en
Feedback
Pp School Meme🫥🫣🫨

Pp School Meme🫥🫣🫨

Open in Telegram

Pp meme(ዝገት)😂 ለመደሰት ዝገት ለመዝናት. ዝገት የዚ channel. ህግ 1,meme ሲሰራበት መጨው NO 2,meme አይቶ comment አለመስጠት NO BPPmemer

Show more
325
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Bisrat Surafel - Qalen (128).mp33.99 MB

Bisrat Surafel - Akalat (128).mp33.18 MB

Bisrat Surafel - Hagere Melke (128).mp35.36 MB

Bisrat Surafel - Malefiya.mp310.97 MB

🎧 𝗧𝗿𝗮𝗰𝗸: 𝗠𝗮𝗹𝗲𝗳𝗶𝘆𝗮 👤 𝗔𝗿𝘁𝗶𝘀𝘁: 𝗕𝗶𝘀𝗿𝗮𝘁 𝗦𝘂𝗿𝗮𝗳𝗲𝗹 💽 𝗔𝗹𝗯𝘂𝗺: ማለፊያ | 𝗠𝗮𝗹𝗲𝗳𝗶𝘆𝗮 🎧 𝗧𝗿𝗮
🎧 𝗧𝗿𝗮𝗰𝗸: 𝗠𝗮𝗹𝗲𝗳𝗶𝘆𝗮 👤 𝗔𝗿𝘁𝗶𝘀𝘁: 𝗕𝗶𝘀𝗿𝗮𝘁 𝗦𝘂𝗿𝗮𝗳𝗲𝗹 💽 𝗔𝗹𝗯𝘂𝗺: ማለፊያ | 𝗠𝗮𝗹𝗲𝗳𝗶𝘆𝗮 🎧 𝗧𝗿𝗮𝗰𝗸𝘀 𝗔𝗺𝗼𝘂𝗻𝘁: 13 ──────────────────

ወገን የ vpn ዘመን አብቅቷል በስደት በየሀገሩ እየተንከራተታቹ የቆያቹ ወገኖቼ ወደ ሀገራቹ ተመለሱ አሁን አላሠብነዉም እንጂ እኮ ስደት ለይ ነበርን። የት የት ሄዳቹአል እስካሁን በ vpn??? U.S.A         🤗 U.K            😱 France       🤭 Singapor   🫡 China          😑 Canada      🥶

የምዝገባ ቀን ታዉቋል፦ 20/12/2015

Guys internet ለይ ተጥሎ የነበረዉ ገደብ ተንስቷል። ይገርማል ችግር vpn ያማያዉቅን ሰዉ እራሱ አስተዋውቋል አሁን እርግጠኛ ነኝ ስልካቹ ለይ ከአንድም አራት vpn አለ😁🤭

+3
All Grade 9 Students' Textbooks and Teachers' Guide Books -Old Curriculum 🇪🇹1.Mathematics textbooks & Guide Book 🇪🇹2.Physics textbooks & Guide Book 🇪🇹3.Chemistry textbooks & Guide Book 🇪🇹4.Biology textbooks & Guide Book 🇪🇹5.Geography textbooks & Guide Book 🇪🇹6.Geography textbooks & Guide Book 🇪🇹7.Civics textbooks & Guide Book 🇪🇹8.ICT textbooks & Guide Book 🇪🇹9.English textbooks & Guide Book 🇪🇹10.አማርኛ textbooks & Guide Book 🇪🇹11.Afan-Oromo textbooks & Guide Book ከላይ የተጠቀሱትን ሁሉንም የ 9ኛ ክፍል የተማሪዎች እና የመምህራን መምሪያ የያዘ App ስለሆነ ለአጠቃቀም ምቹ ነዉ

Please #share your freinds and group

⚠️ይነበብ⚠️⚠️ማሳሰቢያ⚠️ ለመላዉ ለፕሪፕ ተማሪዎች ዛሬ የተማሪዎች ካርድ ሲሰጥ ነበር እናም ብዙዎቻቹ አታዉቅትም ብዬ ተስፋ አደርጋለዉ የተሰጣቹ ካርድ ለይ የአንድ አንዶቹ የቀጠዩ ክፍል ቁጥር ተፅፍበታል ነገር ግን ማለፍና መዉደቃቹህ የሚታወቀዉ ከቁጥር አጠገብ ባለዉ ፁፍ ይሆናል ለምሳሌ Promoted የሚል ፁሁፍ ካለ አልፋቹአል ግን ሌላ ፁሁፍ ከሆነ አላለፋቹም ማለት ነዉ ለምሳሌ ይሄ ቃል ካለ ማለት ነዉ detined መስሌ ለመስጠት  ያክልም የዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች 9 to 10 ብሎ Box ውስጥ ግዴታ Promoted የምትለዉ ቃል ካለች ብቻ ነዉ ማለፍ የምትችሉት እስቲ chek አድርጉ ካርዳቹሁን እናም ለጓደኞቻቹ ንገሩአቸዉ እና ይወቁት እና አሳውቁአቸዉ፡፡ መጠየቅ የምትፈልጉት ያልገባቹ ነገር ካለ comment ለይ አስቀምጡ ወይም ደግሞ inbox @Memeownerrrrr

Leave Your Comment @Memeownerrrrr

የተወደዳቹ የተወደዳቹ የፕሪፕ ተማሪዎች እስከ አሁን በሜሞቻችን ተዝናንታቹሀል ተወያይታቹሀልም አና ግዜዉም ደርሶ ትምሮም ሊዘጋ ተቃርቧል እናም ሁላችንም ወደ ቀጣዩ ክፍል እንድናልፍ ምኞቴ ነዉ ከእንግዲህ በሁላ ክረምት ነዉ እናም አሪፍ የእረፍት ግዜ እመኝላቹሀለዉ በተጨማሪም ለዚች ለሶስት ወራት ሜም የምንሰራ አይሆንም ማለቴ ትምሮ ዳግም እስኪከፈት ማለቴ ነዉ ቀጣይ አመት ግን ከዚህ በበለጣ  ሽንት አስጨራሽ የሆኑ ሜሞችን የምንሰራ ይሆናል እስከዛዉ ድርስ እስቲ ቻናሉን Share እያደረጋቹህ ቅጡኝ።

🪧ክፍት የስራ ማስታወቂያ በተለያዩ የትምህር አይነቶች ለወደቃቹህ ለፕሪፕ ተማሪዎች 👇 ✅በMaths ለወደቃቹ:-የጋሪ ለይ ረዳትነት ስራ ለይ ትቀጠራላቹ ✅በPhysics ለወደቃቹህ:- Sinotrack እየሄደ ግማ መፍታት ትሰራላቹ ✅በChemstry ለወደቃቹ:-ጣላ እና ጠጅ መጥመቅ ትሰራላቹ ✅በBiology ለወደቃቹ:-ዶሮ ማራባት ትሰራላቹ ✅በCivic ለወደቃቹ :-አታስቡ ህግ ስለሌለ Hang ትሰራላቹ ✅በEnglish የወደቃቹ ፦ከአሁኑ ወደ እናት ሀገራቹ ሱዳን ብትሰደዱ ይመረጣል ✅በAmarhic የወደቃቹ፦ከሁኑ ግዕዝ መማር ጀምሩ ✅በAfaan Oromoo የወደቃቹ ፦  የሸኔን ልዩ ሀይል ብትቀላቀሉ ጥሩ ነዉ ✅በPyhsical Education የወደቃቹ፦ወደ ሰሜን ኮሪያ በመሄድ እንደ ጣዉላነት ያገለግላሉ ✅በGeography የወደቃቹ ፦Beting ብትጀምሩ ያዋጣቹአል ✅በHistory የወደቃቹ፦ከአሁኑ የአፄ ቴዎደሮስን የግራ እግር ካልሲ ብትፈልጉ ያዋጣቹህል ✅በict የወደቃቹ :- internet መጠቀም አቁሙ። ℹ️በሁሉም የወደቃቹህ ተማሪዎች አሁኑኑ ስልኩን አስቀምጣቹ ወደ አማኑኤል የአእምሮ ህክምና መአከል ሂዱ😂😂😂😂 አና ደግሞ በሁሉም ያለፈቹ የዚ ቻናል ምክትል Owner ትሆናላቹ 👉ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 ማለቴ በ 0901719279 ያገኙናል👈                      ምንጭ " ⓟⓟ ⓢⓒⓗⓞⓞⓛ ⓜⓔⓜⓔ ስራ ፈጠራ ዲፓርትመንት ፅ/ቤት"