en
Feedback
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

JOHN TUTORIAL 🧑‍💻

Open in Telegram

Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial 🗯4promotion 👉 @Jo21hn 📚Exit Exam | Freshman course and Exams ❇️Video Tutorials | crypto news 📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips

Show more
9 439
Subscribers
-324 hours
+37 days
-3830 days
Posts Archive
+4
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🟥 EXIT EXAM MODEL QUESTION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🏢BAHIR DAR INSTITUTE OF TECHNOLOGY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

+4
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ EXIT EXAM MODEL QUESTION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🟦PROJECT MANAGEMENT ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ EXIT EXAM MODEL QUESTION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🖥 COMPUTER SCIENCE 🖥 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    🟥GIVEN BY ✅MINISTRY OF EDUCATION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ For Your Feedback 👉@Jo21hn ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

+1
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📚 EXIT EXAM MODEL QUESTION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🧑‍💻 SOFTWARE ENGINEERING 👨‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🟥 HARAMAYA UNIVERSITY ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

+2
✅  EXIT EXAM MODEL QUESTION ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🏗 CIVIL ENGINEERING 🏗 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ INDIAN SPACE RESEARCH ORGANISATIONS ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ⬇️ Join and Share for more👇         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯         ✳️  @John_Tutorial   🎯 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾  YouTube Channel Search by 👇 🅾    John Tutorial or @JohnHD44 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️📱📱📱📱 ( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ⚠️⚠️ ) 🎉 ለታማኝ ቤተሰቦች. መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏 Old telegram ግሩፖች ያላችሁ( be 2022 Ena keza betach balew amete mihret create yetederge )  የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ አንድ አመት የቆየ መሆን አለበት ቢያንስ አንድ አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ በ 👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን። 🔨Yetekefetebet year bekoye kutr birrum bezaw lk ychemral በዚህ አኳንት ሽጣችሁ  ከተጭበረበሩ best profile channel ሀላፊነት ይወስዳል። ማንም መሸጥ የሚፈልጉ የዋጋ ዝርዝር 👇 2018 = 500 birr 2019 = 400 birr 2020 = 300 birr 2021 = 250 birr 2022 = 200 bir📱📣 ለመሸጥ ምትፈልጉ @sorithefirst ወይም በ 0928232227 መደወል ይችላሉ For more information join https://t.me/old_group_buyerchannel▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

የእርዳታ ጥሪ ‼️ ተማሪ ናትናኤል ደመላሽ የ5ተኛ አመት የ electrical power and control ተማሪ ሲሆን እናቱ የልብ ህክምና ስትከታተል የነበረ ሲሆን ችግሩ ከፍ ስላለ ቀዶ ጥገና በአፍ
+1
የእርዳታ ጥሪ ‼️ ተማሪ ናትናኤል ደመላሽ የ5ተኛ አመት የ electrical power and control ተማሪ ሲሆን እናቱ የልብ ህክምና ስትከታተል የነበረ ሲሆን ችግሩ ከፍ ስላለ ቀዶ ጥገና በአፍጣኝ መደረግ እንዳለበት ተነግሮናል:: እናም ይህንን ቀዶ ጥገና ለማካሄድ እስከ 760,000 ብር የተጠየቅን ሲሆን የአቅማቹሁን ከጎናችን  ሆናቹ እንድትተባበሩን እንማፀናቹሀለን ። ንግድ ባንክ አካውንት | 1000298948935 | Natnael demelash Abyssinia bank | 69362826  |  Natnael demelash

የእርዳታ ጥሪ ‼️ ተማሪ ናትናኤል ደመላሽ የ5ተኛ አመት የ electrical power and control ተማሪ ሲሆን እናቱ የልብ ህክምና ስትከታተል የነበረ ሲሆን ችግሩ ከፍ ስላለ ቀዶ ጥገና በአፍ
+1
የእርዳታ ጥሪ ‼️ ተማሪ ናትናኤል ደመላሽ የ5ተኛ አመት የ electrical power and control ተማሪ ሲሆን እናቱ የልብ ህክምና ስትከታተል የነበረ ሲሆን ችግሩ ከፍ ስላለ ቀዶ ጥገና በአፍጣኝ መደረግ እንዳለበት ተነግሮናል:: እናም ይህንን ቀዶ ጥገና ለማካሄድ እስከ 760,000 ብር የተጠየቅን ሲሆን የአቅማቹሁን ከጎናችን  ሆናቹ እንድትተባበሩን እንማፀናቹሀለን ። ንግድ ባንክ አካውንት | 1000298948935 | Natnael demelash Abyssinia bank | 69362826  |  Natnael demelash

Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️📱📱📱📱 ( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ⚠️⚠️ ) 🎉 ለታማኝ ቤተሰቦች. መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏 Old telegram ግሩፖች ያላችሁ( be 2022 Ena keza betach balew amete mihret create yetederge )  የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ አንድ አመት የቆየ መሆን አለበት ቢያንስ አንድ አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ በ 👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን። 🔨Yetekefetebet year bekoye kutr birrum bezaw lk ychemral በዚህ አኳንት ሽጣችሁ  ከተጭበረበሩ best profile channel ሀላፊነት ይወስዳል። ማንም መሸጥ የሚፈልጉ የዋጋ ዝርዝር 👇 2018 = 500 birr 2019 = 400 birr 2020 = 300 birr 2021 = 250 birr 2022 = 200 bir📱📣 ለመሸጥ ምትፈልጉ @sorithefirst ወይም በ 0928232227 መደወል ይችላሉ For more information join https://t.me/old_group_buyerchannel ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው በሰላም አደረሳችሁ። "…መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥ መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ" 1
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው በሰላም አደረሳችሁ። "…መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥ መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ" 1ኛ ቆሮ15 ፣ 3-4… "…እንደተናገረ ተነሥቶአል ! ማቴ 28፣6 "…ሞት ድል በመነሣት ተዋጠ " 1ኛ ቆሮ 15፣54  በማቴዎስ ወንጌል ፥ " እነሆ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ የእግዚአብሔር መልአክ ከሰማይ ወርዶአልና ፤ ቀርቦም በመቃብሩ አፍ ላይ ድንጋይዋን አንከባሎ በላይዋ ተቀመጠ፡፡ መልኩም እንደ መብረቅ ፤ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበር፡፡ እርሱንም ከመፍራት የተነሣ መቃብሩን የሚጠብቁ ታወኩ ፤ እንደ በድንም ሆኑ፡፡ መልአኩ መልሶ ሴቶቹን እንዲህ አላቸው፥ ' እናንተስ #አትፍሩ ፤ የተሰቀለውን #ኢየሱስን_እንደምትሹ አውቃለሁና፡፡ በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደ ተናገረው ተነሥቶአል ' " ተብሎ እንደተጻፈው #መድኃኒዓለም ብርሃንን ተጎናጽፎ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን በክብር #ተነሥቶአል፡፡ መልካም የትንሣኤ በዓል ! በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን !❣ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

🅾Update DV2025 የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋሉ። ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ። ✍NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል። ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል። ❗️የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት #የሚያጭበረብሩ_አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል። ❗️አንድ አመልካች ዲቪ 2025 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ ከላይ የተጠቀሰው ድረገጽ መሆኑን አስገንዝቧል። አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች። ❣ለሞላቹ ሁሉ መልካም  ዕድል❣ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE WITH UR FRIENDS kindly ⤴️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

🇺🇸 DV_2025 🇺🇸 🅾 ቅዳሜ ሚያዚያ 26   ወይም May 4 ....ከምሽቱ 1 ሳት ጀምሮ  ይወጣል:: ❇️ Confirmation Number  ማስታወሳቹን እንዳረሱ❗️ውጤቱን ምታዩት በሱ ስለሆነ፡፡ ✅ ያለምንም ክፍያ የትም ሳይሄዱ በቀላሉ እቤታዎ ሆነው በስልክዎ ውጤትዎን ይወቁ ❣ለሞላቹ ሁሉ መልካም  ዕድል❣ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE WITH UR FRIENDS kindly ⤴️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

🌐Website Development ❇️በነጻ ለመማር ከፈለጉ እነዚህን ዌብሳይት ቀድማችሁ ተመልከቱ 1. HTML - w3schools.com 2. CSS - web.dev 3. JavaScript - scrimba.com 4. React - react-tutorial.app 5. Next - nextjs.org 6. TailwindCSS - tailwindcss.com 7. Git & GitHub - git-scm.com 8. SQL - sqlbolt.com 9. Python - PythonTutorial.net 10. API - rapidapi.com 11. Node - nodejs.dev ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE WITH UR FRIENDS kindly ⤴️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ ! 🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ። 🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r00828582154 ✅ ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ♦️♦️SHARE Share ♦️♦️       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝

❇️Exit Exam የመውጫ ፈተና መቼ ይሰጣል? ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዝያ 9/2016 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ፤ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ 21/2016 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ አሳውቋል። #Via Ministry Of Education 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌

🌐Top Ten Important Websites 🌐 ✅10 በጣም ጠቃሚ ድረገፆች 📌1. themarkup.org/series/blacklight = Real Time website privacy inspector. ማንኛውንም ድረገፅ ከመክፈታችሁ በፊት ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ ይጠቅማችኋል። 📌2. codingame.com = ጌም እየተጫወታችሁ ኮዲንግ የምትለማመዱበት 📌3. Remotists.com = በአለም አቀፍ ደረጃ remote ስራዎችን search የምታደርጉበት 📌4. hacksplaining.com = Hacking ቀላል በሆነ መንገድ የምትማሩበት 📌5 Typelit.io = የተለያዩ ፅሁፎችን Type እያደረጋችሁ የምትለማመዱበት 📌6. coveryourtracks.eff.org = የምትጥቀሙት browser ምን አይነት መረጃ አሳልፎ እንደሚሰጥና track ያደርግ እንደሆነ check የምታደርጉበት 📌7. www.startrek.com/ የቴክ ዜናዎች ዶክመንተሪዎችና ታሪኮች በፅሁፍ የምታገኙበት 📌8. musclewiki.com = የሰውነት እንቅስቃሴ በምናደርግበት ጊዜ ምን አይነት ስፖርት መስራት እንዳለብንና የትኛውን የሰውነታችን ክፍል ለማዳበር እንደሚጠቅመን ስዕላዊ በሆነ መንገድ የሚያሳየን 📌9. codepen.io = የተለያዩ ኮዲንግ ፕሮጀችቶችን የምታገኙበት እንዲሁም ድረገፁ ላይ ኮድ ፅፋችሁ run  ታደርጉበታላችሁ። 📌10. litsolutions.org = የተለያዩ መፅህፍትን ጥያቄዎች መልስ የምታገኙበት ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🔥 ወደ Youtube ቻናላችንን በመሄድ ጠቃሚ ጠቃሚ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ👇👇      https://youtu.be/Ik12p-zyEDM?si=IkfNvxM84IwBHUpi ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE WITH YOUR FRIENDS kindly ⤴️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

❇️ በ PATTERN ወይም በ Password የተዘጉ ሞባይል ስልኮች ካለ ምንም ኢንተርኔት እና ምንም መረጃ ሳናጠፋ እንዴት መመለስ እንደምንችል እንይ። ❗️ በቅድሚያ የሚያስፈልጉ ነገሮች👇 📌1ኛ፦ Aroma file manager የሚባል አፕሊኬሽን በሌላ ስልክ ላይ ዳውንሎድ ማድረግ በዚህ ሊንክ ዳውንሎድ አድርጉ፦ https://www.allmobitools.com/download-aroma-file-manager.../ 📌2ኛ፦  ያወረድነውን app የምንናስቀምጥበት ሚሞሪ ካርድ ያስፈልገናል 3ኛ፦ የተዘጋው ስልክ ያስፈልጋል Step1️⃣ aroma file manager አፕሊኬሽ ካወረዳችሁ በኃላ ወደ ሚሞሪ ካርዱ ጫኑት። እና ካርዱ ወደ ተዘጋው ስልክ አስገቡት Step2️⃣ ከዛ ስልኩ poweroff እናረገው እና የ recovery stock ወይም ስልካችን ካጠፋነው ቡኃላ የ power እና የ ድምፅ መጨመርያ ኣንድ ላይ ተጭነን እንቆያለን( እንደ ስልኩ አይነት ሊለያይ ይችላል) Step3️⃣ ወደ recovery mode ከገባን ቡኃላ የ ድምፅ መጫኞቹ ወደ ላይ እና ታች የ power መጫኛው ደሞ እንደ ok ሆነው እንጠቀማቸው Step4️⃣ recovery mode ላይ install zip from sd card የሚለውን ላይ ok/power button እንጫን እና aroma file manager ያስቀመጥንበት folder ገብተን install እንለዋለን Step5️⃣ ከዛ aroma file manager ከከፈታቹ ቡሃላ ወደ navigate የሚለውን ትወርዱ እና automount all devices on start የሚለውን ተጭናችሁ ከዛ ዝጉት Step6️⃣ step4 ላይ እንዳደረጋችሁት step6 ላይም ድገሙት Step7️⃣ aroma file manager እንደገና ሲከፈት ወደ data folder ፤ከዛ system folder ትገቡ አና 'gesture.key' or 'password.key' የሚል ታገኛላችሁ Step8️⃣ ከዛ ያገኛችሁት gesture.key or password.key ኣጥፉትና ስልካችሁን reboot ኣድርጉት Step9️⃣ በቃ አሁን ስልኩ ይከፈታል ።ስልኩ ሲከፈት የማትረሱትን pattern ወይም password በማስገባት መጠቀም ትችላላችሁ ። ⚪️ ወደ Youtube ቻናላችንን በመሄድ ጠቃሚ ጠቃሚ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ👇👇      https://youtu.be/Ik12p-zyEDM?si=IkfNvxM84IwBHUpi ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SHARE WITH YOUR FRIENDS kindly ⤴️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

✅ ለተማሪዎች እጅግ በጣም የሚጠቅሙ ምርጥ ድረገፆች እነሆ 1⃣. classcentral.com 👉 free courses to learn 2⃣. kashipara.com 👉free programming projects with source code.. 3⃣. cosmolearning.org 👉online learning and download pdfs.... 4⃣. wormhole.app 👉share up to 10GB files online... 5⃣. wolframalpha.com 👉 problem solver...Math,physics,chemistry.... 6⃣. bigthink.com 👉 best online learning sites for students...any Sub. 7⃣. gradecalculator.mes.fm/ 👉 grade calculator.. 8⃣. Brightstorm.com 9⃣. Edx.org 🔟. witeboard.com 1⃣1⃣. skillsyouneed.com ══════❁✿❁═══════            SHARE WITH YOUR FRIENDS kindly ⤴️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬    ✅For more  Join us 👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ 🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢድ ሙባረክ! ╔═══════════╗ ❇️ @John_Tutorial ❇️ ❇️ @John_Tutorial
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢድ ሙባረክ! ╔═══════════╗        ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ❇️      @John_Tutorial      ❇️       ╚═══════════╝ #John_Tutorial

JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 - Statistics & analytics of Telegram channel @john_tutorial