cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ማራናታ🏳🏳

Advertising posts
197Subscribers
No data24 hours
-17 days
-330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#ተፅናኑ_ነገ መልካም_ ይሆናል! አስቀድሜ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልኩኝ ዛሬ ምሽት ልብን በምያፀና ቃል እንዲህ ብዬ እመክራችኋለሁ#ነገ_መልካም_ይሆናልና_ተፅናኑ_አትቁረጡ። ተባርካችኃል ከ Éýüěl😍
Show all...
🙏 1
💯 2
😢 4
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የፊታችን እሁድ ማለትም 1/7/2016 ዓ.ም በቁ.1ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ልዩ የአምልኮ ፕሮግራም ስለተዘጋጀ በዕለቱ ተገኝታችሁ በአንድነት ጌታን አብረን እናምልክ                 ⏰ 8:30 በጊዜ እንገኝ ⏰ ✍ ከቁ.1 ሙሉ ወንጌል ቤ/ክ ወጣቶች
Show all...
🥰 2
🥰 3
ሮሜ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ የሚያሳድዱአችሁን መርቁ፥ መርቁ እንጂ አትርገሙ። ¹⁵ ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ፥ ከሚያለቅሱም ጋር አልቅሱ። ¹⁶ እርስ በርሳችሁ በአንድ አሳብ ተስማሙ፤ የትዕቢትን ነገር አታስቡ፥ ነገር ግን የትሕትናን ነገር ለመሥራት ትጉ። ልባሞች የሆናችሁ አይምሰላችሁ። ¹⁷ ለማንም ስለ ክፉ ፈንታ ክፉን አትመልሱ፤ በሰው ሁሉ ፊት መልካም የሆነውን አስቡ። ¹⁸ ቢቻላችሁስ በእናንተ በኩል ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ። https://t.me/eyesustolona https://t.me/eyesustolona
Show all...
👍 2🙏 2🤩 1
🔥 3
“እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።” — ራእይ 22፥12
Show all...
🥰 2🙏 2👍 1