IT Class 2015🧑💻
Open in Telegram
This channel is created for students who are interested about technology
Show more441
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-730 days
Posts Archive
ስለ Notcoin ማይን ለማድረግ
ይህን ሊንክ ተጠቀሙ ዌልካም ኮይን ይሰጣቹሀል
https://t.me/notcoin_bot?start=r_573790_34629751
የ ፎቶ ባክግራወንድ ለማጥፋት ይህን ቦት ተጠቀሙ
https://t.me/AI_Background_Remover_Bot?start=741708779
ICT lab Law
1. It is forbidden to open/close the computer without the teacher's order.
2. Action will be taken if any student is found sitting outside the given user code.
3. Any student entering the computer room must enter in an orderly fashion.
4. It is prohibited to throw various wastes and pieces of paper or softs outside the garbage bin.
5. Touching the computer screen with a pen or pencil is strictly prohibited.
6. A student who is found disturbing or doing other work in the computer class will be taken the necessary action.
7. Change seat; Going out, entering and gossiping is strictly prohibited.
8. Students need the teacher kassahun permission to enter outside of their computer class, i.e. during break, lunch time.
9. It is forbidden to bring various storage devices such as CD, DVD, Flash, memory, reader, etc. into the computer class.
10. Things students need to bring when they come to Computer Class:
- Notebook
- pen
- and other stationery
11. Students should tell the teacher immediately if you experience a computer malfunction while using the computer.
12. Repeated switching on and off of the computer is prohibited.
Prepared by Mr.Kasahun
የአይሲቲ ላብ ህግ
1. ያለመምህሩ ትዕዛዝ ኮምፒውተር መክፈት /መዝጋት የተከለከለ ነዉ ።
2. ማንኛውም ተማሪ በተሠጠው መለያ ኮድ (user code) ውጭ ተቀምጦ ቢገኝ እርምጃ ይወሠድበታል።
3. ማንኛውም ተማሪ ወደ ኮምፒውተር ክፍል ሲገባ በስነ-ስርዓት በሰልፍ መግባት አለበት ።
4. የተለያዩ ብጥስጣሽና ቁርጥራጭ ወረቀቶችን ወይም ሶፍቶችን ከቆሻሻ ማጠራቀሚያ ውጪ መጣል የተከለከለ ነው ።
5. የኮምፒውተሩን ስክሪን በእስክርቢቶ ወይንም በእስራስ መንካት/መጠቶም/ አጥብቆ የተከለከለ ነው።
6. ከኮምፒውተር ክላስ ውስጥ ሲረብሽ ወይንም ሌላ ስራ ሲሰራ የተገኘ ተማሪ አስፈላጊውን እርምጃ ይወስድበታል።
7. ወንበር መቀየር ፤ መውጣት ፤መግባትና ወሬ ማውራት አጥብቆ የተከለከለ ነው ።
8. ተማሪዎች ከኮምፒውተር ክላሳቸው ውጪ ማለትም በእረፍት በምሳ ሰአት ለመግባት የ መምህር ካሳሁን ፍቃድ ያስፈልጋቸዋል።
9. የተለያዩ storage Devices ለምሳሌ CD,DvD,Flash,memory ,reader,እና የመሳሰሉትን ወደ ኮምፒውተር ክላስ ይዞ መግባት ክልክል ነው ።
10. ተማሪዎች ወደ Computer Class ሲመጡ ሊይዟቸው የሚያስፈልጉ ነገሮች፦
-ደብተር
-እስራስ ወይንም እስክርቢቶ
-እና ሌሎች የፅህፈት መሳሪያዎች
11. ተማሪዎች ኮምፒውተር በመጠቀም ላይ እያላችሁ የኮምፒውተር ብልሽት ቢያጋጥማችሁ ወዲያውኑ ለመምህሩ መናገር ይኖርባቸዋል።
12. ኮምፒውተሩን በተደጋጋሚ ማብራት ማጥፋት የተከለከለ ነው።
በምህር ካሳሁን የተዘጋጀ
ማስታወቂያ
የብድን አሳይመንት ለ 9ኛ ክፍል
👉 የ excel conditions and lab class rule banner
👀 1, odd (ኦድ) ተራ ቁጥር የሆናቹ ተማሪዎች የምትሰሩት የ excel ቦነር ነው
👉 መጠኑ ወደጎን 2.30 ሜትር እና ወደታች 1.60 ሜትር የሆነ መሆን አለበት።
( width = 2.30 metre height = 1.60 meters )
≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡
👀 2, even (ኢቭን) ተራ ቁጥር የሆናቹ ተማሪዎች የምትሰሩት የ lab ህግ ባነር ነው
👉 መጠኑ ወደጎን 0.84 ሜትር እና ወደታች 1.65 ሜትር የሆነ መሆን አለበት።
( width = 0.84 metre height = 1.65 meters )
✍ ማሳሰቢያ ለ lab law ባነር ለደረሳችሁ ተማሪዎች በ አማርኛም በእንግሊዘኛም ሁለቱንም መስራት አለባቹ::
👀 የሚያዘው ከ 40% ይሆናል
👉 ባነሩ ተሰርቶ ገቢ የሚደረገው እስከ
መጋቢት 26 ድረስ ይሆናል ።
👀 ቀኑ ካለፈ በሃላ የሚመጣ ተቀባይነት አይኖረውም።
ለአሳይመንቱ የሚያስፈልጓችሁን ፎቶዎች አና ፅሁፎች ከታች እልክላችኋለሁ ።
💪 የተመረጡ Top 2 ግሩፕ ስራዎች ላብ ክላስ ይሰቀላሉ።
For all grade 12 students
This is you're final notice u can cheek you're name
Age
Sex and stream
If there is any error ⚠️⚠️⚠️
Contact Mr.kassahun and correct it.
The deadline is Friday 29/06/16
