cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Maximilian Mindset

አነቃቂ፣ ለለውጥ አነሳሽ፣ አስተመሪ፣ እውነተኛ እና ሊተገበሩ የሚችሉ የስኬት መርሆዎችን ከአለፉት እና አሁን ካሉት የአለማችን ታላላቅ ሰዎች ልምዶች፣ ከመጽሐፍ ገፆች እና ከሌሎች የሚቀርብበት

Show more
Advertising posts
203
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+230 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ከሁለቱ ጅግና ማነው? እንደማይነሳ አውቆ የሞተ ወይስ እንደሚነሳ አውቆ የሞተ ነው ጀግና በግራ በኩል የሚታየው የናዝሬቱ ኢየሱስ የገፀ-ባህሪይ ፎቶ ሲሆን በቀኝ በኩል ያለው ደግሞ የማርክሲስት አብዮተኛው ማርክሲስት አርጀንቲናዊው ኢርኔስቶ ቼ ጉዌቬራ ሲሆን ቼ የእሱ ሀገር ዜጎች ላልሆኑ የባዕድ ሀገር ጭቁን ህዝቦች የታገለ ሲሆን ከላቲን እና ሰሜን አፍሪካ ባሻገር ውቅያኖስ አቋርጦ እስከ አፍሪካ ድረስ ዘልቆ ህዝቦችን ከምዕራባውያን ጭቆና ነፃ ለማውጣት ሞት እንኳን ለመሞት ወስኖ ሲታገል የነበረ ሲሆን ከሞተ እንደማይነሳ ያውቅ ነበር። የናዝሬቱ ኢየሱስ ግን ሞቶ በሦስተኛው ቀን እንደሚነሳ በተደጋጋሚ ለደቀመዛሙርቱ ተናግሮ ነበር። እንደማይነሳ አውቆ የሞተ ወይስ እንደሚነሳ አውቆ የሞተ ነው ጀግና???
611Loading...
02
ኢየሱስ ግን ሳይሰቀል በፊት ስለ የትኛው መስቀል ነበር የተናገረው በማርቆስ 10:21 ላይ? ወይስ ኢየሱስ ያልተናገረውን ተናገረ ብለው ሰዎች ፅፈውት ነው? ሁለተኛው ጥያቄ "ስለ ምን ቸር ትለኛለህ ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም" ማር 10:18 ኢየሱስ እንዲህ እያለ እናንተ ወንድሞቼ ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው የምትሉት በምን ምክንያት ነው? ማርቆስ 10:18 ኢየሱስም፡— ስለ ምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም። 19 ትእዛዛትን ታውቃለህ፤ አታመንዝር፥ አትግደል፥ አትስረቅ፥ በሐሰት አትመስክር፥ አታታልል፥ አባትህንና እናትህን አክብር፡ አለው። 20 እርሱም መልሶ፡— መምህር ሆይ፥ ይህን ሁሉ ከሕፃንነቴ ጀምሬ ጠብቄአለሁ፡ አለው። 21 ኢየሱስም ወደ እርሱ ተመልክቶ ወደደውና፡— አንድ ነገር ጐደለህ፤ ሂድ፥ ያለህን ሁሉ ሽጠህ ለድሆች ስጥ፥ በሰማይም መዝገብ ታገኛለህ፥ መስቀሉንም ተሸክመህ፡ ና፥ ተከተለኝ፡ አለው።
670Loading...
03
ሀይማኖቶች በህይወት የሰነበቱት አማኞቻቸውን በፍራት በሞምላት እና በማስፈራራት ነው።
620Loading...
04
Before King Ahmed of Ottoman went to war, he locked his wife (the beautiful Queen) in a private room and gave the key to his best friend Mousa and said: "If I'm not back in four days, open the room and she's yours” He climbed on his horse and gallops off towards the battlefield. Half an hour later, the King noticed a cloud of dust behind him. He stopped and saw his friend galloping very fast towards him. "What's wrong ?" Asked the King. Out of breath, his friend Mousa responded: "You gave me the wrong key" What???😳 Can you imagine🙄 He didn't even wait for the said 4days before trying the keys😂 Be careful with the one you consider your best "friends" and whom you think you can entrust them with your hard earned treasure - they could be wishing you dead soon and hopefully inherit your God-given fortune! Just an Advice🤗 Culled from Hon Smile Samson Aminu wall.
750Loading...
05
Think Without Mind "To be with a past is to be in a prison. The bigger the past, the more you are burdened with it. The more you are burdened with the past, the more you are incapable of living in the present. Then the present is only a word---- you don't experience it. And Truth is always in the present. Past is only memory, and future imagination. One is no more; one has yet to be. Between the two is this small precious moment. And you can be in contact with this precious moment only if there is no mind. Mind means past and future. Either the mind thinks of that which has gone, or of that which is to come; either of yesterdays or of tomorrows." Osho
640Loading...
06
ይህ መራራ ሀቅ ነው። ፎቶ በመነሳት እና በመለጠፍ የሚፈታ ችግር የለም። ችግርን መፍታት ከተፈለገ ባንዳ እና የባንዳ ልጆችን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ እንዳያኮተኩቱ አድርጎ መጥረግ አልያም መነጋገር እና ሰላም መፍጠር። የብልፅግና ኢጎ፣ የፋኖ ባዶ ቀረርቶ የሸኔ የሽፍታ ተግባር ሰልችቶኛል እኔ በበኩሌ። በሀገራችን ሰርተን መበልፀግ እንፈልጋለን ግን ከአንዱ ክልል ወደ ሌላው፣ ከአንዱ ዞን ወደ ሌላው እንዴት ተዘዋውረን ሰርተን ሀብት እናፍራ? እድሜያችንን እያባከናችሁት ነው፣ እባካችሁ አላማችሁ ህዝብ ከሆነ ከብልፅግና ደንቆሮዎች እስከ ነፃ አውጪ ነን ባይ ወንበዴዎች ሰው ሁኑ እና ማሰብ ጀምሩ። ሰው ስትሆኑ ማሰብ ስለምትችሉ መግባባት አይከብዳችሁም።
620Loading...
ከሁለቱ ጅግና ማነው? እንደማይነሳ አውቆ የሞተ ወይስ እንደሚነሳ አውቆ የሞተ ነው ጀግና በግራ በኩል የሚታየው የናዝሬቱ ኢየሱስ የገፀ-ባህሪይ ፎቶ ሲሆን በቀኝ በኩል ያለው ደግሞ የማርክሲስት አብዮተኛው ማርክሲስት አርጀንቲናዊው ኢርኔስቶ ቼ ጉዌቬራ ሲሆን ቼ የእሱ ሀገር ዜጎች ላልሆኑ የባዕድ ሀገር ጭቁን ህዝቦች የታገለ ሲሆን ከላቲን እና ሰሜን አፍሪካ ባሻገር ውቅያኖስ አቋርጦ እስከ አፍሪካ ድረስ ዘልቆ ህዝቦችን ከምዕራባውያን ጭቆና ነፃ ለማውጣት ሞት እንኳን ለመሞት ወስኖ ሲታገል የነበረ ሲሆን ከሞተ እንደማይነሳ ያውቅ ነበር። የናዝሬቱ ኢየሱስ ግን ሞቶ በሦስተኛው ቀን እንደሚነሳ በተደጋጋሚ ለደቀመዛሙርቱ ተናግሮ ነበር። እንደማይነሳ አውቆ የሞተ ወይስ እንደሚነሳ አውቆ የሞተ ነው ጀግና???
Show all...
ኢየሱስ ግን ሳይሰቀል በፊት ስለ የትኛው መስቀል ነበር የተናገረው በማርቆስ 10:21 ላይ? ወይስ ኢየሱስ ያልተናገረውን ተናገረ ብለው ሰዎች ፅፈውት ነው? ሁለተኛው ጥያቄ "ስለ ምን ቸር ትለኛለህ ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም" ማር 10:18 ኢየሱስ እንዲህ እያለ እናንተ ወንድሞቼ ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው የምትሉት በምን ምክንያት ነው? ማርቆስ 10:18 ኢየሱስም፡— ስለ ምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም። 19 ትእዛዛትን ታውቃለህ፤ አታመንዝር፥ አትግደል፥ አትስረቅ፥ በሐሰት አትመስክር፥ አታታልል፥ አባትህንና እናትህን አክብር፡ አለው። 20 እርሱም መልሶ፡— መምህር ሆይ፥ ይህን ሁሉ ከሕፃንነቴ ጀምሬ ጠብቄአለሁ፡ አለው። 21 ኢየሱስም ወደ እርሱ ተመልክቶ ወደደውና፡— አንድ ነገር ጐደለህ፤ ሂድ፥ ያለህን ሁሉ ሽጠህ ለድሆች ስጥ፥ በሰማይም መዝገብ ታገኛለህ፥ መስቀሉንም ተሸክመህ፡ ና፥ ተከተለኝ፡ አለው።
Show all...
ሀይማኖቶች በህይወት የሰነበቱት አማኞቻቸውን በፍራት በሞምላት እና በማስፈራራት ነው።
Show all...
Before King Ahmed of Ottoman went to war, he locked his wife (the beautiful Queen) in a private room and gave the key to his best friend Mousa and said: "If I'm not back in four days, open the room and she's yours” He climbed on his horse and gallops off towards the battlefield. Half an hour later, the King noticed a cloud of dust behind him. He stopped and saw his friend galloping very fast towards him. "What's wrong ?" Asked the King. Out of breath, his friend Mousa responded: "You gave me the wrong key" What???😳 Can you imagine🙄 He didn't even wait for the said 4days before trying the keys😂 Be careful with the one you consider your best "friends" and whom you think you can entrust them with your hard earned treasure - they could be wishing you dead soon and hopefully inherit your God-given fortune! Just an Advice🤗 Culled from Hon Smile Samson Aminu wall.
Show all...
👍 1
Think Without Mind "To be with a past is to be in a prison. The bigger the past, the more you are burdened with it. The more you are burdened with the past, the more you are incapable of living in the present. Then the present is only a word---- you don't experience it. And Truth is always in the present. Past is only memory, and future imagination. One is no more; one has yet to be. Between the two is this small precious moment. And you can be in contact with this precious moment only if there is no mind. Mind means past and future. Either the mind thinks of that which has gone, or of that which is to come; either of yesterdays or of tomorrows." Osho
Show all...
ይህ መራራ ሀቅ ነው። ፎቶ በመነሳት እና በመለጠፍ የሚፈታ ችግር የለም። ችግርን መፍታት ከተፈለገ ባንዳ እና የባንዳ ልጆችን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ እንዳያኮተኩቱ አድርጎ መጥረግ አልያም መነጋገር እና ሰላም መፍጠር። የብልፅግና ኢጎ፣ የፋኖ ባዶ ቀረርቶ የሸኔ የሽፍታ ተግባር ሰልችቶኛል እኔ በበኩሌ። በሀገራችን ሰርተን መበልፀግ እንፈልጋለን ግን ከአንዱ ክልል ወደ ሌላው፣ ከአንዱ ዞን ወደ ሌላው እንዴት ተዘዋውረን ሰርተን ሀብት እናፍራ? እድሜያችንን እያባከናችሁት ነው፣ እባካችሁ አላማችሁ ህዝብ ከሆነ ከብልፅግና ደንቆሮዎች እስከ ነፃ አውጪ ነን ባይ ወንበዴዎች ሰው ሁኑ እና ማሰብ ጀምሩ። ሰው ስትሆኑ ማሰብ ስለምትችሉ መግባባት አይከብዳችሁም።
Show all...
Go to the archive of posts