክምና በኋላ የሚያስፈለጉ የክትትል አገልግሎት ማመቻቸትን ጨምሮ የተለያዩ አገልግሎቶችን እናቀርባለን። ተጨማሪ መረጃዎቸን በ @maanakicares ወይም @Manaaki_HC ወይም

Show more
297
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-930 days
Posts Archive
የኩላሊት ህመም ችላ ከተባለ ደረጃው እየተባባሰ እስከ ሞት ሊያደርስ የሚችል በሽታ ነው። በየጊዜው የጤና ምርመራ በማድረግ እና ለምልክቶቹ ትኩረት በመስጠት በቶሎ የህክምና እርዳታ ማግኘት ተገቢ ነው።
+6
የኩላሊት ህመም ችላ ከተባለ ደረጃው እየተባባሰ እስከ ሞት ሊያደርስ የሚችል በሽታ ነው። በየጊዜው የጤና ምርመራ በማድረግ እና ለምልክቶቹ ትኩረት በመስጠት በቶሎ የህክምና እርዳታ ማግኘት ተገቢ ነው። የኩላሊት ህመም ምርመራ እና ህክምና ለማድረግ ከታች ባለው ሊንክ ተመዝግበው ቀጠሮ ያስይዙ። https://www.manaakihealthcare.com/register/ ማናኪ ሄልዝ ኬር ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ!!! አድራሻ፡ ቦሌመድኃኔዓለም ፊት ለፊት፣ ከብርሀኔ አደሬ ሞል አጠገብ፣ ስኬት ህንፃ 4ኛ ፎቅ በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉን! https://linktr.ee/manaakihealthcare #Cancer #chemotherapy #dialysis #health #healthcare #kidney #liver #medical #neurology #MedicalTourism #AffordableHealthcare #CancerTreatment #Oncology #kidneytransplant #CardiologyTreatment #NeurologyCare #BoneMarrowTransplant #ManaakiHealthcare #ethiopia #habesha #addisababa #ካንሰር #ኩላሊት #ንቅለተከላ #ጉበት #ህክምና #ነርቭ #ልብ #ቀዶጥገና #ሃኪሞች

ከደም ግፊት ህመም ምልክቶች መካከል ከፍተኛ ራስ ምታት፣ የማዞር እና ማቅለሽለሽ ስሜት፣ ደረት አካባቢ ህመም፣ ለመተንፈስ መቸገር እና ማስመለስ ይጠቀሳሉ። እነዚህን በምናስተውልበት ወቅት ቶሎ ወደ ህ
ከደም ግፊት ህመም ምልክቶች መካከል ከፍተኛ ራስ ምታት፣ የማዞር እና ማቅለሽለሽ ስሜት፣ ደረት አካባቢ ህመም፣ ለመተንፈስ መቸገር እና ማስመለስ ይጠቀሳሉ። እነዚህን በምናስተውልበት ወቅት ቶሎ ወደ ህክምና ተቋም ሄዶ ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል። ህመሙ የደም ግፊት መሆኑ በጊዜ ከተረጋገጠ ለመቆጣጠር አመቺ ይሆናል። በሃገር ውስጥ እንዲሁም በውጪ ሃገር የመሃንንት ምርመራ እና ህክምና ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። https://www.manaakihealthcare.com/register/ ማናኪ ሄልዝ ኬር ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ!!! አድራሻ፡ ቦሌመድኃኔዓለም ፊት ለፊት፣ ከብርሀኔ አደሬ ሞል አጠገብ፣ ስኬት ህንፃ 4ኛ ፎቅ በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉን! https://linktr.ee/manaakihealthcare #Cancer #chemotherapy #dialysis #health #healthcare #kidney #liver #medical #neurology #MedicalTourism #AffordableHealthcare #CancerTreatment #Oncology #kidneytransplant #CardiologyTreatment #NeurologyCare #BoneMarrowTransplant #ManaakiHealthcare #ethiopia #habesha #addisababa #ካንሰር #ኩላሊት #ንቅለተከላ #ጉበት #ህክምና #ነርቭ #ልብ #ቀዶጥገና #ሃኪሞች

የሰውነት ውፍረት መሃንነትን ሊያመጣ ይችላል? ዶ/ር አቤል ተሾመ የመካንነት እና ስነ ሆርሞን ሰብሰፔሻሊስት ሃኪም የመሃንንት ምርመራ እና ህክምና ለማድረግ ከታች ባለው ሊንክ ተመዝገበው ቀጠሮ ያስይዙ። https://www.manaakihealthcare.com/register/ ማናኪ ሄልዝ ኬር ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ!!! አድራሻ፡ ቦሌመድኃኔዓለም ፊት ለፊት፣ ከብርሀኔ አደሬ ሞል አጠገብ፣ ስኬት ህንፃ 4ኛ ፎቅ በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉን! https://linktr.ee/manaakihealthcare #Cancer #chemotherapy #dialysis #health #healthcare #kidney #liver #medical #neurology #MedicalTourism #AffordableHealthcare #CancerTreatment #Oncology #kidneytransplant #CardiologyTreatment #NeurologyCare #BoneMarrowTransplant #ManaakiHealthcare #ethiopia #habesha #addisababa #ካንሰር #ኩላሊት #ንቅለተከላ #ጉበት #ህክምና #ነርቭ #ልብ #ቀዶጥገና #ሃኪሞች

የመሃንንት ምርመራ እና ህክምና ለማድረግ ከታች ባለው ሊንክ  ከታች ባለው ሊንክ በመመዝገብ ቀጠሮ ይያዙ። https://www.manaakihealthcare.com/register/ ማናኪ ሄልዝ ኬር ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ!!! አድራሻ፡ ቦሌመድኃኔዓለም ፊት ለፊት፣ ከብርሀኔ አደሬ ሞል አጠገብ፣ ስኬት ህንፃ 4ኛ ፎቅ #Cancer #chemotherapy #dialysis #health #healthcare #kidney #liver #medical #neurology #MedicalTourism #AffordableHealthcare #CancerTreatment #Oncology #kidneytransplant #CardiologyTreatment #NeurologyCare #BoneMarrowTransplant #ManaakiHealthcare #ethiopia #habesha #addisababa #ካንሰር #ኩላሊት #ንቅለተከላ #ጉበት #ህክምና #ነርቭ #ልብ #ቀዶጥገና #ሃኪሞች

Secondary infertility በተለያዩ ምክንያቶች ሊያጋጥም የሚችል ሲሆን ከእነዚህም መሃል በተለያዩ ምክንያቶች የሚመጣ የሴቶች የእንቁላል መጠን እና ጥራት መቀነስ፣ ከበፊት እርግዝና ጋር ተያይ
Secondary infertility በተለያዩ ምክንያቶች ሊያጋጥም የሚችል ሲሆን ከእነዚህም መሃል በተለያዩ ምክንያቶች የሚመጣ የሴቶች የእንቁላል መጠን እና ጥራት መቀነስ፣ ከበፊት እርግዝና ጋር ተያይዘው በሚመጡ ችግሮች እና መራቢያ አካላት ላይ በሚከሰቱ ኢንፌክሽኖች ዋና ምክንያት ሆነው ይጠቀሳሉ። በሃገር ውስጥ እንዲሁም በውጪ ሃገር የመሃንንት ምርመራ እና ህክምና ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። https://www.manaakihealthcare.com/register/ ማናኪ ሄልዝ ኬር ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ!!! አድራሻ፡ ቦሌመድኃኔዓለም ፊት ለፊት፣ ከብርሀኔ አደሬ ሞል አጠገብ፣ ስኬት ህንፃ 4ኛ ፎቅ በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉን! https://linktr.ee/manaakihealthcare #Cancer #chemotherapy #dialysis #health #healthcare #kidney #liver #medical #neurology #MedicalTourism #AffordableHealthcare #CancerTreatment #Oncology #kidneytransplant #CardiologyTreatment #NeurologyCare #BoneMarrowTransplant #ManaakiHealthcare #ethiopia #habesha #addisababa #ካንሰር #ኩላሊት #ንቅለተከላ #ጉበት #ህክምና #ነርቭ #ልብ #ቀዶጥገና #ሃኪሞች

የሴት ልጅ እንቁላል ካለቀ ምን አይነት የህክምና አማራጭ አለ? ዶ/ር አቤል ተሾመ የመካንነት እና ስነ ሆርሞን ሰብሰፔሻሊስት ሃኪም በሃገር ውስጥ እንዲሁም በውጪ ሃገርየመሃንንት ምርመራ እና ህክምና ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። https://www.manaakihealthcare.com/register/ ማናኪ ሄልዝ ኬር ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ!!! አድራሻ፡ ቦሌመድኃኔዓለም ፊት ለፊት፣ ከብርሀኔ አደሬ ሞል አጠገብ፣ ስኬት ህንፃ 4ኛ ፎቅ በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉን! https://linktr.ee/manaakihealthcare #Cancer #chemotherapy #dialysis #health #healthcare #kidney #liver #medical #neurology #MedicalTourism #AffordableHealthcare #CancerTreatment #Oncology #kidneytransplant #CardiologyTreatment #NeurologyCare #BoneMarrowTransplant #ManaakiHealthcare #ethiopia #habesha #addisababa #ካንሰር #ኩላሊት #ንቅለተከላ #ጉበት #ህክምና #ነርቭ #ልብ #ቀዶጥገና #ሃኪሞች

የIVF ህክምና ከሃይማኖት ጋር ይጋጫል? ዶ/ር አቤል ተሾመ የመካንነት እና ስነ ሆርሞን ሰብሰፔሻሊስት ሃኪም በሃገር ውስጥ እንዲሁም በውጪ ሃገርየመሃንንት ምርመራ እና ህክምና ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። https://www.manaakihealthcare.com/register/ ማናኪ ሄልዝ ኬር ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ!!! አድራሻ፡ ቦሌመድኃኔዓለም ፊት ለፊት፣ ከብርሀኔ አደሬ ሞል አጠገብ፣ ስኬት ህንፃ 4ኛ ፎቅ በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉን! https://linktr.ee/manaakihealthcare #Cancer #chemotherapy #dialysis #health #healthcare #kidney #liver #medical #neurology #MedicalTourism #AffordableHealthcare #CancerTreatment #Oncology #kidneytransplant #CardiologyTreatment #NeurologyCare #BoneMarrowTransplant #ManaakiHealthcare #ethiopia #habesha #addisababa #ካንሰር #ኩላሊት #ንቅለተከላ #ጉበት #ህክምና #ነርቭ #ልብ #ቀዶጥገና #ሃኪሞች

በአለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች በአንጎል እና የነርቭ ሥርዓት መዛባት ህመሞች ይጠቃሉ። አብዛኞቹ የነርቭ ሕመሞች ይህ ነው የሚባል ፈዋሽ መድኃኒት ባይኖራቸውም፣ የአንጎልን ጤ
በአለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች በአንጎል እና የነርቭ ሥርዓት መዛባት ህመሞች ይጠቃሉ። አብዛኞቹ የነርቭ ሕመሞች ይህ ነው የሚባል ፈዋሽ መድኃኒት ባይኖራቸውም፣ የአንጎልን ጤና ለመደገፍ እና ለእነዚህ ህመሞች የመጋለጥ እድልን ለመቀነስ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ አስፈላጊ ነው። የደም ግፊት እና የስኳር መጠንን መቆጣጠር የተመጣጠነ ምግብን መመገብ የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎችን አዘውትሮ ማድረግ በቂ እንቅልፍ ማግኘት እና የመሳሰሉት ጥንቃቄዎችን በማድረግ ራስን ከተለያዩ የአንጎል እና የነርቭ ህመሞች መከላከል ይቻላል። ማናኪ ሄልዝ ኬር ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ!!! አድራሻ፡ ቦሌመድኃኔዓለም ፊት ለፊት፣ ከብርሀኔ አደሬ ሞል አጠገብ፣ ስኬት ህንፃ 4ኛ ፎቅ በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉን! https://linktr.ee/manaakihealthcare #Cancer #chemotherapy #dialysis #health #healthcare #kidney #liver #medical #neurology #MedicalTourism #AffordableHealthcare #CancerTreatment #Oncology #kidneytransplant #CardiologyTreatment #NeurologyCare #BoneMarrowTransplant #ManaakiHealthcare #ethiopia #habesha #addisababa #ካንሰር #ኩላሊት #ንቅለተከላ #ጉበት #ህክምና #ነርቭ #ልብ #ቀዶጥገና #ሃኪሞች

የአንጀት ቁስለት (IBD) በምን ይመጣል? ዶ/ር መንግስቱ እርቄ በሃገር ውስጥ እንዲሁም በውጪ ሃገር የህክምና አገልግሎት ለማጘኘት ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። https://www.manaakihealthcare.com/register/ ማናኪ ሄልዝ ኬር ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ!!! አድራሻ፡ ቦሌመድኃኔዓለም ፊት ለፊት፣ ከብርሀኔ አደሬ ሞል አጠገብ፣ ስኬት ህንፃ 4ኛ ፎቅ በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉን! https://linktr.ee/manaakihealthcare #Cancer #chemotherapy #dialysis #health #healthcare #kidney #liver #medical #neurology #MedicalTourism #AffordableHealthcare #CancerTreatment #Oncology #kidneytransplant #CardiologyTreatment #NeurologyCare #BoneMarrowTransplant #ManaakiHealthcare #ethiopia #habesha #addisababa #ካንሰር #ኩላሊት #ንቅለተከላ #ጉበት #ህክምና #ነርቭ #ልብ #ቀዶጥገና #ሃኪሞች

ልባችን ከተለመደው በላይ የስራ ጫናን ሲያስተናግድ ለተለያዩ የ፤ብ ህመሞች ልናደረግ እንችላለን። ይህንን አስቀድመን ለመከላከል አመጋገብን ማስተካከል፣ በየጊዜው ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ማድረግ እንዲ
+3
ልባችን ከተለመደው በላይ የስራ ጫናን ሲያስተናግድ ለተለያዩ የ፤ብ ህመሞች ልናደረግ እንችላለን። ይህንን አስቀድመን ለመከላከል አመጋገብን ማስተካከል፣ በየጊዜው ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ማድረግ እንዲሁም የሰውነት ክብደትን ማስተካከል ይገባል። በሃገር ውስጥ እንዲሁም በውጪ ሃገር የህክምና አገልግሎት ለማጘኘት ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። https://www.manaakihealthcare.com/register/ ማናኪ ሄልዝ ኬር ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ!!! አድራሻ፡ ቦሌመድኃኔዓለም ፊት ለፊት፣ ከብርሀኔ አደሬ ሞል አጠገብ፣ ስኬት ህንፃ 4ኛ ፎቅ በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉን! https://linktr.ee/manaakihealthcare #Cancer #chemotherapy #dialysis #health #healthcare #kidney #liver #medical #neurology #MedicalTourism #AffordableHealthcare #CancerTreatment #Oncology #kidneytransplant #CardiologyTreatment #NeurologyCare #BoneMarrowTransplant #ManaakiHealthcare #ethiopia #habesha #addisababa #ካንሰር #ኩላሊት #ንቅለተከላ #ጉበት #ህክምና #ነርቭ #ልብ #ቀዶጥገና #ሃኪሞች

የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ መቼ ማድረግ ይቻላል? ዶ/ር ኤዶም ሰይፈ ይህ በቀላሉ ሊታከም የሚችል ህመም ችላ ከተባለ የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ሊያስከትል ይችላል! የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ ለማድረግ በስልኮቻችን ይደውሉልን። በሃገር ውስጥ እንዲሁም በውጪ ሃገር የህክምና አገልግሎት ለማጘኘት ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። https://www.manaakihealthcare.com/register/ ማናኪ ሄልዝ ኬር ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ!!! አድራሻ፡ ቦሌመድኃኔዓለም ፊት ለፊት፣ ከብርሀኔ አደሬ ሞል አጠገብ፣ ስኬት ህንፃ 4ኛ ፎቅ በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉን! https://linktr.ee/manaakihealthcare #Cancer #chemotherapy #dialysis #health #healthcare #kidney #liver #medical #neurology #MedicalTourism #AffordableHealthcare #CancerTreatment #Oncology #kidneytransplant #CardiologyTreatment #NeurologyCare #BoneMarrowTransplant #ManaakiHealthcare #ethiopia #habesha #addisababa #ካንሰር #ኩላሊት #ንቅለተከላ #ጉበት #ህክምና #ነርቭ #ልብ #ቀዶጥገና #ሃኪሞች

እነዚህ ህመሞች በተለያየ ምክንያት የሚከሰቱ ቢሆንም በዋናነት ግን በእድሜ፣ ያለፈ የቤተሰብ የህመም ታሪክ፣ በከፍተኛ የኮሌስትሮል መጠን እንዲሁም በአኗኗር ዘይቤ ምክንያት ሊከሰቱ ይችላሉ። በሃገር ው
እነዚህ ህመሞች በተለያየ ምክንያት የሚከሰቱ ቢሆንም በዋናነት ግን በእድሜ፣ ያለፈ የቤተሰብ የህመም ታሪክ፣ በከፍተኛ የኮሌስትሮል መጠን እንዲሁም በአኗኗር ዘይቤ ምክንያት ሊከሰቱ ይችላሉ። በሃገር ውስጥ እንዲሁም በውጪ ሃገር የህክምና አገልግሎት ለማጘኘት ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። https://www.manaakihealthcare.com/register/ ማናኪ ሄልዝ ኬር ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ!!! አድራሻ፡ ቦሌመድኃኔዓለም ፊት ለፊት፣ ከብርሀኔ አደሬ ሞል አጠገብ፣ ስኬት ህንፃ 4ኛ ፎቅ በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉን! https://linktr.ee/manaakihealthcare #Cancer #chemotherapy #dialysis #health #healthcare #kidney #liver #medical #neurology #MedicalTourism #AffordableHealthcare #CancerTreatment #Oncology #kidneytransplant #CardiologyTreatment #NeurologyCare #BoneMarrowTransplant #ManaakiHealthcare #ethiopia #habesha #addisababa #ካንሰር #ኩላሊት #ንቅለተከላ #ጉበት #ህክምና #ነርቭ #ልብ #ቀዶጥገና #ሃኪሞች

የሃሞት ከረጢት ባይታከም ምን ተጓዳኝ ችግሮች ሊመጡ ይችላሉ? ዶ/ር ውለታው ጫኔ በሃገር ውስጥ እንዲሁም በውጪ ሃገር የህክምና አገልግሎት ለማጘኘት ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። https://www.manaakihealthcare.com/register/ ማናኪ ሄልዝ ኬር ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ!!! አድራሻ፡ ቦሌመድኃኔዓለም ፊት ለፊት፣ ከብርሀኔ አደሬ ሞል አጠገብ፣ ስኬት ህንፃ 4ኛ ፎቅ በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉን! https://linktr.ee/manaakihealthcare #cancer #chemotherapy #dialysis #health #healthcare #kidney #liver #medical #neurology #MedicalTourism #AffordableHealthcare #CancerTreatment #OrganTransplant #kidneytransplant #CardiologyTreatment #NeurologyCare #BoneMarrowTransplant #ManaakiHealthcare #ethiopia #habesha #addisababa #ካንሰር #ኩላሊት #ንቅለተከላ #ጉበት #ህክምና #ነርቭ #ልብ #ቀዶጥገና #ሃኪሞች

ስለ አንጀት ህመም ምን ያህል ያውቃሉ? ዶ/ር አቤል ሽፈራው የጠቅላላ ቀዶ ህክምና ሃኪም እና የአንጀት ህክምና ሰብስፔሻሊስት ሲሆኑ በላንሴት ብሔራዊ ስፔሻላይዝድ የውስጥ ደዌ እና የቀዶ ህክምና ማዕከል ይገኛሉ:: በሃገር ውስጥ እንዲሁም በውጪ ሃገር የህክምና አገልግሎት ለማጘኘት ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። https://www.manaakihealthcare.com/register/ ማናኪ ሄልዝ ኬር ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ!!! አድራሻ፡ ቦሌመድኃኔዓለም ፊት ለፊት፣ ከብርሀኔ አደሬ ሞል አጠገብ፣ ስኬት ህንፃ 4ኛ ፎቅ በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉን! https://linktr.ee/manaakihealthcare #cancer #chemotherapy #dialysis #health #healthcare #kidney #liver #medical #neurology #MedicalTourism #AffordableHealthcare #CancerTreatment #OrganTransplant #kidneytransplant #CardiologyTreatment #NeurologyCare #BoneMarrowTransplant #ManaakiHealthcare #ethiopia #habesha #addisababa #ካንሰር #ኩላሊት #ንቅለተከላ #ጉበት #ህክምና #ነርቭ #ልብ #ቀዶጥገና #ሃኪሞች

በእርግዝና ወቅት የአልኮል መጠጥን አለመጠቀም የእርግዝናው የመሳካት እድል እንዲጨምር ያደርገዋል። የወላጅነትን መንገድ 1 ብለው ዛሬ ይጀምሩ። የአልኮል መጠጥን ዛሬ ያቁሙ! ማናኪ ሄልዝ ኬር ለጤናዎ
በእርግዝና ወቅት የአልኮል መጠጥን አለመጠቀም የእርግዝናው የመሳካት እድል እንዲጨምር ያደርገዋል። የወላጅነትን መንገድ 1 ብለው ዛሬ ይጀምሩ። የአልኮል መጠጥን ዛሬ ያቁሙ! ማናኪ ሄልዝ ኬር ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ!!! አድራሻ፡ ቦሌመድኃኔዓለም ፊት ለፊት፣ ከብርሀኔ አደሬ ሞል አጠገብ፣ ስኬት ህንፃ 4ኛ ፎቅ በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉን! https://linktr.ee/manaakihealthcare #cancer #chemotherapy #dialysis #health #healthcare #kidney #liver #medical #neurology #MedicalTourism #AffordableHealthcare #CancerTreatment #OrganTransplant #kidneytransplant #CardiologyTreatment #NeurologyCare #BoneMarrowTransplant #ManaakiHealthcare #ethiopia #habesha #addisababa #ካንሰር #ኩላሊት #ንቅለተከላ #ጉበት #ህክምና #ነርቭ #ልብ #ቀዶጥገና #ሃኪሞች

የነርቭ ህመም ምድንነው? ዶ/ር ፍቅሩ ፀሃይነህ የነርቭ ህክምና ስፔሻሊስት ሲሆኑ በላንሴት ብሔራዊ ስፔሻላይዝድ የውስጥ ደዌ እና የቀዶ ህክምና ማዕከል ይገኛሉ:: በሃገር ውስጥ እንዲሁም በውጪ ሃገር የህክምና አገልግሎት ለማጘኘት ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። https://www.manaakihealthcare.com/register/ ማናኪ ሄልዝ ኬር ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ!!! አድራሻ፡ ቦሌመድኃኔዓለም ፊት ለፊት፣ ከብርሀኔ አደሬ ሞል አጠገብ፣ ስኬት ህንፃ 4ኛ ፎቅ በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉን! https://linktr.ee/manaakihealthcare #cancer #chemotherapy #dialysis #health #healthcare #kidney #liver #medical #neurology #MedicalTourism #AffordableHealthcare #CancerTreatment #OrganTransplant #kidneytransplant #CardiologyTreatment #NeurologyCare #BoneMarrowTransplant #ManaakiHealthcare #ethiopia #habesha #addisababa #ካንሰር #ኩላሊት #ንቅለተከላ #ጉበት #ህክምና #ነርቭ #ልብ #ቀዶጥገና #ሃኪሞች

ጤናማ የሆነ የእንቅልፍ ስርዓትን መከተል ለአካላዊ እንዲሁም አዕምሮአዊ ጥንካሬ ከፍተኛ አስተዋፅዖ አለው። ማናኪ ሄልዝ ኬር ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ!!! አድራሻ፡ ቦሌመድኃኔዓለም ፊት ለፊት፣ ከብርሀኔ አ
ጤናማ የሆነ የእንቅልፍ ስርዓትን መከተል ለአካላዊ እንዲሁም አዕምሮአዊ ጥንካሬ ከፍተኛ አስተዋፅዖ አለው። ማናኪ ሄልዝ ኬር ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ!!! አድራሻ፡ ቦሌመድኃኔዓለም ፊት ለፊት፣ ከብርሀኔ አደሬ ሞል አጠገብ፣ ስኬት ህንፃ 4ኛ ፎቅ በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉን! https://linktr.ee/manaakihealthcare #cancer #chemotherapy #dialysis #health #healthcare #kidney #liver #medical #neurology #MedicalTourism #AffordableHealthcare #CancerTreatment #OrganTransplant #kidneytransplant #CardiologyTreatment #NeurologyCare #BoneMarrowTransplant #ManaakiHealthcare #ethiopia #habesha #addisababa #ካንሰር #ኩላሊት #ንቅለተከላ #ጉበት #ህክምና #ነርቭ #ልብ #ቀዶጥገና #ሃኪሞች

ልጃቸውን ለማዳን ከ5.6 ሚልዮን ብር በላይ አውጥተው ነበር! ይህ ሁሉም ሰው ሊያውቀው የሚገባ ታሪክ ነው! ብዙ ኢትዮጵያውያን ወንድም እና እህቶቻችን ውጪ ሃገር ለህክምና ሲሄዱ ስለ ህክምናው በማያውቁ ኤጀንቶች ምክንያት ከገንዘባቸውም ከጤናቸውም ሳይሆኑ በሰው ሃገር ብቻቸውን ለከፍተኛ እንግልት እና ስቃጥ ሲጋለጡ እያየን ነው። ሁሉም ሰው ለህክምና ወደ ውጪ ሲሄድ ትክክለኛው ሃኪም እና ትክክለኛው ሆስፒታል ጋር እንደሚሄዱ ማረጋገጥ አለበት! የህክምናውን ትክክለኛነት ማረጋገጥ እና ህክምናውን እስከ ፍፃሜው ድረስ መከታተል ደግሞ ወደውጪ የሚልክዎት ድርጅት ወይም ግለሰብ ኃላፊነት ነው። ከማናኪ ጋር ለህክምና ሲሄዱ እንደ መሪ ቃላችን ከጎንዎ ሆነን እየተከራከርን ማሳከምን ሙያዊ ግዴታችን አድርገን እንወስደዋለን። ማናኪ ሄልዝ ኬር ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ!!! አድራሻ፡ ቦሌመድኃኔዓለም ፊት ለፊት፣ ከብርሀኔ አደሬ ሞል አጠገብ፣ ስኬት ህንፃ 4ኛ ፎቅ በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉን! https://linktr.ee/manaakihealthcare #cancer #chemotherapy #dialysis #health #healthcare #kidney #liver #medical #neurology #MedicalTourism #AffordableHealthcare #CancerTreatment #OrganTransplant #kidneytransplant #CardiologyTreatment #NeurologyCare #BoneMarrowTransplant #ManaakiHealthcare #ethiopia #habesha #addisababa #ካንሰር #ኩላሊት #ንቅለተከላ #ጉበት #ህክምና #ነርቭ #ልብ #ቀዶጥገና #ሃኪሞች

እንኳን አደረሳችሁ! ባሳለፍነው ቅዳሜ አዲሱ የላንሴት ብሔራዊ ስፔሻላይዝድ የውስጥ ደዌ እና የቀዶ ህክምና ማዕከል አገልግሎት መስጠት የጀመረበትን አንደኛ አመት በደማቅ ሁኔታ አክብሮ ውሏል። በዕለቱም
+9
እንኳን አደረሳችሁ! ባሳለፍነው ቅዳሜ አዲሱ የላንሴት ብሔራዊ ስፔሻላይዝድ የውስጥ ደዌ እና የቀዶ ህክምና ማዕከል አገልግሎት መስጠት የጀመረበትን አንደኛ አመት በደማቅ ሁኔታ አክብሮ ውሏል። በዕለቱም አዲስ የዲያሊሲስ አገልግሎት ማዕከል ተመርቆ ስራ ጀምሯል። ማናኪ ሄልዝኬር ላለፉት ወራት በመሃንነት፣ በኩላሊት፣ በካንሰር እንዲሁም በተለያዩ የህክምና ዘርፎች ከላንሴት ብሄራዊ ጋር በአጋርነት ሲሰራ መቆየቱ ይታወቃል። ይህም መሪ አላማችን የሆነውን ታካሚን ከትክክለኛው ስፔሻሊስት ሃኪም ጋር የማገናኘት ስራ በእጅጉ ያገዘን ሲሆን ይህ አጋርነት ወደፊትም ተጠናቅሮ እንደሚቀጥል ስንገልፅ በደስታ ነው! ማናኪ ሄልዝ ኬር ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ!!! አድራሻ፡ ቦሌመድኃኔዓለም ፊት ለፊት፣ ከብርሀኔ አደሬ ሞል አጠገብ፣ ስኬት ህንፃ 4ኛ ፎቅ በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉን! https://linktr.ee/manaakihealthcare #manaaki #lancet #lancetbeherawi #cancer #chemotherapy #dialysis #health #healthcare #kidney #liver #medical #neurology #MedicalTourism #AffordableHealthcare #CancerTreatment #OrganTransplant #kidneytransplant #CardiologyTreatment #NeurologyCare #BoneMarrowTransplant #ethiopia #habesha #addisababa #ካንሰር #ኩላሊት #ንቅለተከላ #ጉበት #ህክምና #ነርቭ #ልብ #ቀዶጥገና

መጥፎ የአፍ ጠረን አፍ ውስጥ በሚቆዩ ባክቴሪያዎች ምክንያት የሚከሰት ሲሆን የአፍ እና የጥርስ ንፅህናችንን በመጠበቅ መከላከል እንችላለን። ማናኪ ሄልዝ ኬር ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ!!! አድራሻ፡ ቦሌመድ
መጥፎ የአፍ ጠረን አፍ ውስጥ በሚቆዩ ባክቴሪያዎች ምክንያት የሚከሰት ሲሆን የአፍ እና የጥርስ ንፅህናችንን በመጠበቅ መከላከል እንችላለን። ማናኪ ሄልዝ ኬር ለጤናዎ ታማኝ ጠበቃ!!! አድራሻ፡ ቦሌመድኃኔዓለም ፊት ለፊት፣ ከብርሀኔ አደሬ ሞል አጠገብ፣ ስኬት ህንፃ 4ኛ ፎቅ በማህበራዊ ገፆቻችን ይከተሉን! https://linktr.ee/manaakihealthcare #cancer #chemotherapy #dialysis #health #healthcare #kidney #liver #medical #neurology #MedicalTourism #AffordableHealthcare #CancerTreatment #OrganTransplant #kidneytransplant #CardiologyTreatment #NeurologyCare #BoneMarrowTransplant #ManaakiHealthcare #ethiopia #habesha #addisababa #ካንሰር #ኩላሊት #ንቅለተከላ #ጉበት #ህክምና #ነርቭ #ልብ #ቀዶጥገና #ሃኪሞች