en
Feedback
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

Open in Telegram

Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial 🗯4promotion 👉 @Jo21hn 📚Exit Exam | Freshman course and Exams ❇️Video Tutorials | crypto news 📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips

Show more
9 313
Subscribers
-424 hours
-217 days
-6430 days
Posts Archive
🧲GAT EXAM DATE 📅 አገር አቀፍ የድኅረ ምረቃ ትምህርት የመግቢያ ፈተና (NGAT) መቼ ይሰጣል? ትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀው ጊዚያዊ የድኅረ ምረቃ ትምህርት የመግቢያ ፈተና መርሐግብር፥ ሀገር አቀፍ ፈተናው ነሐሴ 23 እና 24 /2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ያሳያል። ዘንድሮ ለድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች መግቢያ ስድስት የተለያዩ የፈተና ዓይነቶች እንደሚሰጥ ተሰምቷል። ፈተናው በሁለት ክፍሎች ተደራጅቶ የሚዘጋጅ ሲሆን፤ የመጀመሪያው ክፍል የጠቅላላ ዕውቀትን የሚለኩና ሁሉም ተፈታኞች የሚወስዱት ሲሆን፤ ሁለተኛው ክፍል ደግሞ የሙያ ዘርፍን ታሳቢ በማድረግ በስድስት መስኮች የሚዘጋጅ ይሆናል። ጠቅላላ ዕውቀትን የሚለኩ ጥያቄዎች 70% የሚሸፍኑና የሙያ መስክ ታሳቢ ያደረጉ ጥያቄዎች 30% የሚይዙ መሆናቸውን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ያገኘው መረጃ ያሳያል። የድኅረ ምረቃ ትምህርት የመግቢያ ፈተና የአመልካቾች ምዝገባ ከሐምሌ 24 እስከ ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም መከናወኑ ይታወቃል። የተፈታኞች Username እና Password በቀጣይ ቀናት እንደሚገለፅ ይጠበቃል። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻     📚 For Video Explanation  📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬      ✅ TikTok 👉 @johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🌎 Website Development ...✍Step by step ‼️ በመጀመሪያ ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️ 👇👇 with clear explanation 👇👇 https://youtu.be/NeYaxI9YA2o 👆👆 👆👆 👆👆 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⭐️WIFI ያላቹ በ VPN በማየት ተባበሩን ቀጣይ የተሻለ እንድንሰራ🙏🙏 ❗️New Episode coming soon ❗️ 🧲 STAY SUBSCRIBED 🧲 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻     📚 For Video Explanation  📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬      ✅ TikTok 👉 @johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Just surpassed 25k, keep going 🙏
Just surpassed 25k, keep going 🙏

እስካሁን 16,343 ሰዎች ድምፅ መስጠት ችለዋል በምስሉ እንደምትመለከቱት target 25k ነው ። እኛ ኢትዮጵያዊያን እንኳን petition በማድረግ ይቅርና በትብብራችን በአለም ሃገራት የታወቅን ነን ከኛ ቻናል ራሱ ይሄን መሙላት እንችላለን ❤️ ገብታችሁ ሙሉ ስም እና email አስገብቶ ድምፅ ማድረግ ነው እንችላለን Via 4-3-3

የ7 አመት የተከራዩን ልጅ ደፍሮ ከዛም ባለፈ በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለው አውሬው ጌትነት የተባለው ወንጀለኛ ግለሰብ 25 አመት የተፈረደበት ሲሆን አሁን ጠበቆቹ ቅጣቱን ለማቅለል ደፋ ቀና እያሉ ነው።
+1
የ7 አመት የተከራዩን ልጅ ደፍሮ ከዛም ባለፈ በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለው አውሬው ጌትነት የተባለው ወንጀለኛ ግለሰብ 25 አመት የተፈረደበት ሲሆን አሁን ጠበቆቹ ቅጣቱን ለማቅለል ደፋ ቀና እያሉ ነው። እህቶቹ እንዲሁም ሌሎች ሰዎች የሟች ህፃን ሄቨን እናትን በየሄደችበት እያስፈራሯት ይገኛል የኢትዮጵያ ህዝብ ፍርድ ይስጠኝ ያለችው እናት ፍትህ ትፈልጋለች። ቅጣቱ በቂ እንዳልሆነ ተጨማሪ ቅጣት ሊጣልበት እንደሚገባ ህዝብ ያንን እንደሚፈልግ ለማሳወቅ የፊርማ ማሰባሰብ እና ለእናቷ የገንዘብ ድጎማ ተጀምሯል። https://www.change.org/p/justice-for-heaven-and-her-mother?recruited_by_id=94947080-5cca-11ef-af3a-c38f3884f55d&utm_source=share_petition&utm_campaign=psf_combo_share_initial&utm_term=signature_receipt&utm_medium=copylink በዚህ ሊንክ በመግባት ፊርማችንን መስጠት የቻልን ደግሞ የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ እንችላለን። 👤JOHN TUTORIAL በህጻኗ ላይ በተፈጠረው የግፍ ግድያ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልፃል። ይህ ጉዳይ በጊዜ ካልተቋጨ ነገ እኔ እና እናንተም ቤት መግባቱ አይቀርም! #ፍትህለሔቨን #Justiceforheven ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

🧲Graphics Design (የግራፊክስ ዲዛይን ክህሎቶችን መማር ለምትፈልጉ) ‼️ በመጀመሪያ ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️   ❇️  አራት ጠቃሚ ድረ ገፆች  ❇️ 📲የምስሎችንም ይሁን የግራፊክስ ዲዛይኖችን በሚፈለገው ደረጃ አስውቦ ለመስራት አያሌ የቴክኒክ እና የልምድ ክህሎቶችን ጠንቅቆ ማወቅ አስፈላጊ ነው፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ አንዱ እንኳን ጎሎ ቢገኝ በምንሰራው የግራፊክስ ዲዛይን ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል፡፡ ታዲያ ጀማሪ የግራፊክስ ዲዛይነሮች እነዚህን ቀላል የማይባሉ የቴክኒክ እና የልምድ ክህሎቶችን በሚገባ ለማወቅ እንዲያስችላቸው እነዚህን ጠቃሚ ድረገፆች ቢጎበኙ መልካም ነው፡፡ 🅾1. Canva ይህ የድረ ገፅ ምንጭ በግራፊክስ ዲዛይን ዙሪያ የሚሰሩ ማንኛቸውንም ስራዎች የሚያጠቃልል ቀዳሚ ድረ ገፅ ሲሆን ብዙዎችም ለአጠቃቀም የሚመርጡት ነው፡፡ ድረ ገፁ የኦንላይን ፕሮግራሞችን በኢንተርኔት ላይ የሚያሰራጭ ከመሆኑ በተጨማሪም አስገራሚ የስእል እና የግራፊክስ አይነቶችን በበይነገፁ (interface) ላይ በማከል ተጠቃሚዎች የራሳቸውን ማሻሻያ እንዲያደርጉና የተለያዩ ቴክኒኮችን በቀላሉ እንዲማሩ የሚያስችል ነው፡፡ ⛔️ 2. Stencil የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆች ላይ የተለያዩ ስእሎችን ለመፍጠር እና ለማስዋብ የሚፈልጉ ከሆነ ይህ የድረ ገፅ ምንጭ ትልቅ እገዛ ሊያደርግሎት ይችላል፡፡ በተለይም ልዩ የግራፊክስ ዲዛይኖችን በማህበራዊ ሚዲያ ለማጋራት እንዲችሉና ለተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች የሚያስፈልጉ የሎጎና የማስታወቂያ ተግባራትን እንዲያከናውኑ የሚያስችል ማእቀፍ በድረ ገፁ ላይ በመካተቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥሩ ዲዛይነር ለመሆን ያስችሎታል፡፡ 📛 3. Crello ይህ ድረ ገፅ ከ33 በላይ የቴምፕሌት (templates) አሰራሮችን ከ 10 ሺ የግራፊክስ አይነቶችን ጋር አጣምሮ የያዘ ሲሆን በአይነቱ ልዩ የሆነ የግራፊክስ ዲዛይን ለመስራት የሚፈልጉ ተጠቃሚዎች የመጨረሻውን የቴምፕሌት ደረጃ የሚያገኙበትም ድረ ገፅ ነው፡፡ በዚህ ድረ ገፅ ላይ የሚሰሩ ግራፊክሶች አብዛኛውን ግዜ አስደማሚ ይዘት ያላቸው ሲሆን ዲዛይናቸውም የላቀ ቴክኒክ የሚጠቀም ነው፡፡ 🛑 4 Piktochart ይህ የድረ ገፅ አይነት ከ600 በላይ የሆኑ የፕሮፌሽናል ይዘት ያላቸው የኢንፎግራፊክስ (infographics) ቴምፕሌቶችን በማረ አቀራረብ ለተጠቃሚዎቹ የሚያደርስ ሲሆን የተዋበ የኢንፎግራፊክስ ዲዛይን ለመስራት የሚመኙ ሰዎች ምኞታቸውን የሚያሳኩበትም ነው፡፡ ድረ ገፁ በቀላሉ የተለያዩ ቴክኒኮችን ለመማር የሚያስችል ፕላትፎርም በመዘርጋቱ ማንኛውንም የኢንፎግራፊክስ አይነቶች ለመለማመድ ብዙም ከባድ አይደለም፡፡ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE with UR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻     📚 For Video Explanation  📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬      ✅ TikTok 👉 @johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

🅾 GAT          የምዝገባ ጊዜን መራዘሙን ስለማሳወቅ ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የመግቢያ ፈተና (NGAT) ምዝገባ እስከ ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም መራዘሙን እያሳወቅን እስከ ተጠቀሰው ጊዜ ድረስ በ https://NGAT.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።        የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴ 👇Join us for Model Exam👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

❗️GAT Announcement Dear candidates, The NGAT is tentatively planned to take place on Nehasse 23 and 24, 2016. E.C ..✍GET READY ACCORDINGLY! 👇Join us for Model Exam👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

#Job_Opportunity የውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም የሚያስጥብቅ እንዲሁም በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል ብቻ ሳይወሰን የሰለጠነ የሰው ሃይል ስምሪትን የሚያካት
#Job_Opportunity የውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም የሚያስጥብቅ እንዲሁም በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል ብቻ ሳይወሰን የሰለጠነ የሰው ሃይል ስምሪትን የሚያካትት እና የዘመነ አገለግሎት እንዲሆን ባስቀመጥነው የሪፎርም አቅጣጫ መሰረት ወደ አውሮፓ (Sweden and Norway) ገበያ ለመግባት ቀደም ብሎ በተጀመረ ጥረት የዝግጅት ምዕራፍ ተጠናቆ ወደ ተግባር መግባቱን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አስታውቋል። በመሆኑም በስምምነቱ መሰረት የተጠየቁ የሞያ ዘርፎች የሚከተሉት ናቸው። 1- ካርዲዬሎጂስት 2- የማርኬቲንግ ባለሙያ 4- ኬሚካል ኢንጅነር 5- ባስ ድራይቨር 6- አርክቴክት 7- አካውንታን 8- አውቶሞቲቭ ቴክኒሽያን ባለሙያ 9- የላብራቶሪ ቴክኒሺያን 10- የአይ ቲ ባለሙያ 11- የፋርማሲ ባለሙያ 12- የሽያጭ ባለሙያ 13- የሶፍትዌር ባለሙያ 14- ሜዲካል ዶክተር 15- የኮምፒተር ጥገና ባለሙያ 16- ነርስ 17- ግራፊክስ ዲዛይነር 18- የፀጉር ባለሙያ 19- የደንበኛ አገልግሎት ባለሞያ በመሆኑም አስፈላጊውን ስልጠና እና ሌሎች መመዛኛዎችን በሟሟላት የዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን የምትፈልጉ ዜጎች በኢትዮጲያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት LINK በመመዝገብ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ጥሪ አቀርቧል። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

❇️GAT 🤫How to prepare for Graduate Admission Test (GAT) ✍️Contents of GAT (Based on previous year exam) 👉Verbal reasoning (60Qs) 👉Quantitative reasoning (40Qs) 👉Analytical reasoning (25Qs) ✍️1hr allowed for each exam type                  1. Verbal reasoning ✍️The Verbal Reasoning contains mainly the following types of questions. 👉Reading Comprehension 👉Sentence Completion 👉Vocabulary and 👉Sentence Equivalence                 2. Quantitative reasoning ✍️Quantitative reasoning contains the basic Mathematical facts and Concepts and tests your ability to understand them and being able to apply them to real world scenarios. Some Examples 👉Percentage, ratio, age problems,... 👉Squares, Square roots, exponent laws, Simple world problems that involve equations in one and two Variables, 👉Linear equations in one and two variables inequalities 👉Comparison questions, 👉Mean, Median, Mode, quartiles, declies, Probability.... 👉Perimeter, area... regular polygons                3. Analytical Reasoning ✍️Analytical questions that frequently appear in GAT includes 👉Syllogism 👉Small paragraph understanding 👉Graph, histogram,.... interpretation ✍️Syllogism is a valid deductive argument having two premises and Conclusion. ......✍To be continued .... ⤴️Share Share ⬆️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬ #GAT #NGATEXAM #JOHNTUTORIAL #MOE

#GAT(Graduate Admission Test) የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና  (NGAT) ምዝገባ የሚካሄደው ከሐምሌ 24 - ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ የመመዝገቢያው ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት በ 👇👇👇👇👇 https://NGAT.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። Step by step registration is attached here ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

🧲Graphics Design (የግራፊክስ ዲዛይን ክህሎቶችን መማር ለምትፈልጉ) ‼️ በመጀመሪያ ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️   ❇️  አራት ጠቃሚ ድረ ገፆች  ❇️ 📲የምስሎችንም ይሁን የግራፊክስ ዲዛይኖችን በሚፈለገው ደረጃ አስውቦ ለመስራት አያሌ የቴክኒክ እና የልምድ ክህሎቶችን ጠንቅቆ ማወቅ አስፈላጊ ነው፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ አንዱ እንኳን ጎሎ ቢገኝ በምንሰራው የግራፊክስ ዲዛይን ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል፡፡ ታዲያ ጀማሪ የግራፊክስ ዲዛይነሮች እነዚህን ቀላል የማይባሉ የቴክኒክ እና የልምድ ክህሎቶችን በሚገባ ለማወቅ እንዲያስችላቸው እነዚህን ጠቃሚ ድረገፆች ቢጎበኙ መልካም ነው፡፡ 🅾1. Canva ይህ የድረ ገፅ ምንጭ በግራፊክስ ዲዛይን ዙሪያ የሚሰሩ ማንኛቸውንም ስራዎች የሚያጠቃልል ቀዳሚ ድረ ገፅ ሲሆን ብዙዎችም ለአጠቃቀም የሚመርጡት ነው፡፡ ድረ ገፁ የኦንላይን ፕሮግራሞችን በኢንተርኔት ላይ የሚያሰራጭ ከመሆኑ በተጨማሪም አስገራሚ የስእል እና የግራፊክስ አይነቶችን በበይነገፁ (interface) ላይ በማከል ተጠቃሚዎች የራሳቸውን ማሻሻያ እንዲያደርጉና የተለያዩ ቴክኒኮችን በቀላሉ እንዲማሩ የሚያስችል ነው፡፡ ⛔️ 2. Stencil የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆች ላይ የተለያዩ ስእሎችን ለመፍጠር እና ለማስዋብ የሚፈልጉ ከሆነ ይህ የድረ ገፅ ምንጭ ትልቅ እገዛ ሊያደርግሎት ይችላል፡፡ በተለይም ልዩ የግራፊክስ ዲዛይኖችን በማህበራዊ ሚዲያ ለማጋራት እንዲችሉና ለተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች የሚያስፈልጉ የሎጎና የማስታወቂያ ተግባራትን እንዲያከናውኑ የሚያስችል ማእቀፍ በድረ ገፁ ላይ በመካተቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥሩ ዲዛይነር ለመሆን ያስችሎታል፡፡ 📛 3. Crello ይህ ድረ ገፅ ከ33 በላይ የቴምፕሌት (templates) አሰራሮችን ከ 10 ሺ የግራፊክስ አይነቶችን ጋር አጣምሮ የያዘ ሲሆን በአይነቱ ልዩ የሆነ የግራፊክስ ዲዛይን ለመስራት የሚፈልጉ ተጠቃሚዎች የመጨረሻውን የቴምፕሌት ደረጃ የሚያገኙበትም ድረ ገፅ ነው፡፡ በዚህ ድረ ገፅ ላይ የሚሰሩ ግራፊክሶች አብዛኛውን ግዜ አስደማሚ ይዘት ያላቸው ሲሆን ዲዛይናቸውም የላቀ ቴክኒክ የሚጠቀም ነው፡፡ 🛑 4 Piktochart ይህ የድረ ገፅ አይነት ከ600 በላይ የሆኑ የፕሮፌሽናል ይዘት ያላቸው የኢንፎግራፊክስ (infographics) ቴምፕሌቶችን በማረ አቀራረብ ለተጠቃሚዎቹ የሚያደርስ ሲሆን የተዋበ የኢንፎግራፊክስ ዲዛይን ለመስራት የሚመኙ ሰዎች ምኞታቸውን የሚያሳኩበትም ነው፡፡ ድረ ገፁ በቀላሉ የተለያዩ ቴክኒኮችን ለመማር የሚያስችል ፕላትፎርም በመዘርጋቱ ማንኛውንም የኢንፎግራፊክስ አይነቶች ለመለማመድ ብዙም ከባድ አይደለም፡፡ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE with UR FRIENDS KINDLY ❤️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻     📚 For Video Explanation  📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬      ✅ TikTok 👉 @johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

😱 አስደንጋጭ ውጤት በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት! 📚🚫 ዋና ዋና ነጥቦች: • 87% የግል ተቋም ተማሪዎች በመውጫ ፈተና ወደቁ 📉 • 22 የግል ተቋማት ምንም ተማሪ አላሳለፉም ❌ • የግል ተቋማት አጠቃላይ ውጤት: 13% ብቻ ✅ • የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ውጤት: 58% አሳለፉ 🏫 ምን ማለት ነው? 1️⃣ የግል ተቋማት የትምህርት ጥራት ጥያቄ ውስጥ ገባ 2️⃣ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች አንፃራዊ የተሻለ ዉጤት አስመዘገቡ 3️⃣ አስቸኳይ የትምህርት ጥራት ማሻሻያ ያስፈልጋል የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ይህን አስታወቁ ለወደፊቱ ምን መደረግ አለበት? 🤔💡 #የትምህርት_ጥራት #የግል_ተቋማት_ችግር #የመውጫ_ፈተና ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

❗️Urgent Notice "የኢትዮጵያ መንግስት 5ሚሊየን ፕሮግራመሮችን ለማፍራት እቅድ ይዟል" የኢትዮጵያ መንግስት ከተባበሩት አረብ ኢምሬት ጋር በመተባበር በቀጣይ 3 አመታት 5ሚሊየን ፕሮግራመሮችን ለማፍራት እቅድ ይዞ ወደ ስራ ገብቷል። 🔻ይህ ስልጠና ሲጠናቀቅ አለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፍኬት ያገኛሉ::ትምህርቱ የሚሰጠው በኦን ላይን ሲሆን ከርሰዎ የሚሰፈልገው ሞባይል ወይ ላበቶፕ እና ኢንተርኔት ብቻ ነው ::ትምህርቱን በኢንተርኔት ከቤተዎ ሁነው ይማራሉ:: የሚሰጡ ትምህርቶች:- ✅Android Kotlin Development  Fundamentals ✅Data Science Fundamentals ✅Programming Fundamentals 💻ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ👇👇 https://ethiocoders.et ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ SHARE WITH UR FRIENDS ⤴️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾YouTube 👉JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

❇️Learn Hacking Using Android From Scratch  https://drive.google.com/drive/folders/1EsVmWyw5OCMag6bkTY7v_2w2xT590n7W Hacking books https://drive.google.com/drive/mobile/folders/0B5rqWHARHFcVNUpNamdoMlRqRm8 Network Security  https://drive.google.com/drive/folders/0B9h6Z88xmpyKWGZyZk1hSzVfOWs?sort=13&direction=a Python  https://drive.google.com/drive/folders/0B-naBPVFnJB-TDJ4NFFrQWdpLW8 Learn Python & Ethical Hacking From Scratch - 12.1 GB Udemy https://drive.google.com/open?id=1JaGBX2Jmi48griwRCR8HKBTcznYnF4T1 The Complete Python Course - Learn Python by Doing - Udemy https://drive.google.com/open?id=1SOve7HN6M3xzvnBC6l87EcogkJHgXTFk Django 2 & Python - The Ultimate Web Development Bootcamp - Udemy https://drive.google.com/open?id=1E73DxFufDW794eTVcRRRHRBRTALzirwu Wifi Hacking Penetration Testing From Scratch https://drive.google.com/drive/u/0/mobile/folders/1rfUC1VMEKky2vBFoC6qTPhtyptL7fNq9 Cyber Security Bundle https://drive.google.com/drive/folders/1DKOSjOY_P1JCXDi0XxVTHkOWl4yNj1GL?usp=sharing Dedsec Advance Wifi Hacking Course https://drive.google.com/drive/mobile/folders/19Y8K1UhOqHyQrO0ED3Z5nPbKWQd1oaD9 Hacking Exploit https://drive.google.com/drive/folders/0BzmvOhnl9n9HMFFvVDJ5TGNyQzQ CEHv9 Ethical Hacking Training Ec-Council https://drive.google.com/folderview?id=0B3yiSJK5LEsHWktGN2VXR0F3Wlk Learn Ethical Hacking Advance Level Using Kali Linux https://drive.google.com/drive/folders/1NFG4Li5Q7uulp7Hpn8t3ZkWvviGVg-fJ Ethical Hacking From Scratch To advanced https://drive.google.com/uc?id=0B9imUSbsU3YlOV9PTk1zaDVkWEU&export=download Ethical Hacking Course. Language Hindi https://drive.google.com/drive/mobile/folders/1MBKOClZ--Ovc9Rp9VtkpzJI6xgzTQslC 1 TB Udemy Courses https://drive.google.com/drive/mobile/folders/0Bwci1XJP8s_VZGN6OUdfTEozSmM?usp=sharing All Udemy And Programming Courses https://drive.google.com/folderview?id=1rkGmGcnkwXZRRcNWaHo2DiNRPFNVluHB Seo Course  https://drive.google.com/open?id=0B6Ygk-lvceUWblZhMjIxZkZBY00 Complete Android Course https://drive.google.com/file/d/1IAI-LulEeXA2jFAsH4sq5t4WM1S8dsnn/view Html Full Course https://drive.google.com/folderview?id=0B3LfaGUUk6tiT18xZDRBY1FCVXc Cloud Based Courses Collection Become A Cloud Expert https://drive.google.com/drive/u/0/mobile/folders/1IFDoxZAl7k8PfJSblyw2X2D1MN1QzwtS/1vhzBtdhAtmLQfhpL6Wsyt8_2IJw3mslF?sort=13&direction=a Udacity - Software Engineering [All 23 Courses] https://drive.google.com/drive/mobile/folders/1Zw82azj7ELOBC-uJrStxwgwdh8uRWY54 Udemy - PHP for Beginners How to Build an E-Commerce Store https://drive.google.com/drive/folders/1WRfuZJeJq72tJmVrVhmfEk-yv8-K_WtS Building Apps with Angular and Breeze First Edition https://drive.google.com/open?id=1UkZPvXh7NenLtLOjFycNJtvxUuC5CQ4O Learning Angular LiveLessons Covering Angular 2 and Angular 4, Second Edition https://drive.google.com/open?id=1Y6nUHaL9wYObU07Zkd5BzJVOcSadLN3Z Pluralsight - Angular Security Using JSON Web Tokens https://drive.google.com/open?id=1zkAwZ9dDeT4Z77A0fZWV9bPXYa5ASGCB Pluralsight - Code School Accelerating Through Angular https://drive.google.com/drive/folders/1SjjVavSTwmImKGefLwPZSC0yhKB0f4gU?usp=sharing Udemy - Angular - Concepts, Code and Collective Wisdom https://drive.google.com/open?id=13y-2icK6oC59BEnbJFZvPhx8xpvk17Mw Udemy.C.programming.step.by.step.from.beginners.to.advance.level https://drive.google.com/drive/folders/1pSjRyt9MJmRhQI9_4SFqHxlC6zqrBs5P Java Programming - Complete Tutorial https://drive.google.com/drive/u/0/mobile/folders/1IFDoxZAl7k8PfJSblyw2X2D1MN1QzwtS/1K3EIe2kfBEUgCP3cTJA6le3LH8sg-_EV?sort=13&direction=a Deep learning Manning books https://drive.google.com/drive/folders/1yXZ1HgyQ7yPUJI8cC7ZnTWi0BAbxq_Kg?usp=sharing Wireshark Paid Course https://drive.google.com/folderview?id=12CZulploMfkYGTIhyFixoixjmthjw0AV ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ SHARE WITH UR FRIENDS ⤴️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾YouTube 👉JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

✅ ሙሉ ለሙሉ ነፃ የትምህርት ስኮላርሽፕ የሚሰጡ ዩኒቨርስቲዎች ከነ አድራሻቸው እነሆ! 📌1. Simon Fraser University Scholarships In Canada https://lnkd.in/dkNEy39J 📌2. Orange Knowledge Programme In Netherlands https://lnkd.in/dvvN5pAE 📌3. Boston University Scholarships In USA https://lnkd.in/dx4Xn7Z 📌4. British Council STEM Scholarships In UK https://lnkd.in/dn77K7dm 📌5. Deakin University Scholarship in Australia https://lnkd.in/dUrKBJbe 📌6. LOCALINTERNational Summer Paid Internship in Turkey https://lnkd.in/dPBySrM8 📌7. 300 University of South Australia Scholarships https://lnkd.in/dRKFAtQ8 📌8. University of Miami Stamps Scholarship In USA https://lnkd.in/dZQ_sKnR 📌9. DAAD Helmut Schmidt Germany Scholarship https://lnkd.in/dbw36D8n 📌10. Hokkaido University MEXT Japan Government Scholarship https://lnkd.in/d6MNJz7i 📌11. University of Manitoba Scholarship In Canada https://lnkd.in/dEkcYbA 📌12. Aalto University Scholarship In Finland https://lnkd.in/d4WtQ6AN 📌13. Australian Government Research Training Program https://lnkd.in/dS2qtT_S 📌14. University of Dundee Scholarships In UK https://lnkd.in/dg3b3UrC 📌15. Luiss University ENI Scholarship In Italy https://lnkd.in/ddwAAatP ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬ SHARE WITH UR FRIENDS ⤴️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾YouTube 👉JOHN TUTORIAL     📚 For Video Explanation  📚 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬      ✅ TikTok 👉 @ johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Old telegram groups መሸጥ Old telegram ግሩፖች ያላችሁ( be 2022 Ena keza betach balew amete mihret create yetederge )  የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ አንድ አመት የቆየ መሆን 👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን። ማንም መሸጥ የሚፈልጉ የዋጋ ዝርዝር 👇 2019 = 400 birr 2020 = 300 birr 2021 = 250 birr 2022 = 200 bir📱📣 ለመሸጥ ምትፈልጉ @sorithefirst ወይም በ 0928232227 መደወል ይችላሉ For more information join👇👇 https://t.me/+PGk2lA_pU2ZjOTcx ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

❇️ እጅግ ጠቃሚ የድረ-ገፅ ጥቆማ ❇️ ማናቸውንም ከትምህርት ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ጉዳዮች ሲሹና ከዚያም አለፍ ሲል ‼️ብዙ የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት ⤴️ ለህይወቶ አዲስ መንገድና ክህሎት ለመማር ሲፈልጉ ልዩ ልዩ የኢንተርኔት ድረ-ገፆችን መጎብኘት እየተለመደ መጥቷል፡፡ በመሆኑም በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ላይ መሰልጠን ካስፈለጎት እና በተለይም አሁን ካለው #የቴክኖሎጂ ዓለም ጋር ራሶን ይበልጥ ማጎዳኘት ከፈለጉ ከዚህ በታች የምትመለከቷቸው ልዩ ልዩ ድረ-ገፆች በእጅጉ ሊረዷችሁ ይችላሉና ይጎብኟቸው፡፡ ❇️ ነጻ የኦንላይን ትምህርቶችን ማግኛ (FREE ONLINE COURSES & CERTIFICATE) • COURSERA • MIT OPEB WARE • UDACITY • UDEMY • EDX ❇️ ነፃ የስኮላርሺፕ እድሎች የሚሞክሩበት (FREE SCHOOLARSHIP FOR ETHIOPIAN STUDENT) • ERASMUS MUNDUS (EUROPEAN COMMISSION) • NUFFIC (HOLAND) • EIFFEL (FRANCE) • NEWZELAND DEVELOPMENT SCHOLARSHIP • VLIROUS (BELGIUM) • ITALIAN GOVERNMENT SCHOLARSHIP ❇️ የኮዲንግ ትምህርቶችን የሚያገኙበት (CODING SITES) • THE ODIN PROJECT • UPSKILL • FREECODECAMP • W3SCHOOLS • TUTORIALSPOINT • kHAN ACADEMY • GA DASH • SOLOLEARN • CODE ACADEMY • C4LEARNER ❇️ የሂሳብ ትምህርቶችን ማግኛ (MATHEMATHS • https://amser.orghttps://www.brightstorm.com/math/https://www.doubledivision.org/http://www.mathtv.comhttp://mathforum.orghttp://www.aaamath.com/ ❇️ ክራክ የተደረጉ መተግበሪያዎች የሚያገኙበት (Cracked software’s downloading sites) • www.piratecity.netIgetintopc.comhttps://securityxploded.com/www.p30download.comwww.downloadha.com. 🔺የመፀሀፍት ድረገፆች ◽️ www.bookboon.com ◽️ http://sharebookfree.com ◽️ http://m.freebooks.com ◽️ www.obooko.com ◽️ www.manybooks.net ◽️ www.epubbud.com ◽️ www.bookyards.com ◽️ www.getfreeebooks.com ◽️ freecomputerbooks.com ◽️ www.essays.se ◽️ www.sparknotes.com ◽️ www.pink.monkey.com 🔺የጥያቄዎች ምላሽ ◽️ www.ehow.com ◽️ www.whatis.com ◽️ www.howstuffwork.com ◽️ www.webopedia.com ◽️ www.plagtracker.com ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share FOR more ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL🧑‍💻 https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬      ✅ TikTok 👉 @ johnhd44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

👏 💐 CONGRATULATIONS 👏 💐 Show your excitement by giving us reaction! 👍 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬
👏 💐 CONGRATULATIONS 👏 💐 Show your excitement by giving us reaction! 👍 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬