en
Feedback
IT Class 2015🧑‍💻

IT Class 2015🧑‍💻

Open in Telegram

This channel is created for students who are interested about technology

Show more
441
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-730 days
Posts Archive
ማስታወቂያ በ አይሲቲ የፈጠራ ስራ ዉድድር መሳተፍ የሚፈልግ ተማሪ እኔን በማግኘት መመዝገብ ትችላላቹ

photo content
+6

photo content
+9

ማስታወቂያ     የብድን አሳይመንት ለ 11ኛ ክፍል 👉 የ C++ ሳይን ታክስ 👉 መጠኑ ወደጎን 3 ሜትር እና ወደታች 2 ሜትር የሆነ መሆን አለበት። ( W3 metre and H2 meters ) ✍ የግሩፕ አባላት የክላሱ ተማሪዎች ባጠቃላይ ይሆናሉ። ስለዚህ አንድ ክፍል አንድላይ አንድ ባነር ብቻ ያሰራሉ ማለት ነው። 👀 የሚያዘው ከ 40% ይሆናል 👉 ባነሩ ተሰርቶ ገቢ የሚደረገው እስከ ግንቦት 30 ድረስ ይሆናል ። ለአሳይመንቱ የሚያስፈልጓችሁን ፎቶዎች እልክላችኋለሁ ። 💪 የተመረጡ Top 2 ግሩፕ ስራዎች ላብ ክላስ ይሰቀላሉ።

Watch "pointers part 1" on YouTube https://youtu.be/PGkhO3VTksI

photo content
+4

photo content
+9

ማስታወቂያ የብድን አሳይመንት ለዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ 👉 የኮምፒውተር ኮምፖነንቶችን ከነስማቸው የያዘ ባነር ማሰራት 👉 መጠኑ ወደጎን 3 ሜትር እና ወደታች 2 ሜትር የሆነ መሆን አለበት። ( W3 metre and H2 meters ) ✍ የግሩፕ አባላት የክላሱ ተማሪዎች ባጠቃላይ ይሆናሉ። ስለዚህ አንድ ክፍል አንድላይ አንድ ባነር ብቻ ያሰራሉ ማለት ነው። 👀 የሚያዘው ከ 30% ይሆናል 👉 ባነሩ ተሰርቶ ገቢ የሚደረገው እስከ ግንቦት 18 ድረስ ይሆናል ። ለአሳይመንቱ የሚያስፈልጓችሁን ፎቶዎች እልክላችኋለሁ ። 💪 የተመረጡ Top 2 ግሩፕ ስራዎች ላብ ክላስ ይሰቀላሉ።

Watch "access tutorial by kassahun part 1" on YouTube https://youtu.be/KKfkRrZxLpM

Watch "access tutorial by kassahun part 2" on YouTube https://youtu.be/c-o2Rf4MyT4

GRADE 11, MARKLIST 2015 TERM 3.pdf1.16 MB

GRADE 9, MARKLIST 2015 TERM 3.pdf1.24 MB