en
Feedback
All Musican channel 🎹🎹

All Musican channel 🎹🎹

Open in Telegram

ውድ የ 🔥𝑨𝒍𝒍 𝒎𝒖𝒔𝒊𝒄𝒂𝒏 𝒄𝒉𝒂𝒏𝒏𝒂𝒍 ተከታዮች 🎧 ይሄ 𝑮𝒓𝒐𝒖𝒑 የተከፈተበት አላማ 🔥 1 💫 𝑵𝒆𝒘 𝒓𝒉𝒚𝒕𝒖𝒎 2 🎼 𝒆𝒅𝒊𝒕 𝒚𝒆𝒕𝒅𝒆𝒓𝒈𝒖 𝒔𝒕𝒆𝒚𝒍𝒐𝒄𝒉 3 𝑵𝒆𝒘 𝑹𝑮𝑻

Show more
4 779
Subscribers
No data24 hours
-47 days
+230 days
Posts Archive
መልካም ሰንበት ❤ ሁላቹም ወደ cherch ❤🖐🖐

“የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤” — ዕብራውያን 4፥12

+1
💫💫💫🔥🔥🔥

Updates 🔥🔥🔥

“ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና።” — ሮሜ 1፥17

PIAN.S119 - Copy.STY0.20 KB

አንቾዬ style🔥🔥

+1
🔥🔥🔥🔥

Ehud program endat niber Yabeta berwakan🙏?

ጉዞ ወደ ቸርች 🚶‍♀‍➡️🚶‍➡️🚶‍♂‍➡️
+1
ጉዞ ወደ ቸርች 🚶‍♀‍➡️🚶‍➡️🚶‍♂‍➡️

Lesson 2 የድምፅ አይነቶች →ስድስቱ የድምፅ አይነቶች ★ እንደየስልታቸው በ 6 ይከፈላሉ እነርሱም:- • 1. (Alto). .የሴት ወፍራም ድምፅ • 2.  (Soprano). .የሴት ቀጭን ድምፅ • 3. (Mezzo-Soprano). .የሴት መካከለኛ ድምፅ • 4. Tenor). .ቀጭን የወንዶች ድምፅ • 5.  (Baritone). .መካከለኛ የወንዶች ድምፅ • 6. (Bass). ወፍራም የወንድ ድምፅ የድምጽ አይነቶች (Types of Voice) 1.Alto● አልቶ ወፍራሙ የሴት የድምፅ ዓይነት ነው። ምንም እንኳን ከዚህ ሬንጅ በላይ ወይም በታች መዘመር የሚችሉ ቢኖሩም የተለመደው የአልቶ ሬንጅ ከ F3 እስከ F5 መካከል ይገኛል። ● ከዚህ በታች መዘመር የሚችሉት “ኮንትራ አልቶ (Contra Alto)" ይባላሉ እና ብዙውን ጊዜ ከቴነር ጋር በሚመሳሰል ክልል ውስጥ መዘመር ይችላሉ። ምንም እንኳን አልቶዎች ከሜዝዞ-ሶፕራኖዎች ጋር በጣም ተመሳሳይ ሬንጅ ቢኖራቸውም ያላቸዉ ናቸዉ። 10 የድምጽ አይነቶች (Types of Voice) 9/56 2. ১৭৬৭ (Soprano) ሶፕራኖ ቀጭኑ የሴት የድምጽ አይነት ነው። የድምጽ አይነቶች (Types of Voice) 2. Soprano ሶፕራኖ ቀጭኑ የሴት የድምጽ አይነት ነው። የተለመደው የሶፕራኖ ድምጽ በ C4 እና C6 መካከል ይገኛል። የድምጽ አይነቶች (Types of Voice) •3. Mezzo-Soprano● ሜዞ-ሶፕራኖ የሴቶች መካከለኛው የድምፅ ዓይነት ሲሆን የአልቶ እና የሶፕራኖ ሬንጆችን ይነካል። ● የዚህ ድምፅ ሬንጅ በ A3 እና A5 መካከል ነው፡፡ በሶፕራኖዎች ፣ በሜዞዎች እና በአልቶዎች መካከል 3 የድምጽ ፓርት እስከሌለ ድረስ ሜዞ-ሶፕራኖዎች ከሶፕራኖዎች ጋር ተመሳሳይ የድምፅ ፓርት ይዘምራሉ። የድምጽ አይነቶች (Types of Voice) 11/56 11 10 • የድምጽ አይነቶች (Types of Voice) • 4. Tenor ● ቴነር ቀጭን የወንድ የድምጽ ዓይነት ነው ፤ በተለይም ከ C3 እስከ C5 መካከል ባለው ሬንጅ ውስጥ ምቹ ነው። ● ቴነሮች በአጠቃላይ በፋልሴቶ (በ የውሸት ድምጽ) ላይ የበለጠ ቁጥጥር አላቸው ፣ ይህም ወደ ሴት የድምፅ ሬንጅ ውስጥ እንዲደርሱ ያስችላቸዋል። ● ከአማካይ ቴነር በላይ መዘመር የሚችሉት “ካውንተር ቴነር (Counter Tenor)" በመባል ይታወቃሉ። የድምጽ አይነቶች (Types of Voice) • 5.Baritone● ባሪቶን መካከለኛ የወንድ የድምጽ አይነት ሲሆን በቤዝ እና በቴነር መካከል የሚገኝ የድምጽ ሬንጅ ነው፡፡ ● የተለመደው የባሪቶን የድምጽ ሬንጅ ከ A2 እስከ A4 ነው ፣ አንዳንዴም ከ F2 ወይም እስከ C5 ሊደርስ ይችላል፡፡ ● የባሪቶን የድምጽ ዓይነት በጣም የተለመደው የወንድ የድምፅ ዓይነት ነው፡፡ የድምጽ አይነቶች (Types of Voice) • 6. Ή (Bass) 13/56 ● ቤዝ በጣም ዝቅተኛውና ወፍራሙ የወንድ የድምጽ የባሪቶን የድምጽ ዓይነት በጣም የተለመደው የወንድ የድምፅ ዓይነት ነው፡፡ የድምጽ አይነቶች (Types of Voice) • 6. Bass ● ቤዝ በጣም ዝቅተኛውና ወፍራሙ የወንድ የድምጽ አይነት ሲሆን በተለምዶ ከ E2 እስከ E4 መካከል ባለው

lesson 1 ሙዚቃ ሙዚቃ የሶስት ነገሮች ዉህድ ነው #1__ምት(rhythm) #2__ዜማ(melody) #3__ህብር(harmony) 1 ምት rhythm ትክክለኛ ምት ለትክክለኛ ዜማ መጠቀም የምት ጡዘት (rhythm climax) የምት ፍጥነት Type of rhythm 4/4 2/4 5/6 6/8 3/4 2 ዜማ melody ትክክለኛ ዜማ ለትክክለኛ ቃል መጠቀም 3 ህብር harmony በመዝሙር እና በሙዚቃ መካከል ያለ ግንኙነት ዋነኛው ድምፅ እንዲጎል የሌላውን ድምፅ አጃቢነት

+9
track_13_ya_enee_edele_fanetaa_yene_edel_fenta_paasetare_enedaal.mp34.68 MB

+9
track_23_minaa_yelaye_mina_yelye_paasetare_enedaala_wa_giyoregis.mp37.76 MB

Adisu ye paster Endale❤❤ mezmur 😘

Aman disco.S837 (3) (1).STY0.27 KB

A-BJ DISCO+.S852 (1).STY1.12 KB

A jps disco.STY0.66 KB

LID Disk (1).STY1.05 KB