cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

منهج السلف الصالح

💧قناة منهج السلف الصالح 💧 قناة دينيــــة سلفيـــة على الكتــاب والسنــة بفهم سلف الامـــة ينشر فيها خطب صوتية، وخطب مفرغة، ومحاضرات،ودروس علمية نافعة،ومقتطفات جميلة، ومواعظ قووية،وبطائق دعوية،وفوائد عامة نرجوا من الجميع نشر رابطها والاشتارك فيها

Show more
Advertising posts
197
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-730 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ቆየት ካሉ የአቡ ዓብዱረሕማን ሙሐደራዎች⤵️ 📮 "በእስልምና ዲን ላይ ሶብር ማድረግ" ”الصبر على دين الله“ 🔖 በሚል ርእስ የተዘጋጀ ጣፋጭና አንገብጋቢ ሙሐደራ 🎙 በኡስታዝ አቡ ዐብዱረህማን አብራር አላህ ይጠብቀው ። 🕌 በኡመር መስጂድ #አዳማ 📆 ጀማዱል አወል 31/1444 ሂ 🕰 38:41 🕰ሙሀደራውን ለማግኘት👇👇👇 https://t.me/ustazabrar/509
Show all...
አሶብር .mp313.77 MB
🔴🔴አሁንም ስሙልኝ አረ ወላሂ አቡኒብራስ እውነት ከነዚህ ኦለሞች ንግግር ውጭ ነው ንግግሩ ? አረ ተረዱ ---------------///////////---------------- ⭕️🌱⭕️ሸይኽ አቡኒብራስምኮ እንደዝሁ ነው ያለው ምንም አልጨመረ አልቀነሰ ምነው ታዳ በኡስታዝ ሙስጦፋ ላይ ይኽን ያክል ግርግር መፍጠር መንጫጫት ምን አስፈለገ አቡ ኒብራስም እንደዚህ እንደምሰሙት ድምፅ ነው እያለ ያለው አትጠምዝዙ ግልፅ ነው ንግግሩ 👆🌿👆🍀🌿👆🍀🌿👆🍀🌿👆 🔴አዳምጡት እማ የታላቁ አሊም የሸህ የህያ ምክትል አሸይኽ ሙሀመድ አልአንሲ አላህ ይጠብቀውና እንደት እንደሜብራራ ስለ ኡዙር ቢልጀል 👆🍀👆🌱🍀👆👆🍀🍀 🔴የሸህ የህያ ምክትል ሙሀመድ አልአንሲ ስሟቸው እማ بالشيخ الفاضل محمد الآنسي حفظه الله ورعاه 👉የወንድማችን አቡረይሃና  ሸይኽ  ኸድር  ጊንባ  ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🎾👉https://t.me/Abureyhana 🎾👉https://t.me/Abureyhana 🎾👉https://t.me/Abureyhana
Show all...
PTT-20221120-WA0009.opus2.24 MB
👉 ይድረስ  ለተሳዳቢው  ሙፍቲ መሳይ ጯሂ   ገለታቢሱ  🏹🏹🏹🏹🏹🏹🏹🏹🏹🏹 አቡ ቢላል ቶበተ ብሎ የጮሀው ባለ አምስቱ  ማርሽ  ህዶ  ህዶ  ክራውድ ሲበዛበት መታጠፊያ አቶ  እምንገድ ቁሟል ወደነበረበት ለመመለስ  በውስጥ መስመር አይዞህ የሚሉት ተክፊርዮች ባዶህን መጣህ እንዳይሉት አቡቢላልን አስቶበትኩት ብሎ ጡርንባ 🎤 መንፋት ጀመረ 📣 ወንዲምች አቡቢላል እያለ ያለው ይሄንን ነው አስሃበል ኢጅሎችን እንዴት ሙስልም ታቸው እላለሁ ነው አያለ  ያለው ስተቴ ነው ብሎ በያን አላደረገም በደንብ አድምጡት ባለ አምስቱ ማርሽ   መሰአላውን አሰረደኋችሁ ይለናል 👉 አንተም   አለገባህ   አንተ እኛን ለማስረዳት ሳይሆን ውሻ በቀደደው ጂብ ይገባል እደ ተባለው  ይቺን ጉዳይ ክፍተት ተጠቅመህ  ሰው አፍርተህ ለመውጣት እና መሪለመሆን እና   ወደመንሀጂህ    👉  ተክፊር ለማሰገባት ነበርን  ‼ ??? አወቅ ባለነቃህበት ምንገድ እራቁትህን አሰወጥቼሀለሁ  ማንም ይከተለኛል በለህ አትሰብ   ልማድህም ይሄው ስለሆነ ምን አልባት ያንተ አሰባ መምራት ከሆን   አይምሰለህ  ምኞትህ አድስ አባ እንዳለህ አለውቀትህ  መጮህ ጀመርክ ለታይ ልታይ አልክ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 አንደጀማል እኔም  ለምራ ለታወቅ ውሪሪሪሪ አልክ ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ጀማል ያሲን እራቁትህን አባሮህ  ሲያበቃ ወሎ ጀማአ ውስጥ ቀዳዳ ፈልገህ ገባህ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 በስልት ልትገባ ማርሽ አየጨመርክ 👉እንደ አሰልጣኝ  ያንተን ፊረን በማያዝ ስታሰቸግረኝ ኑረህ አሁን አታቅም ትላለህ እየው አሊምነኝ አላልኩም  አደለሁምም  ገና ፈላጊነኝ አሁን ደግሞ አነ አቡ ሀቢባለይ ተጮሀለህ እኔ አበየንኩለህ  ዘይኑም ዋሽቷል አልኩለህ ዘይኑያለህ ተክፊይ አለበት አለህ ዋሸ አለክ 👉ነዳጅ ሞልተህ ፊሬን ሻራ ቀይረህ 👉   ከሶስት ወደአምስት ማረሽ ጨምረህ  መበረር ጀመረክ 👉 ፍጥነት ለአደጋነው  የኢትዮ አስፓልት ሲያልቅብህ የመን ህደህ ኳ ብለህ ተጋጨህ 👉ዘይኑ ያለውንም  አውን አደረከው✅✅✅ ሸህ መህሙድ  አሁን ምን ይበሉለህ 👉አንድ  ነገር አለ ኸድር  ለአቡኒብራስ ብነው የተጠመዘዘው በለህ ቀጥፈሃል ወደይት ተጠመዘዝኩ ?  ሀቅ በትይዝ ኑሮ የደእዋ መስለሀ ብታቅ ኑሮ  ምክሬን በሰማሀኝ ነበረ  አቡ ቢላልን በኢላዛም መአት አክፍረህ 👉መንጨመርክ ?   مازدت إلا البعد عن الحق    وزملائك الذين كانوا من جنبك 👉አሁንም ቅርብነው  አልመሸም ገናነው መብረርህን ትተህ ማርሹን ቀነስ አርገው القول الذي قاله  أبي عبدالله زين  حققته علي نفسك  يامحمود      كما يقال من رأه الشمس     سيراه  الناس 👍 አየው የፈለከውን ለፍልፍ ማንም መልስ አይሰጥህ ም   አንተ መጀመሪያ ቆም ብለህ እሰብ   بيني وبينك  بون عظيم يافتان سنلتقي أمام الله የፊትናው መሪ ❌❌❌❌❌❌❌❌ قائدالفتنة   أعوذ بالله 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🎾👉https://t.me/Abureyhana 🎾👉https://t.me/Abureyhana 🎾👉https://t.me/Abureyhana
Show all...
🇸🇦የአቡ ረይሓና ኡስታዝ ኸዲር ጊንባ የቂርአት እና ፋኢዳዎች ማስተላለፊያ ቻናል🇸🇦

👉 የወንድማችን አቡ ረይሓና ፋኢዳ መስጫ ቻናል ነው 👉🔊ቂረአቶችን 🔊🔷ነሲሓዎችን 🔊🔷ፈትዋዎችን 🔊ሙሓደራዎችን 🔏እናም ሌሎች ጠቃሚ 🔶♦ነጥቦችን ያገኙበታል!! جزي الله خيرا كل من شاركنا وساعـدنا علے نشرهـا 📚

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ይሄን ጉአዩ ሰውን በሰውነቱ እኩል ታየዋለህ ሲቀጥል በሀይማኖቱ በመነሀጁ  በደንብ ታቀርበዋለህ  ትወደዋለህ አኔም ሰውነኝና ከላይ በፎቶላይ የፃፈውን ሰውየ  መህ ሙድን ለንድ አመት ያክል በሚዳያ በደእዋ ተዋወኩት አቀረብኩት እንደሚታወቀው  ኡዝረን ቢልጀህል በሚባለው መሰአላ ዙሪያ አልህ አስጨራሽ ትግል ውስጥ ነበርን ይህ መሰአላ ከተነሳበት ጀመሮ ብዙነገሮች በሰለፍዮችለይ ብዙ አልፏል በረዱም ሆነ በሁሉም አየተባበርን እየተመካከርን መሰአላው ኢርጃእያ እንጂ አዚርን ማከፈር እንደማይቻል በደንብ አየተረዳዳን ተጓዝን  እዝህ እግለሰብ ጋ  ያስተዋወቁኝ ሰወች ከቀናት በኋላ የተክፊርይ አካሃድ አለበት አያሉ የጮሁበኝ ጀመረ እሱን ስጠይቀው ከፈለጋችሁ በያን ላድርግ ብሎ አበየነ አመነውም በዚሁላይ አያለን በብዙ ነገራቶች ሲፈጥን ተው እረጋ በል እ ያልኩ ሰቆጣው ሲመለስ  በመጨረሻ  ሰወች አሉበት ቦታ ተገኜ                  ሲገኝ ብዙ ወንዲሞች ሸምግል እያሉ በውስጥ መሰመር ያሰቸግሩኛል በሌላ በኩል አቡረይሃና እና አቡ ሙስአብ   አቡ አነስን  አቡ ኹበይብ አቡ ሙሀመድ ሌሎችንም  ጨምሮ ከሞህሙድ ጉን ናቸው ብለው የሚሸክኩም አልጠፉም ነበረ                 በዝህ መካከል   እኛም ነገሩ ይበርዳል  እሱም ይመለሳል አያልን ተስፋ ብንጥልም  የለመደች ጦጣ ሁለዜ ፍርጠጣ  ይሉ ዘንድ   ሰወየው ጋለ ተተኮሰ ጨመረ     አከለ  አደገ ተመነደገ         እኛም ተወቁፍ ሁነን ዝምምም አልን ሰየው ሲሻኝ ጪስ  ወጋኝ  አለና ጦሩን ወደ አቡቢላል አልሀድረሚይ ወረወረ    መወርወር   ብቻም ሳይሆ ወጋው          እኛም  ደነገጥን አከፈረውም  ሲታማበት  የነበረውን አረጋገጠ ይባስ ብሎ በላዚም ከማክፈር ወጥቶ በቀጥታ አጥንቶ በስቀመጠው መስበር ዚንዲቅ አለው አኛ ከመሰአላው ወደኋለ እንዳ ፈገፈግን አድርጎ ሹበሀ መልቀቅም  ጀመረ ሙርጂእ አንልም ይላሉ የማለት አይነት ወዥንር ሞከረ           አኔ አልሀምዱሉላህ የተክፊሮችን መነሀጅ   ጠንቅ ቄ አውቃለሁ አቡ ቢላልን አደለም እነደቃቅን ከሙርጀአ አሳልፌ  አላከፍርም እዚህ ውቂያኖስ ውስጥ የተዘፈቀው ይህሰውየ መውጫው ታይርቀው ቢመለስ          ምንኛ  ባማረ   ያዙ  የገባበት ኢልዛም አቡቢላልን ኡዝር ይሰጣል  በቁርአን ክዷል  ዚንዲቅም ነው አለ  ሸህ የህያንም አይተዋቸውም  ለምን ?አቡቢላልን ስላላከፈሩ ህድ  ሸይኽ ፈውዛንንም አይተዋችውም ለምን ? ከሸይኽ  የህያጋር ስለሚገናኙ እያለ እለ አልይ ድረስ እንዳይደርስ እፈራለሁ ስለዚህ ዝም ያለነው እርቅ ሰላም ይመጣልይመለሳል ብለን እንጂ ይሄን አካሀድ ወዴን እንዳይ መስላችሁ እስካሁን ያማችሁን ወንዲሞች አውፍ በለናል ከአሁኒቱ ሰአት ጀመሮ ማንኛው ሰው ይወቅ ከሞህሙድ መነሀጅ የፀዳሁ ነኝ  ከመህሙድ መንሀጅ የፀዳሁ  ነኝ  ከመህሙድ መነሀጅ  የፀዳሁ  ነኝ           መሻኢኽ ቀርቶ ተራን ያለቁርአን           እናሀዲስ ማስረጃ ማክፈር  አደጋነው           ይሄን ስል እሱ እንዳለው ተጠማዝዤ እንዳይመስልህ ሙርጂኡን መርጂእ እላለሁ ቀብር አምላኪውን ሙሽሪክ እላሁ    በደንብ አድርጌ አናገራለሁ አቋሜም ያው  ነው                                                      ከዛህ ወዳ ያለውን አዚርን በኢልዛም ማክፈር    የለመደ ይተኛበት                                ሙርጂእም አልልም ቀብር  አምላኪም ሙሽሪክ አይደለም  የሚልም ካለ እኔ ኪሚተኛውም ጋ አልተኛም አምስተኛ ማርሽ አሰገብቶ ከሚሮጥውም ጋ አሮጥም  والسلام عليكم ورحمة الله وبركاته 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🎾👉https://t.me/Abureyhana 🎾👉https://t.me/Abureyhana 🎾👉https://t.me/Abureyhana
Show all...
🇸🇦የአቡ ረይሓና ኡስታዝ ኸዲር ጊንባ የቂርአት እና ፋኢዳዎች ማስተላለፊያ ቻናል🇸🇦

👉 የወንድማችን አቡ ረይሓና ፋኢዳ መስጫ ቻናል ነው 👉🔊ቂረአቶችን 🔊🔷ነሲሓዎችን 🔊🔷ፈትዋዎችን 🔊ሙሓደራዎችን 🔏እናም ሌሎች ጠቃሚ 🔶♦ነጥቦችን ያገኙበታል!! جزي الله خيرا كل من شاركنا وساعـدنا علے نشرهـا 📚

Photo unavailableShow in Telegram
الحذر الحذر ياإخوان من هذا الرجل الخبيث أحمق حقير خائن جاهل تكفيري منهج السلفية بريئة من منهجك أيهاالزنديق
Show all...
ምክር ለወሬ አራጋቢዎችና ለመላው ሙስልም 🎙أبو عبد الله مصفى بن فارس الجبلي حفظه الله🍃🍃 https://t.me/alefada_1463/3334
Show all...
6097816828.mp34.31 MB
👉ግዜ የማይሸረው ግጥም👈 🔴----------- ----- ----------🔴 -- 🔴👉 ወንድማችን አቡ ጁኸይፋ አህመድ ወረባቦ ""አህመዳ"" "....ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም... " ብቃትን ጀሊሉ አድሎታል. . . ከግጥሙ አነባበቡ... ---- 👉እንላጨዋለን እዳችን ቀለለ👈 🔴 🔴 🔴 🔴 ----------- --------- ------------- 👉 መሳጭና ገሳጭ እንድሁም ተንሸራታቹንና የዓቂዳ ሸርተቴ ለያዘው አንጃ ማስታገሻ ግጥም .... 👉በመስጅደ ሰላም ዶሮ እርባታ 👈 🔴👉 በታላቁ የሰለፊዮች ስብስብ ላይ ያቀረበው ግጥም ነው..። ---- መጅሊስ ከገቡና ኢኽዋንዮች ከሆኑ በኋላ በአቡ ጁሐይፋ ግጥም https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
Show all...
ምርጥ_ግጥም_በወንድማችን_አቡ_ጁኸይፋ.m4a1.64 MB
عدم تكفير عباد القبور.m4a5.23 MB
📮⭕️ማሳሰቢያ ለአጠቃላይ ለሰለፍይ ወንድሞቻችንና በልዩ ሁኔታ ለወንድማችን አቡ ኒብራስና ለወንድማችን አቡ ሙሰየብ 📲ለሁሉም እንዲዳረስ ሼር አድርጉት 🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ የህያ ኤልያስ አወል አላህ ይጠብቀው ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/4218
Show all...
አቡ የህያ ኤልያስ አወል.mp36.85 MB
Photo unavailableShow in Telegram
በል እንግዲህ አንተና መሰሎቻችሁም እየለየላችሁ መሆኑ ግልፅ ነዉ
Show all...
♨️جديد الردود ♨️ 💢 إجماع السلف المتين على العذر بالجهل في أصول الدين 💢 🎙للشيخ الفاضل:أبي سليمان سلمان العماد حفظه الله #الردود للإنضمام في قناة الشيخ على التليجرام من هنا👇: t.me/salmansalehalemad
Show all...
إجماع_السلف_المتين_على_العذر_بالجهل_في_أصول_الدين.mp34.48 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.