cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አነባለሁ

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎷🎷🎷🎷❣️❣️💔💔🔊🔊💌💌🙆🤦በዚህ ቻይናላችን ፈታ ዘና እያልን እውቀት የምንቀስምበት ይሆናል 🎸🎸🎸🎷🎷ለስለስ የሉ ሙዚቃዎች ❣️❣️❣️💔❣️❣️💘ልብአንጠልጣይ ልቦለዶች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌍🌍የሚገርሙ ሀገራዊ ታሪኮች 💖💖💖💖❣️ዋናው love ነው ይመቻቹ ⌨️📞ሀሳብ አአስታየት @k5187852

Show more
Advertising posts
311
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-1130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

💔 አንድ አንዱ ህመም ሀዘንና ድብርት ውስጥ እንድትገባ ያደርግሃል አንድ አንዱ ደግሞ ነገራቶችን እንድትረዳ እና እንድትቀየር ያደርግሃል ።           👨‍💻🧑‍💻🧑‍💻
Show all...
ይከብዳል... ኤርታሌ መሀል ላይ፥ገብቶ እንደመዋኘት፣ ለካንሰር መዳ'ኒት፥ፈልጎ እንደማግኘት፣ እንደ ክፍለ ዮሀንስ፥ ዘመን የሚራመድ፥ቅኔ እንደመቀኘት፣ ልክ እንደተዋነይ፥ ሞትን እንዳይገድል፥ቆሞ እንደመገዘት፣ ይከብዳል.... በሩጫ እንደመውጣት፥ሊማሊሞን ገደል፣ በድንጋይ ወርውሮ፥አንበሳ እንደመግደል፣ ፍየልን በጥበብ፥ቅኔ እንደማስተማር፣ በስነ ፈለክ ላይ፥እንደመመራመር፣ ነገን እንደማወቅ፥በአቡሻኽር ቀመር፣ ይከብዳል.... ከእይታ እንደመራቅ፥በመሰውረ እፅ፣ ተከበረ ድንጋይ፥ፅላት እንደመቅረፅ፣ የኢትዮጵያን ሚስጥር፥ፈልፍሎ እንደማወቅ፣ ታቦተ ፅዮንን፥አድኖ እንደመስረቅ፣ ሰይጣንን ከእግዜር ጋር፥ደግሞ እንደማስታረቅ፣ ይከብዳል... ጣና ባህሩ ላይ፥ጎጆ እንደመቀለስ፣ በጥይት ተኩሶ፥ክር እንደመበጠስ፣ አክሱምን ከመሀል፥በእጅ እንደመቀንጠስ፣ የኢትዮጵያን እዳ፥ከፍሎ እንደመጨረስ፣ ይከብዳል... ባህር እንደማድረግ፥መቅደላን አፍርሶ፣ መኖ እንደማበጀት፥አድዋን ደርምሶ፣ ድመትን ከውሻ፥ፈረስን ተግመል፣ ነብርን ታ'ንበሳ፥ችሎ እንደማዳቀል፣ ይከብዳል.... ገመድ እንደማቆም፥በአስማተ-ጥበብ፣ የዕፀ-ህይወት ፍሬን፥ቀጥፎ እንደመመገብ፣ የተራበ ጅብን፥አብልቶ እንደማጥገብ፣ በረዶ ክምር ውስጥ፥በራቁት እንደማደር፣ ይከብዳል አንቺዬ... ይከብዳል እንደዚያ... ፍቅርሽን መሰረዝ ከልቤ ማህደር።
Show all...
Show all...
12_ናፈቀኝ_GIGI_Ejigayehu_Shibabaw.mp34.99 MB
Show all...
11_አቤት_ውበት_GIGI_Ejigayehu_Shibabaw.mp33.83 MB
Show all...
13_አድዋ_GIGI_Ejigayehu_Shibabaw_GIGI.mp34.67 MB
Show all...
5_ባለ_ዋሽንቱ_GIGI_Ejigayehu_Shibabaw.mp35.18 MB
Show all...
6_ጉራማይሌ_GIGI_Ejigayehu_Shibabaw.mp34.15 MB
Show all...
8_ዓይናማ_GIGI_Ejigayehu_Shibabaw_GIGI.mp34.67 MB
Show all...
7_ሰው_አርገኝ_GIGI_Ejigayehu_Shibabaw.mp34.90 MB
Show all...
KSWC.mp35.91 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.