Ethio University Teams
Open in Telegram
Remedial 2015 ቻናል በ ዩኒቨርሲቲ ሲኒየር ተማሪዎች የተቋቋመ ሲሆን ለመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ /እጩ/ ተማሪዎች ለ ግቢ ህይወታቸውን አስፈላጊውን ሁሉ ያቀርባል። እንድሁም 2016 ለምትገቡ remedial & freshman ተማሪዎች የሚጠቅም ነው። 2015 ከተማሩ ተማሪዎች ለ2016 ለሚገቡ remedial አስፈላጊውን መረጃ ሰለ ትምህርት አሰጣጥ ስለ ግቢ life ያስተምራል ::
Show more1 209
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-2930 days
Posts Archive
#RemedialResult #Debrabirhan
የሪሚዲያል ውጤት ተለቋል
ውጤታችሁን ለማየት ..........Click
ለፈተናው ከአሁን በፊት የተሰጣችሁን Admission Number በማስገባት View Result የሚለውን Button ክሊክ አድርጉ።
የሌሎች ዩኒቨርስቲ ውጤት በዚህ ያገኛሉ 👇
ሁሉም ዩኒቨርስቲ Remedial Result
የአቅም ማሻሻያ( Remedial) ውጤት ደብረብርሃን
የተፈታኝ ብዛት:- 1,237
ማለፊያ ነጥብ ያመጡ:- 1,208
97.7% አልፈዋል👏👏👏
Share Share👆👆👆🙏🙏
የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት እና ቴክኒክና ሙየቓ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ማህበር ትላንት ሐምሌ 20/11/2015 ዓ.ም ከትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስቴር ዴኤታ እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ጋር ባደረገው ውይይት መሰረት ተቋርጦ የነበረውን የሬሜዲያል ትምህርት ፈተና በተመለከተ ውይይት ካደረገ በኋላ የሚከተሉት ውሳኔዎች ተላልፈዋል፡፡
1. የሬሜዲያል ፈተና የሚሰጠው በመንግስት ዮኒቨርሲቲ እን ዲሆን
2. ፈተናው ከነሐሴ 23-26/2015 ዓ.ም እንዲሰጥ
3. ፈተናው በኦንላይን እንዲሆን
4. ተቋማት በካምፓስ ደረጃ የትኛው የመንግስት ዩኒቨርሲቲ እንደሚቀርባቸው ቀድመው እንዲያሳውቁ
5. ለተማሪዎች pass code and username በፍጥነት ተዘጋጅቶ እንዲደርስ
6. ለተማሪዎቹ መለማመጃ ጥያቄ ያለፈው ወደ ኮምፒውተር ተቀይሮ ሞዴል ኤግዛም እንዲሰጣቸው
እና ሌሎች በቀጣይ ውሳኔ ተሰጥቷቸው የሚተላለፉ የሚገኙበት ሲሆን ይህን በተመለከተ ከትምህርት ሚኒስቴር በደብዳቤ ለሁሉም ተቋማት እንዲደርሳቸው እንዲደረግ የተወሰነ በመሆኑ በትዕግስት እንድትጠባበቁ እያሳሰብኩ ከተፈታኝ ተማሪዎች ሙሉ መረጃ የማጥራት ስራ እና ለፈተና የሚመቻቸውን የመንግስት ዩኒቨርሲቲ በመምረጥ እንድትጠባበቁ በጥብቅ እያሳሰብኩ በተሰጠው ቀነ ገደብ የተማሪዎቹን መረጃ እና የመፈተኛ ቦታ ያላሳወቀ ተቋም ኃላፊነቱን እራሱ የሚወስድ መሆኑን የተቀመጠ ሲሆን ሚኒስቴር መስሪያቤቱ ሊቀርብ ይችላል ብሎ ባሰበበት ቦታ ምደባ የሚሰራ መሆኑን ተቀምጧል፡፡
📚የ 2016 freshman course first semester
በተለያዩ ግቢዎች ይሄንን ይመሥል ነበረ።
✳️ Addis ababa university
📌Natural science
1General mathematics
2physics
3psychology
4Geography
5Logic
6Commulicative English
7Physical fitness
📌Social Courses
1English
2Civics
3Economics
4Global trends
5Anthropology
6Entrepreneurship
✳️ Bahirdar university
📌for social science
1Emerging technology
2 Economics
3 Global trend
4 Entrepreneurship
5 Social Antropology
5 communicative English skill1
📌For natural
1Physical fit
2mathematics
3English
4Geography
5physics
6psychology
7Logic and critical
✳️Hawassa university
📌natural
1.Logical and critical thinking
2.social Anthropology
3.General physics
4.physical fitness
5.communicative English
6.lntroduction to emerging thechnology
7.Mathimatics for natural
📌 for social
1 english
2 psychology
3 emerging technology
4 economics
5 logic and critical thinking
6 geography of Ethiopian and the horn
✳️ዲላ ዩንቨርሲቲ
📌ናቹራል
1,communicative english
2,general biology
3,general psychology
4,maths for natural
5,logic and critical....
6,physical fitness
7,geograpy of ethiopia and the horn
✳️መቅደል አምባ ዩኒቨርሲቲ
📌 Natural science
1 physics
2 mathematics
3 English
4 geography
5 critical thinking
6 psychology
7 physical fitness
✳️ wollega university
📌Natural science
1general biology,
2basic mathematics for natural science
3geography of Ethiopia & the horn,
4critical thinking,
5general psychology and life skills
6 communicative english skill 1
7physical fitness
✳️Wolayita sodo
📌Natural science
1Communicative English 1
2General physics
3General psychology
4Mathematics for natural science
5Logic & critical thinking
6Geography of Ethiopia and the horn
7Physical fitness
✳️DILLA UNIVERSITY
📌Natural science
1COMUNICATIVE ENGLISH SKILL
2GENERAL BIOLOGY
3GENERAL PSYCHOLOGY
4LOGIC&CRITICAL THINKING
5PHYSICAL FITNESS
6MATHS FOR NATURAL SCINCE
7GEOGRAPY
✳️ Debremarkos university
የዚ ደግሞ ይለያል
📌FOR a natural science
1Antrophology
2Civics
3Entrepreneurship
4Psychology
5 G physics
6emerging technology
7Communcative English
8Maths for NS
✅ WOLKITE UNIVERSITY
📌 Natural science
1 physics
2 mathematics
3 English
4 geography
5 critical thinking
6 psychology
7 physical fitness
✅jimma University
📌 Natural science
1 physics
2 mathematics
3 English
4 geography
5 critical thinking
6 psychology
7 physical fitness
✅AASTU
Applide maths 1
General phy
General chem
Introduction to computing
Physical fitness
Communicative English
✅HARAMAYA UNIVERSITY
📌 Natural science
1 physics
2 mathematics
3 English
4 geography
5 critical thinking
6 psychology
7 physical fitness
♻️ Jinka university
🔰Ns
Physics
Mathematics
Psychology
Communicative English
Geography
Critical thinking
Physical fitness
🔰Social science
Geography
Mathematics for social
Economics
Communicative English
Physical fitness
Psychology
Critical thinking
♻️Wachamo
🔰Natural
Psychology
Logic and critical thinking
Geography
C English 1
G physics
Maths
Physical fitness
♻️Mattu University
🔰natural science
1 mathematics
2 physics
3 logic and critical thinking
4 geography
5 physical fitness
6 chemistry
7 english skill 1
🔰 social science
1 psychology
2 english skill 1
3 logic and critical thinking
4 economic
5 geography
6 social anthropology
♻️ Debrebirhan
🔰Social science
1.ecnomics
2.logic
3.maths
4.psychology
5.communicative English skill 1
6.geography
7.physical fitness
For all social and Natural science module👇👇
https://t.me/compusteam13
https://t.me/compusteam13
https://t.me/compusteam13
እስከ አሁን ድረስ የ remedual ተማሪዎችን ውጤት ይፋ ያደረጉ ዪኒቨርስቲዎች ዝርዝር
1⃣🌐Werabe Universit
2⃣🌐Woldia_University
3⃣🌐Arsi_University
4⃣🌐Borana_University
5⃣ 🌐Debre_Tabor_University
6⃣🌐Jijjiga_University
7⃣🌐Debre_Markos_University
8⃣🌐METTU_University
9⃣🌐Bonga_University
🔟🌐Injibara_University
⏸🌐DireDawa_University
1⃣2⃣Ambo_University
1⃣3⃣KeberDar_University
1⃣4⃣ Bahirdar_University
1⃣5⃣wollega_University
1⃣6⃣Gondar_university
1⃣7⃣Hawasa_university
1⃣8⃣wachamo_University
Share share please 🙏For remedial students
https://t.me/compusteam13
https://t.me/compusteam13
https://t.me/compusteam13
https://t.me/compusteam13
ዋቻሞ ዩንቨርስቲ ሪሜዲያል ውጤት ተለቀቀ። ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ተማሪዎች ገብታችሁ ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ
https://www.wcu.edu.et/wcuresults.aspx
ለእውነተኛ እና ፈጣን መረጃ
Share Share👆👆👆🙏🙏
የGONDER UNIVERSITY የREMEDIAL ውጤት ተለቀዋል
ከታች በለው መስፈንጠሪያ በመንካት መየት ትችላላችሁ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Remedial students can see their grade via this portal http://213.55.79.200
#Hawasa_Remedial_Result
📚 የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የ ሪሜዲያል ተማሪዎች ውጤት ተለቋል።
👇👇👇
https://sis.hu.edu.et/sa
የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በአቅም ማሻሻያ(Remedial) መርሐ ግብር ለፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች ውስጥ 92.78 በመቶ የማለፊያ ውጤት አስመዘገቡ
(ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም ፣ የውስጥ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በአቅም ማሻሻያ (Remedial) መርሀ ግብር በተቋሙ ላለፉት አራት ወራት ትምህርታቸውን ከተከታተሉ 2,022 ተማሪዎች ውስጥ 1,876 (92.78%) የሚሆኑት ለከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ብቁ የሚያደርጋቸውን ውጤት እንደአስመዘገቡ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የጀማሪ መርሐግብር ፋካሊቲ ዲን የሆኑት ዶ/ር ሀብታሙ ታምራት ገልጸዋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው በተፈጥሮ ሳይንስ 417 ተማሪዎችን፤ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 1605 ተማሪዎችን ያስፈተነ ሲሆን በተፈጥሮ ሳይንስ 93.76% እንዲሁም በማህበራዊ ሳይንስ 92.52% ማሳለፉን ዶ/ር ሀብታሙ ታምራት ተናግረዋል፡፡ ዲኑ አክለውም ለተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት መመዝገብ ሰፊ የሆነ ቅድመ ዝግጅት መደረጉ፤ መማር ማስተማሩ ላይ ከፍተኛ ክትትልና ድጋፍ እንዲሁም ተገቢ የሆነ ምዘና እና ግብረ መልስ መሰጠቱ ብሎም ቅንጅታዊ አሰራር መከተሉ ለውጤቱ መመዝገብ ጉልህ አስተዋፅዖ እንዳበረከተ አስረድተዋል፡፡
#Werabe_university_Remedial_Result
በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሪሚዲያል ፕሮግራም ላጠናቀቃቹ ተማሪዎች ያስመዘገባቹትን ውጤት ለማየት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ መጠቀም ትችላላችሁ።
Click here 👉 WerabeRemedial
https://script.google.com/macros/s/AKfycbw16_7JEfmx86qyiqi_YiYiDaltY86lBAsoinD6NkJfCx-N4vIJEKHfO8Coq2UcUhep/exec
Share Share👆👆👆🙏🙏
https://t.me/+_gE3vSmXoUthNTlk
https://t.me/+_gE3vSmXoUthNTlk
DMU Burie compus Social science result
የደብረማርቆስ ዪኒቨርስቲ
Remedial ውጤት
የቡሬ ቅየተርንጫፍ የማህበራዊ ሳይንስ
DMU Burie compus Natural science result
የደብረማርቆስ ዪኒቨርስቲ
Remedial ውጤት
የቡሬ ቅየተርንጫፍ የተፈጥሮ ሳይንስ
#Remedial_Results_Bonga_University
ቦንጋ ዩንቨርስቲ የሬሜዲአል ውጤት ተለቀቀ!!
ያለፋ ተማሪዎች ሙሉ ስምዝርዝር በዚህ ፋይል ይገኛል
ከ1024 ተማሪ 458 ተማሪ ብቻ ነው ያለፈው
44.72 % ተማሪ ብቻ ነው ያለፈው
የትምህርት ሚኒስቴር ትክክለኛ የተረጋገጡ ዜናዎችን ለ ጓደኛዎ ያጋሩ ‼️
#Update
Werabe University Remedial ዉጤት አላሳወቀም።
ዛሬ ያሳወቁ ዩኒቨርሲቲዎች
⚡️Mettu University እና
⚡️ Debra Markos University ናቸዉ።
የሁሉም ዩኒቨርሲቲ ዉጤቶች ሲደርሰን አእናሳውቃለን።
Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
https://t.me/compusteam13
https://t.me/compusteam13
https://t.me/compusteam13
#ልዩ ዜና ❗️❗️❗️
የሪሚዲያ ውጤት መለቀቁ እንደቀጠለ ነው!!!
ሐዋሳ ዩኒቨርስቲ የሪሚዲያ ውጤት❗️❗️❗️
ሐዋሳ ዩኒቨረስቲ ከተቀበላቸው የሶሻል እና ናቹራል ሳይንስ ሪሚዲያል ተማሪዎች መካከል 68% የሚሆነው ተማሪ ማሳለፉ ተነግሯል ወይም በቀጣይ ዓመት የፍሬሽማን ትምህርታቸውን ይከታተላሉ ተብሏል።
የተማሪዎች ውጤት እንደተለቀቅ በዚህው ቻናል ይፖሰታል እስካዛው ሼር ሽሬ🙏🙏🙏🙏🙏
Ministry of Education Ethiopia
SHARE SHARE ለሁሉም ይዳረስ🙏🙏🙏🙋♂️
https://t.me/compusteam13
https://t.me/compusteam13
https://t.me/compusteam13
