en
Feedback
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

Open in Telegram

Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial 🗯4promotion 👉 @Jo21hn 📚Exit Exam | Freshman course and Exams ❇️Video Tutorials | crypto news 📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips

Show more
9 433
Subscribers
-224 hours
-27 days
-3530 days
Posts Archive
🅾REMEDIAL RESULT ❇️ WELKITE UNIVERSITY ውድ የሬሚዲያል ተማሪዎች የአጠቃላይ ውጤታችሁን የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ(Link) ተጭናችሁ የመታወቂያ ቁጥራችሁን በማስገባት ውጤታችሁን
🅾REMEDIAL RESULT ❇️ WELKITE   UNIVERSITY ውድ የሬሚዲያል ተማሪዎች የአጠቃላይ ውጤታችሁን የሚከተለውን ማስፈንጠሪያ(Link) ተጭናችሁ የመታወቂያ ቁጥራችሁን በማስገባት ውጤታችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጥሩ ውጤት እንድታስመዘግቡ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን። ውጤት የምታዩበት ማስፈንጠሪያ(Link)👇 https://www.wku.edu.et/en/index.php/en/57-anouncement/571-remwedial-exam-result       ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

🧲REMEDIAL RESULT ✅WELAYTA SODO UNIVERSITY የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ ተደረገ። ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው E-student System ውስ
🧲REMEDIAL RESULT ✅WELAYTA SODO   UNIVERSITY የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የሪሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ ተደረገ። ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው E-student System ውስጥ ገብተው የተጠቃሚ ስም እና የይለፍ ቃል (username and password) በማስገባት ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ተብሏል። ውጤት ለማየት ከታች ያለውን ቅደም ተከተል ይከተሉ ፦ Step 1. Estudent.wsu.edu.et Step 2. Enter username and password. Step 3. Academics Step 4. Transcript የተጠቃሚ ስም እና የይለፍ ቃል (username and password) የረሱ ተማሪዎች ከነሐሴ 1/2015 ዓ.ም ጀምሮ ዩኒቨርሲቲው በአካል ተገኝተው ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ተብሏል። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

✅ REMEDIAL PROGRAM በግል ተቋማት የሬሚድያል ትምህርት ተከታተላቹህ በማዕከል የተዘጋጀውን የማጠቃለያ ፈተና ያቋረጣቹህ ተማሪዎች የተቋረጠው የማጠቃለያ ፈተናው የሚሰጠው 👉ከነሐሴ 23-26/
✅ REMEDIAL PROGRAM በግል ተቋማት የሬሚድያል ትምህርት ተከታተላቹህ በማዕከል የተዘጋጀውን የማጠቃለያ ፈተና ያቋረጣቹህ ተማሪዎች የተቋረጠው የማጠቃለያ ፈተናው የሚሰጠው 👉ከነሐሴ 23-26/2015 ዓ.ም #በኦንላይን የሚሰጥ መሆኑን ከትምህርት ሚኒስቴር ሰምተናል። ተፈታኝ የሆናቹህ ተማሪዎች በዚህ መረጃ መሰረት ከወዲሁ ዝግጅት ታደርጉ ዘንድ እናስታውሳለን። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

✅ REMEDIAL RESULT 🛑DEBRE BERHAN UNIVERSITY የሪሚዲያል ውጤት ተለቋል ውጤታችሁን ለማየት👉👉 ..........Click ለፈተናው ከአሁን በፊት የተሰጣችሁን Admission
✅ REMEDIAL RESULT 🛑DEBRE BERHAN   UNIVERSITY የሪሚዲያል ውጤት ተለቋል ውጤታችሁን ለማየት👉👉 ..........Click ለፈተናው ከአሁን በፊት የተሰጣችሁን Admission Number በማስገባት View Result የሚለውን Button ክሊክ አድርጉ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬       ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

የጂኒየስነት ሚስጥር .....! ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ክፍል » 4 Part IV 📚 የአጠናን ዘዴዎች               👨‍💻ከራሴ ልምድ በመነሳት ስለ አጠናን ዘዴዎች                አንዳንድ ነገሮችን ላንሳላችሁ 🅾 በመጀመሪያ ስታጠኑ በተቻላችሁ መጠን ላለመጨናነቅ ሞክሩ። ስለ ውጤት መውረድ ወይም ስለትምህርቱ ክብደት እያሰባችሁ በጭራሽ ለማጥናት አትሞክሩ ምክንያቱም ምንም ትርፍ የለውም። ራሳችሁን ዘና አድርጉ #motivated ሆናችሁ አጥኑ እመነኝ ትኩረት እስከሰጣችሁት ድረስ የማይሳካ ምንም ነገር የለም። አመናችሁኝ ❓ እንቀጥል ..! ✅ የተወሰኑ እኔን የጠቀሙኝን የጥናት ዘዴዎች ልንገራች ፤ ተከተሉኝ ፦ 💥 ጥያቄ አውጡ ❓🤔 ✅ እስካሁን ከብዙ ሰዎች እንደሰማችሁት ጥያቄዎችን መስራት ውጤታማ የሆነ የጥናት ዘዴ ነው። የ #worksheet , #አጋዥ መፅሐፍት ፣ እንዲሁም #text book  ጥያቄ መስራት ጠቃሚ እንደሆነ ታውቃላችሁ ብዬ አስባለሁ። ዛሬ እኔ ሌላ ቴክኒክ ላሳያችሁ....ምን በሉኛ ❓    በራሳችሁ ጥያቄ አውጡ። ❇️ እኔ አስተማሪ ብሆን ኖሮ ምን ጥያቄ ነበር ልጆቼን የምፈትናቸው ብላችሁ አስቡ። ይሄንኑ ጥያቄ ራሳችሁን መልሳችሁ ፈትኑ። ከጓደኞቻችሁ ጋር ስሩት ። ለምን ይጠቅማል ያላችሁ እንደሆነ ከማንበብ በተጨማሪ የጥያቄ አወጣጥ (exam question concept) ታገኙበታላችሁ ። ላውጋችሁማ ❓ ✅ እኔ የማልረሳው አንድ ታሪክ አለ። የ elementary ተማሪ እያለሁ ሳይንስ አስተማሪያችን ፈተና ሲቃረብ አካባቢ አሳይመንት ሰጠን። አሳይመንቱ እኛ በራሳችን ጥያቄ አውጥተን ከነመልሱ ሰርተን ማስገባት ነው።  የሚገርመው ነገር እኔ ያወጣሁአቸውን ጥያቄዎች ፋይናል ፈተና ላይ በብዛት አገኘሁአቸው። የመምህራንን exam question psychology ስታገኙ ትምህርቱ ልክ እንደ ውሀ ቀላል ነው ሚሆንላችሁ። ፡አገኛቹኝ😉?     📛concept ያዙ ❓ ✅ በጣም ብዙ ተማሪዎች በደንብ እያጠኑ ግን ውጤታማ ሳይሆኑ ሲቀሩ ይታያል። ለምን ❓ ከተባለ የሚያነቡት መፅሐፉ ላይ ያለውን ፅሁፍ እንጂ Conceptun አይደለም። የምናነበው ነገር ስለምንድነው  እያወራ ያለው ❓ ምን እንድንይዝ ነው የተፈለገው ❓ ብለን ራሳችንን መጠየቅ አለብን። ⛔️ቆይ ጥናታችን ውጤታማ እንዲሆን ምን እናድርግ ❓ 💥 ክላስ አትቅጣ /ጪ ✅ ይብዛም ይነስም teacherሩ የሚነግረን concept ዋጋ አላት። ጂኒየስም ይሁን አይሁን የሚያስረዳበት መንገድ ይጣፍጥም አይጣፍጥ ክላስ ተከሰት/ቺ ። 🟥 ከጓደኞቻችሁ ጋር ተጠያየቁ።  ✅ አሪፍ ጀማ ሰርታችሁ ጥያቄ ፍለጡ ፤ ጥሩ እና መልካም ጓደኞች ጋር የሚደረግ ጥረት ትልቅ effect አለው ። 💥 informal way ተጠቀሙ። ✅ በጨዋታ (በቀልድ) አስታካችሁ የያዛችሁትን ዕውቀት ልትረሱ ብትፈልጉ ራሱ አትችሉም ፣ በፌዝ መልክ አውሩት።በወሬ መሀል ጣል ጣል ማረግን ልመዱ:: ገቢቶ😊😉 እንደ ጉርሻ ❓ 🚧 ከformal ጥናት ውጪ በሆናችሁ ጊዜ በማያጨናንቃችሁ መልኩ meditate አድርጉት ። ተመስዕጦ ራስን ለማግኘት ምርጥዬ መንገድ ነው ። (የግል ምክር ) ‼️ በተለየ መልኩ ደግሞ 💭 ✅ አልችልም የሚል ሀሳብን አስወግዱ😎። ትችላላችሁ 💪...! መቻልን ተሸክሞ የመጣ የለም ሁሉም በምድር በጥረቱ አበጅቶት ነው ።  📪 በሚመቻችሁ ጊዜና ቦታ አጥኑ። ቀን or ማታ  ላይብረሪ ወይም ከሰው ጋር  ብቻ እናንተ በለመዳችሁት setting ( የምታውቁትን ጎበዝ ተማሪ ሳይሆን የራሳችሁን መንገድ ፍጠሩ ..!) 👉👉ፈታ በሉ ፤ ግን ከትምሮ መቼም አትራቁ። because #ርቆ_መመለስ_ከባድ_ነው‼️ ሚያረግባችሁ ...ስትኖሩ ተማሪ መሆናችሁን አትርሱ ...! 👨‍💻እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን ፃፍኩላችሁ ...✍ 🗂 @John_Tutorial (John ASTU ) ‼️.... part V ይቀጥላል.... ‼️ ....to be continued. ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬       ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

🅾 REMEDIAL RESULT ❇️ GONDER UNIVERSITY Click below 👇👇👇👇 http://213.55.79.200 ✅For more Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾
🅾 REMEDIAL RESULT ❇️ GONDER   UNIVERSITY Click below 👇👇👇👇 http://213.55.79.200          ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌  

🅾 REMEDIAL RESULT ❇️ HAWASSA UNIVERSITY Click below 👇👇👇👇 https://sis.hu.edu.et/sa ✅For more Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 REMEDIAL RESULT ❇️ HAWASSA   UNIVERSITY Click below 👇👇👇👇 https://sis.hu.edu.et/sa       ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

🧲 REMEDIAL RESULT ❇️ WELLEGA   UNIVERSITY ወለጋ ዩንቨርስቲ ሪሜዲያል ውጤት ተለቀቀ ከላይ ባያያዝነው ፋይል የ social እና Natural ውጤት መመልከት ትችላላችሁ። ✅ማንም የወደቀ ተማሪ የለም😎😎   ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬       ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

+1
Socisl Science ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝

📚REMEDIAL RESULT ❇️ WERABE UNIVERSITY በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሪሚዲያል ፕሮግራም ላጠናቀቃቹ ተማሪዎች ያስመዘገባቹትን ውጤት ለማየት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ መጠቀም ትችላላችሁ።⬇
📚REMEDIAL RESULT ❇️ WERABE   UNIVERSITY በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሪሚዲያል ፕሮግራም ላጠናቀቃቹ ተማሪዎች ያስመዘገባቹትን ውጤት ለማየት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ መጠቀም ትችላላችሁ።⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ Click here 👉 WerabeRemedial       ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

+2
🛑REMEDIAL RESULT ❇️ KEBRIDAR UNIVERSITY 👉 ቀብሪ ደሃር ዩንቨረስቲ       ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

❇️UNIVERSITY ENTRANCE EXAM ⛔️YEAR 👉2015/2023 ✅ FOR SOCIAL SCIENCE ⭕️Natural Students Please Practice this question for your
+9
❇️UNIVERSITY ENTRANCE EXAM ⛔️YEAR 👉2015/2023 ✅ FOR SOCIAL SCIENCE ⭕️Natural Students Please Practice this question for your upcoming UEE for natural part 😉

+1
🅾 REMEDIAL RESULT ❇️ INJIBARA UNIVERSITY       ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

❇️ REMEDIAL RESULT   🟥 BONGA UNIVERSITY የቦንጋ ዩንቨርስቲ የሪሜዲያል ውጤት መለቀቁን በ Official Website በኩል አሳውቋል ተማሪዎችም ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ።👇👇👇 https://bongau.edu.et/12-student-result#scrollTop=0       ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

+4
REMEDIAL RESULT      🟥 DEBREMARKOS UNIVERSITY ❇️ALL CAMPUS RESULT       ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

✅Fresh Graduate Job Vacancy ✅For more Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Joi
✅Fresh Graduate Job Vacancy    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

🅾 REMEDIAL RESULT      🏢 METTU UNIVERSITY ❇️NATURAL SCIENCE       ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

+1
❇️ REMEDIAL RESULT      🟥 JiJiga UNIVERSITY 🟥 🟩 SOCIAL SCIENCE       ✅For more  Join us 👇👇👇 ➡️@John_Tutorial ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

+1
❇️ REMEDIAL RESULT 🟣 DEBRE TABOR UNIVERSITY 🟣 ☑️NATURAL SCIENCE

❇️ REMEDIAL RESULT 🔉 🟥 DEBARK UNIVERSITY 🟥 ደባርቅ ዩንቨርስቲ የሪሜዲያል ውጤት መለቀቁን የደባርቅ ዩንቨርስቲ ሬጂስትራል አስታውቋል። በመሆኑም 12 የተፈተናችሁበትን admission number ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ በመጠቀም ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ።👇👇👇👇 https://dku.edu.et/stud_result/index.php?con=2 ✅For more Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬