cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Aleazer Melese

የእግዚአብሔርን ቃል መማር

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
211Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
አንድ ሰዉ ዛሬ በሆነ አጋጣሚ አግንቼዉ እያወራኝ አንድ ጥያቄ ጠየቀኝ የምን እምነት ተከታይ ነህ አለኝ እርሱ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነበር እኔ ፕሮቴስታንት ወይም ጴንጤ ነኝ አልኩት እርሱም የትኛዉ ጴንጤ ነህ አራጴ ወይስ ቆራጴ ጴንጤ አለኝ እኔም የጠየቀኝ ጥያቄ ትንሽ ግራ ስለገባኝ🤔 ምን ማለት ነዉ አራጴና ቆራጴ አልኩት? ምን ማለት መሰለህ አለኝና ፈገግ ብሎ መልሱን መለሰልኝ አራጴ ማለት አራዳዉ ጴንጤ ማለት ነዉ የሚዘፍን :የሚጠጣ ሙድ ያለዉ በአጠቃላይ ዝም ብሎ ጴንጤ ነዉ አለኝ። እሺ ቆራጴስ ምን ማለት ነዉ አልኩት ቆራጴ ማለት ደግሞ ቆራጡ ጴንጤ ነዉ አለኝ እነዚህ በክርስትናቸዉ የማይደራደሩና እዉነተኛ ክርስቲያኖች ናቸዉ አለኝ እኔም በዉስጤ አይ ቆራጴና አራጴ አልኩኝ😊 ማን ተጠይቆ ማን ይቀራል ብዬ ይሄንኑ ጥያቄ ለእናንተ ለወዳጆቼ ይዤላችሁ መጣሁ ቆራጴ ናችሁ ወይስ አራጴ? @aleazermelese
Show all...
ጥያቄ አለኝ🤔✋ መካነ ኢየሱስ የስሙ ት ትርጉም ምን ማለት ነዉ?
Show all...
#ስለ__ነገ__አስብ__እንጂ__አትጨነቅ! የሚገጥመን ችግር አሁን ካለን አቅም ጋር እኩል ነው።ትናንት የገጠመን እንደ አሁኑ ተመጣጣኝ ችግር ከተመጣጣኝ ችግር ፈቺ አቅም ጋር።።።።።ነገም በተመሳሳዩ እንደዚሁ ነውና።።።ስለ ነገ አስብ እንጂ አትጨኔ። #share__&_join! @aleazermelese
Show all...
https://www.facebook.com/103767338553383/posts/204774671785982/ አንድን አባት ሰዎች መጡና "ዘወትር ጸሎት በማድረግህ በሕይወትህ ላይ የጨመረልህን ነገር ንገረን?" አሉት፡፡ እርሱ ግን "ጸሎት በማድረጌ ከጨመርሁት ይልቅ የቀነስሁት ይበዛልና እርሱን ልንገራችሁ፡፡ ጸሎት በማድረጌ ከሕይወቴ ውስጥ ጭንቀት ፍርሃት ተስፋ መቁረጥና ቁጡነትን ቀንሻለሁ አላቸው፡፡ #የፌስቡክ__ፔጄን__ለይክ__አድርጉ። @aleazermelese
Show all...
ያዕቆብ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²-³ ወንድሞቼ ሆይ፥ የእምነታችሁ መፈተን ትዕግሥትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ፥ ልዩ ልዩ ፈተና ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቍጠሩት ⁴ ትዕግሥትም ምንም የሚጎድላችሁ ሳይኖር ፍጹማንና ምሉዓን ትሆኑ ዘንድ ሥራውን ይፈጽም። ⁵ ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል። ⁶ ነገር ግን በምንም ሳይጠራጠር በእምነት ይለምን፤ የሚጠራጠር ሰው በነፋስ የተገፋና የተነቃነቀ የባሕርን ማዕበል ይመስላልና። ⁷-⁸ ሁለት አሳብ ላለው በመንገዱም ሁሉ ለሚወላውል ለዚያ ሰው ከጌታ ዘንድ አንዳች እንዲያገኝ አይምሰለው። @aleazermelese
Show all...
📔ርዕስ፦ ትምህርተ ሥላሴ 👤ጸሐፊ፦ ዶ/ር እሸቱ አባተ 📅የታተመበት ዓ.ም፦ 1987 🔢የገጽ ብዛት፦ 123 @AmharicSpritualBooks
Show all...
📔ርዕስ፦ ትምህርተ ሥላሴ 👤ጸሐፊ፦ ዶ/ር እሸቱ አባተ 📅የታተመበት ዓ.ም፦ 1987 🔢የገጽ ብዛት፦ 123 @AmharicSpritualBooks
Show all...
📔ርዕስ፦ ትምህርተ ሥላሴ 👤ጸሐፊ፦ ዶ/ር እሸቱ አባተ 📅የታተመበት ዓ.ም፦ 1987 🔢የገጽ ብዛት፦ 123 @AmharicSpritualBooks
Show all...
ሻሎም ቅዱሳን ስለ ስላሴ እውቀቱ ያላችሁ ሁሉ በዚህ እኔ በከፈትኩት ግሩፕ ተቀላቅላችሁ የእግዚአብሔርን ቃል ወንጌል እንስበክ። t.me/protestantwithapostolic
Show all...
1📌እግዚአብሔር ትልቅ ስራን እየሰራባቸው ካሉ አገልጋዮች መካከል አንዱ ስለሆነው ነብይ ቲቢ ጆሽዋ እና ሰለሚያገለግልባት ቤተ ክርስቲያን መረጃ ክፍል-1 ነብይ ቲ.ቢ ጆሽዋ ሙሉ ስሙ Temitope Balogun Joshua ሲሆን በአፍሪካ እና በደቡብ(ላቲን) አሜሪካ በይበልጥ ታዋቂ የሆነ አገልጋይ ነው። በሌሎች ክፍላተ ዓለምም ተፅእኗቸው ከጎላ ጥቂት የዘመናችን አገልጋዮች መካከል አንዱ ነው። በማህበራዊ ሚዲያ ትስስር በፈስቡክና ዩቲዩብ ብቻ ከ4.6 ሚሊየን ሰው በላይ ቤተሰብ ያለው ሲሆን፣ በዩቲዩብ የአላማችን ብዙ ተመልካች ያለው የክርስቲያን ሚኒስትሪ ነው። ባለው ተመልካች ብዛት አንዳንዶች "የወንጌላዊያን ኦፕራህ" ብለውም ይጠሩታል። ነብይ ጆሽዋ ከ50 ተፅእኖ ፈጣሪ አፍሪካዊያን መካከልም አንዱ ነው እንደ አፍሪካን ሪፖርት እና አፍሪካን መጋዚን መረጃ። 🔥የልጅነት ህይወቱ ነብይ ቲ.ቢ ጆሽዋ ውልደቱ ያስገርማል። ሰኔ 12, 1963 እ.ኤ.አ በእናቱ ማህፀን ለ15 ወራት ከኖረ በኋላ በአርየጊዲ፣ ናይጄሪያ ተወለደ። የጆሽዋ ውልደት ከሱ ውልደት ከ100 አመት በፊት የተተነበየ እንደነበር ጆሽዋ ራሱ በማስታወሻው አስፍሮታል። ቲ.ቢ ጆሽዋ በህፃንነቱ Balogun Francis ይባል ነበር። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በትውልድ ቀዬው አርየጊዲ አኮኮ St Stephen's Anglical በሚባል የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ1971-1977(እ.ኤ.አ) ተከታትሏል። ቢሆንም የ2ኛ ደረጃ ትምህርቱን ለማጠናቀቅ አንድ አመት ሲቀረው አቋርጧል። በትምህርት ቤት ቆይታው ለመፅሐፍ ቅዱስ ካነበረው ትልቅ ፍቅር የተነሳ "ትንሹ ፓስተር" እየተባለ ይጠራ ነበር። ትምህርቱን ካቋረጠ በኋላ ብዙ ስራዎችን ይሰራ ነበር። የዶሮ ኩስ ተሸክሞ ይጥል ነበር። በዚህ ወቅት ጆሽዋ ስራዉን ብቻ አልነበረም ይሰራ የነበረው ይልቁንስ በአካባቢው ለሚኖሩ ህፃናትና ታዳጊዎች የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናትን ያመቻችላቸው ነበር። በዚያውም ያቋረጠውን ትምህርት በማታ መርሃ ግብር ለመቀጠል ችሏል። ጆሽዋ የናይጄሪያን መከላከያ ሰራዊት ለመቀላቀል ቢሞክርም በሚገርም ሁኔታ ተመልማይ የሚያጓግዘው ባቡር በመሰበሩ ምክንያት ይህ ፍላጎቱ ሊሳካ አልቻለም። 🔥The Synagogue Church of All Nations(SCOANS) ነብይ ጆሽዋ በአህጉሪቱ በተፅእኖአቸው ግንባር ቀደም ከሆኑ ሚኒስትሪዎች መካከል የሆነው The Synagogue Church of All Nations መስራች ሲሆን፤ ለዚህ ደግሞ ቃልኪዳንና መለኮታዊ ቅባትን ከእግዚአብሔር እንደተቀበለ በመፅሐፉ ላይ አስፍሯል። እሁድ መደበኛ ፕሮግራም ላይ ከ16 ሺህ ሰው በላይ ተገኝተው ይገለገላሉ። ከውጪ ሃገር ለሚመጡ ሰዎች ምቹ ቦታ በቤተ ክርስቲያኒቷ ቅጥር ግቢ ውስጥ ተገንብቷል። እንደ ጋርዲያን መረጃ ከሆነ የSCOAN ጎብኚዎች ከ Buckingram palace እና ታዋቂውን የለንድን ማማ(Tower of London) ከሚጎበኙ ሰዎች ይበልጣል። የቤተ ክርስቲያኒቱ መኖር ለአከባቢው በረከት መሆን ችሏል። የአከባቢውን ንግድ በጣም አሳድጎታል። ቤተ ክርስቲያኒቱ ከሌጎሱ ዋና አጥቢያ ውጪ በጋና አንድ አጥቢያ አላት። SCOAN የናይጄሪያ ትልቁ የቱሪዝም መስህብ ነው ይባላል። በምዕራብ አፍሪካ እንደዚች ቤተ ክርስቲያን በጉብኝት የሚጠለቀለቅ የሃይመኖት ተቋም የለም። ብዙ የውጪ ሃገር ዜጎች እግዚአብሔር በቤተ ክርስቲያኒቷ ውስጥ እየሰራ ስላለው ስራ አይተውና ሰምተው ፕሮግራሞችን ለመካፈል ከሳምንት ሳምንት ወደዚች ቤተክርስቲያን ይተማሉ። እንደ ናይጄሪያ ኢሚግሬሽን ቢሮ መረጃ ከሆነ ከ10 የውጪ ሃገር ተጓዦች 6ቱ የሚሄዱት ከSCOAN ጋር በተያያዘ ጉዳይ ነው። ይህም ለሃገሪቷ የሚሰጣትን ዘርፈ ብዙ ጥቅም በተለይም በቱሪዝም ዘርፍ እና የውጪ ምንዛሬ በማስገኘት ምን ያህል እንደረዳት ማስተዋል በጣም ቀላል ነው። ይህን ያዩት የዙምባቡዌ ፓርላማ አባላት "ለኢኮኖሚ ማነቃቀያ ሃይማኖታዊ ቱሪዝም" ማዕቀፍ አዘጋጅተው ተሰብስበዋል። በየ አመቱ ቤተክርስቲያኒቷ በ2 ሚሊየን ሰዎች እንደምትጎበኝ This Day የሚባል ጋዜጣ ሪፖርት አድርጓል። እግዚአብሔር በቤተ ክርስቲያኗ እየሰራ ያለው ስራ በመላ አፍሪካ ከመሰማቱ የተነሳ በ2013 ሌጎስ ከቡዙ የአፍሪካ ሃገራት በረራን ማስተናገድ ችላለች። በቀጣይ ክፍል •የአፍሪካ ፖለቲካ ወሳኝ ሰው? •ተዓምራትና ትንቢት •የተዋቂ ሰዎች ገመና •ቲ.ቢ ጆሽዋ እግር ኳስ ክለብ?🤔 •የEmmanuel TV ተፅእኖ ምክንያት •እስራኤልና ጆሽዋ •በጎ አድራጎት እና ሌሎችንም እንዳስሳለን @christian_mezmur
Show all...
#መማር ትምህርት አንድ ሰው በህይወት ዘመኑ ልያገኝ ከሚችላቸው ወሳኝ ነገሮች አንዱ ነው። እንደየ ሀገሩ,,ባሕሪ,,,የትምህርት አሰጣጡ ልለያይ ይችላል ። ትምህርት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ልገኝ ይችላል ። በዚህ ዓለም ትምህርታቸው ለዘመናት ከተሸሻረ ማምህራ #ጌታችን___ኢየሱስ___ታላቁ_ነው። በዚህ ዓለም እንደ ኢየሱስ ያስተማረ አስተማር የለም። ኢየሱስ የሚያስተምረው በሚላሱ ብቻ ሳይሆን በህይወቱ ነው። ፈሪሳዊያን እና የካህናት ሀለቆች በአፋቸው የሚያስተምሩ እነ ያስተማሩትን በሥራቸው አታድርጉ የሚሉ #ግብዞች ናቸው ። ኢየሱስ ደቀመዛሙርቱን 3 ዓመት ከተኩል አስተምሯቸዋል ። #መጨረሻ___ያስተማራቸው “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ #ያዘዝኋችሁንም__ሁሉ__እንዲጠብቁ_____እያስተማራችኋቸው__ደቀ መዛሙርት___አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።” — ማቴዎስ 28፥19-20 * ዛሬ ላወራ የፈለኩት ነገር የሚንማረውን የእግዚአብሔር ቃል መማር ያለብን #ትክክለኛ___ደቀመዝሙር እስክንሆን ነው።ከዚያ በኋላ ደግሞ ሌሎችን ደቀመዛሙር ለማድረግ ማስተማር አለበት ። #መማር__ያለብን ➡እስከ ድግሪ አይደለም ➡እሰከ Masters አይደለም ➡እሰከ PHD አይደለም #መማር➡➡⏩⏩ 🔚 እስከ ደቀመዛሙርትነት ብቻ አይደለም ።❗ ,,,,,,, ይቀጥላል Join and share @aleazermelese
Show all...
ሻሎም ቅዱሳን ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው ፧ ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ (፪x) ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ (፪x) ፀሐይ ምትወጣ በስተምስራቅ በኩል ሲመሽባት ደግሞ በስተምዕራብ ብትሆን ማንም አይገረምም በነዚህ ድርጊቷ ወግና ስርአቷ ልክ ከጥንት ፍጥረቷ አንድ ቀን በደቡብ ብትወጣ በድንገት ሲመሽባት ደግሞ ሰሜንን ብትመርጥ ያኔ እንግዳ ነገር ለሁሉም ይሆናል ለእኔ ግን አምላኬ ከዚህ በላይ አድርጓል ጉድ ተባለ ሆኖ ያልተጠበቀ ተሰራልኝ በዓለም ያልታወቀ እርሱ ሚለው የመዳኔ ነገር ከሞት የመትረፌ አያልቅም ቢነገር (፬x) ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ (፪x) ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ (፪x) እንዲህ በቀላሉ እንደዋዛ ታልፎ ሊተው አይቻልም አያስቀምጥ አርፎ ውስጡ የተቀመጠው ምህረቱ የገባው ይነዘንዘዋል ቀን ከሌት ውለታው ቢያቅተኝ ቢቸግረኝ ዝም ማለት ጉባኤ መጣሁኝ ሕዝቡ ባለበት እኔ እያስታወስኩኝ ያረገውን ስራ አምልኮን ልሰዋ ከጉባኤው ጋራ የገባው ሰው የተደረገለት ያላስቻለው ውለታው ያለበት ይነሳና አብሮኝ ከፍ ያድርገው ምህረትና ፍቅር እሰከ ዘለዓለም ነው (፬x) ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ (፪x) ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ (፪x) በመስቀል ላይ ለእኔ የሰራውን ስራ ቀንም ሆነ ሌሊት ሁልጊዜ ባወራ ቃላት አይበቃኝም ዓረፍተ ነገሮች እንጂ የእርሱ ስራ አያልቅም እንደ ሌሎች ዕልልታና አምልኮ ላምላኬ ሳላስቀር በምሥጋና ፊቱ ከመቅረብ በስተቀር ሌላ ምን ምርጫ አለኝ ለእርሱ የምሰጠው ገና ጨማምሬ ምሥጋና እሰዋለሁ መቼ ያልቃል ቢወራ ቢወራ ተናግሬ መቼም አያበቃ እርሱም ቢሆን የመዳኔ ነገር የመስቀሉ ስራ አያልቅም ቢነገር (፬x) የኢየሱስ ስራ አያልቅም ቢነገር (፪x) ይሄ ነው እግዚአብሔር ለእኔ የደረሰው ከጠበኩት በላይ ድንቅን ያደረገው ስለዚህ በፊቱ ምሥጋናን እሰዋለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እላለሁ (፪x) ምን እላለሁ ምሥጋና ለእርሱ ሰጣለሁ ምን እላለሁ ምሥጋና አበዛለሁ (፪x) አትገመትም በሊቃናት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ፤ በላይ ነህ (፪x) የችግር ቋጠሮ ውስብስብ ሲልብህ መግቢያ መውጫ ጠፍቶህ ግራ ሲያጋባህ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ደግሞ ሲፈታታ ችግር ሁሉ ሲተን የትላንት ጨለማ እንደጉም ሲበተን አንተ ከሁሉ በላይ ነህ አትገመትም በሊቃናት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ፤ በላይ ነህ (፪x) አንተን እንዳላመልክ ከፍታው ዝቅታ ከቶ አያግደኝም አይጠፋኝ ዕልልታ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ውስጤ ቅኔ ሞልቷል ከገጠመኝ በላይ አምላኬ እግዚአብሔር ነህና ኤልሻዳይ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ አትገመትም በሊቃናት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ፤ በላይ ነህ (፪x) ሁሉም ነገር ጠፍቶ በቤቴ የሚበላ ያልጠበኩት ነገር ሲሆንብኝ ሌላ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ደግሞ በጐጆዬ በረከት ሲሞላ ሁሉም ነገር ሞልቶ ሲተርፈኝ ለሌላ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ አትገመትም በሊቃናት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ፤ በላይ ነህ (፪x) ሲሞላ ዘምሬ ሲጐድል ላላለቅስ በምንም ሁኔታ አምልኮ አልቀንስም አንተ ከሁሉም በላይ ነህ እታመንሃለሁ በምሥጋና ሆኜ ድል እንደምትሰጠኝ በስምህ አምኜ አንተ ከሁሉም በላይ ነህ አትገመትም በሊቃናት ብዛት አትወሰንም በአእምሮ ስፋት አትገመትም በሺ ቃላት ብዛት አትወሰንም በጠቢባን ጥበብ አንተ ከሁሉ በላይ ነህ ፤ በላይ ነህ (፪x) Share @aleazermelese
Show all...
ሻሎም ቅዱሳን #የፓስተር ክሪስ የአገልግሎት ስኬት ምንድነው ? አንድ ቀን ፓስተር ክሪስ ከአገልጋዮቹ ጋር ለመዝናናት ወደ ባሕር ዳር ይሄዳል ያን ቀን ሲመጣ እንደወትሮው ቂቅ ብሎ እንደሚለብሰው ሱፍ አልነበረም የለበሰው ።ሱፍ የከለለው እግሩ ተጋልጦ ማንም አገልጋይ አይቶት አያውቅም ነበር።ጉልበቱ ከሌላው ሰውነቱ የከሳ,እነደ ቀንድ የጠነከረና የጠቆረ ሆኖ ተለይቶ ይታይ የነበረው ።ሁሉም አገልጋይ በመደናገጥ ወደ ጉልበቱ ስመለከት ፓስተር ክሪስ ስለ ጉልበቱ #ከጸሎት__ጋር__በማያያዝ__እንደመጣ ማብራራት ይጀምራል ።ይህ የአገልግሎት ስኬት የመጣው ዝም ብሎ አይምሰላችሁ ይህ የመጣው በእግዚአብሔር ፊት በመንበርከክ ነው ብሎ በጸሎት ስኬት እንደሚገኝ አያይዞ እንደነገራቸው ለአገልግሎቱ ቅርብ የሆኑ አገልጋዮች ደጋግመው የሚናገሩት ተዋቂ ታሪኩ ነው። ፓ/ር ክሪስ በአሁኑ ጊዜ በዓለም ደረጃ ካሉ ተዋቅና ለብዙ ሰዎች በብዙ መንገዶች ማለትም በመንፈሳዊ የቲቪ ቻናል ፕሮግራም እና በመንፈሳዊ መጽሐፍቶች ወንጌልን እያገለገለ ያለ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው። እኛም በዚህ መልኩ ሰምት ወደ ሚመልስልን አምላክ በትጋት እንጸልይ ። share Join @aleazermelese
Show all...
ስለ መዳናችን እርግጠኛ እንሁን! አንተ/ቺ አሁን ብትሞት/ቺ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት እንደሚትገባ ታምናሐህ??? ብዙ ሰዎች ይህ ጥያቄ ስቀርባቸው እግዚአብሔር ያውቃል ይላሉ ። ክርስቲያን ከሞት በኋላ ምን እንደሚሆን ማወቅ መቻል አለበት ። ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ላይ በነበረ ጊዜ በአጠገቡ ከተሰቀሉት አንዱ በእርሱ ስያምን ኢየሱስ ያለው ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ አለው። ስለዚህ አንድ ክርሰቲያን አሁን ብሞት የሚሄደው ወደ ገነት ነው ።ይህን እውነት የማያምን ሰው ስላልዳነ ዳግመኛ ጌታ መቀበል አለበት። ሉቃስ 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁹ ከተሰቀሉት ከክፉ አድራጊዎቹም አንዱ፦ አንተስ ክርስቶስ አይደለህምን? ራስህንም እኛንም አድን ብሎ ሰደበው። ⁴⁰ ሁለተኛው ግን መልሶ፦ አንተ እንደዚህ ባለ ፍርድ ሳለህ እግዚአብሔርን ከቶ አትፈራውምን? ⁴¹ ስለ አደረግነውም የሚገባንን እንቀበላለንና በእኛስ እውነተኛ ፍርድ ነው፤ ይህ ግን ምንም ክፋት አላደረገም ብሎ ገሠጸው። ⁴² ኢየሱስንም፦ ጌታ ሆይ፥ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ አለው። ⁴³ ኢየሱስም፦ እውነት እልሃለሁ፥ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ አለው። #ያመነ_የተጠመቀ__ይድናል__ያላመነ_ግ_ይፈረድበታል ። ማር 16:15-16 share t.me/aleazermelese
Show all...
ሻሎም ቅዱሳን ከሚጠፉት እንዳልሆን በረከት ተስፋዬ ፧ በዓለም ፡ ፍቅር ፡ እንዳልነደፍ ከሚጠፉት ፡ ጋር ፡ እንዳልሰለፍ አረማመዴን ፡ አቅናውና የራስህ ፡ አድርገኝ ፡ ቀይረኝና አዝ :- ከሚጠፉት ፡ እንዳልሆን ፡ ጠብቀኝ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ምህረትህን ፡ አብዛልኝ (፪x) አንተ ፡ የሌለህበት የዓለም ፡ ዝና ፡ የዓለም ፡ ዕውቀት ኢሄ ፡ ሁሉ ፡ ከንቱ ፡ ነዉ ንፋስን ፡ እንደመከተል ፡ ነው በአንደበቴ ፡ እንዳልረክስ ወንድሜንም ፡ እንዳልተነኩስ አቤቱ ፡ ማስተዋልን ፡ ስጠኝ መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ና ፡ አስተምረኝ ዓይኔን ፡ ወደ ፡ አንተ ፡ እንዳቀና መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ናልኝና ፈውሰኝ ፡ ቀድሰኝ መጠቀሚያ ፡ ገንዘብህ ፡ አድርገኝ t.me/aleazermelese
Show all...
፩. ምሕረትና እውነት ፣ ፍቅር ቸርነት ከሞላው ጌታ ኃጥእ በንስሐ ይቀበል ይቅርታ ማንም እንዳይጠፋ መድህን ሞቶልናል ክርስቶስ ኢየሱስ ቤዛ ሆኖልናል አዝማች፦ የኃጢአተኛውን ጥፋት እግዚአብሔር መቼ ይወዳል? የተጣለ ሰው እንኳን ፈጽሞ እንዳይጠፋ በምክሩ ያስባል ፣ በምክሩ ያስባል ፪. ሰው ግን በውድቀቱ ለምን ተስፋውን ይቆርጣል ቶሎ? ለምን ይቀናዋል መውረድ አሽቆልቁሎ? ጌታን እጠብቃለሁ ፣ ቢገድለኝም ብሎ በዕምነት የሚቆም አይቀርም ጐስቁሎ አዝማች፦ የኃጢአተኛውን ጥፋት እግዚአብሔር መቼ ይወዳል? የተጣለ ሰው እንኳን ፈጽሞ እንዳይጠፋ በምክሩ ያስባል ፣ በምክሩ ያስባል ፫. የሚወደውን ልጅ እግዚአብሔር ለጥቅሙ ይቀጣዋል መክሮ ይገስጸዋል ፣ ያስተካክለዋል በአባትነት ዓይኑ ይመለከተዋል ሲፍገመገም ቢያየው ፣ ፍጥኖ ይደግፈዋል አዝማች፦ የኃጢአተኛውን ጥፋት እግዚአብሔር መቼ ይወዳል? የተጣለ ሰው እንኳን ፈጽሞ እንዳይጠፋ በምክሩ ያስባል ፣ በምክሩ ያስባል ---------------------------------- @spiritual_books
Show all...
ይህ የፌስቡክ ፔጄ ነው። Like አድርጉ።
Show all...
የቻናሌ ተከታዮች ለ ጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ እንድችጋብዙአችሁ በጌታ ፍቅር እጠይቃችኋለሁ ።
Show all...
ሻሎም ቅዱሳን አዲሱ አመት እንዴት እየሄደላችሁ ነው!? ዛሬ በገንዘብ ስለ መባረክ እንማራለን እናወራለን እግዚአብሔር አዳምና ሄዋን ኃጢአት ሰርተው ከገነት ከመባረራቸውም በፊት በገነት ውስጥ በነበሩ ጊዜ ስራ ይሰሩ ነበር። ነገር ግን ከገነት ሳይወጡና ከወጡ በኋላ ያለው የስራ ሁኔታው ወይም መልኩ የተለየ ነበር። እሱም “አዳምንም አለው፦ የሚስትህን ቃል ሰምተሃልና፥ ከእርሱ እንዳትበላ ካዘዝሁህ ዛፍም በልተሃልና ምድር ከአንተ የተነሣ የተረገመች ትሁን፤ በሕይወት ዘመንህም ሁሉ በድካም ከእርስዋ ትበላለህ፤” — ዘፍጥረት 3፥17 1,ምድር ከአንተ የተነሣ የተረገመች ትሁን ። #ገነት__የተባረከች__ቦታ__ነበረች 2,በሕይወት ዘመን ሁሉ በድካም ከምድር ትበላለህ አለው። ይህ ኖርማል life ነው። እግዚአብሔር በገንዘብ እንድባርክልን ከፈለግን 1, አሥራት መስጠት 2,ድሆችን ማገዝ 3,በጽድቅ መስራት!!!! #ይቀጥላል t.me/aleazermelese
Show all...
Shalom የእግዚአብሔር ልጆች እንዴት ቆያችሁ? ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ። ዛሬ ስለ መንፈሳዊ ሕይወት ዕድገት እንማማራለን ። አንድ ህጻን ከተወለደ በኋላ ከመወለዱ በፊት በእናቱ ሆድ እያለ ምግብና ሌሎች አስፈላጊ የሚባሉ ነገሮች በእትብት በኩል ያገኛል ።ነገር ግን ህጻኑ ከተወለደ በኋላ የብዙ ጊዜ ባለውለታው እትብት ይቆረጥበታል ። እትብቱ ከተቆረጠለት በኋላ በቀጥታ የእናቱን ጡት መጥባት ይጨምራል ። ከዚያ ከጊዜያት በኋላ ጡት መጥባት ያቆምና ቀላል የምግብ ዓይነቶችን መጠቀም ይጀመራል ,,,,,ዳዴ ይላል ,,,,,ከቆይታ በኋላ ራሱን ችሎ መራመድ ይጀምራል ,,,,ቀላል ምግብ እየተጠቀመ ያለ ልጅ ጥርሱ ስጠነክር ጠንከር የሚል ምግብ መጠቀም ይጀምራል ,,,,,,,እድሜው ከፍ ሲል ሥጋ ወደ መብላት ይደርሳል ። በተመሳሳይ አንድ ክርሰቲያን ጌታ በተቀበለ ቀን እንደ አዲስ ህጻን ነው። አገልጋዮች ይጸልዩለታል,,,,,ቃል ያስተምሩለታል። ብዙ ድጋፍ ያደርጉለታል ። ከዚያ በኋላ በራሱ ወደ እግዚአብሔር መጸለይና መጽሐፍ ቅዱስ ማንበብ ከቻለ ,,,,ይህ ክርስቲያን በመንፈሳዊ ሕይወት ዕድገት አለ ማለት ነው። በመንፈሳዊ ሕይወቱ እያደገ ሲሄድ ሌሎችም ማስተማርና ለሌሎች ዘደ መጸለይ ሕይወት ይደርሳል ። #መንፈሳዊ____ሕይወታችን____እንድያድግ ➊መጸለይ ➋የእግዚአብሔርን ቃል መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ ➌መንፈሳዊ ሕብረትን ከቅዱሳን ጋር ማድረግ ➍በመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ የተመሰረቱ መንፈሳዊ መጽሐፍትን አለብን ። share t.me/aleazermelese
Show all...
👊🤜ጴንጤው ቦክሰኛ🤛👊 ——————————————————— የቃል ጥናት ጥቅስ፦ <<ስለ ራሴ ከድካሜ በቀር የምመካበት ነገር የለኝም>> ❪2ኛ ቆሮ. 12፥5❫ ——————————————————— | @superchristiantube7 | | @superchristiantube7 | | @superchristiantube7 | | @superchristiantube7 | ~~~~~~~~~~~~~~~~~~ መጋቢው መልእክታቸውን ለመስማት ለተሰበሰበው ህዝብ እንዲህ እያሉ ማስተማር ጀመሩ። ❮በዚህ ዘመን ያለን ሰዎች ሁሉ የምንመካበት ብዙ ነገሮች አሉን። ለመሆኑ የእነዚህ ነገሮች ሁሉ ምንጭ ማን እንደሆነ አውቃችኋል? #እግዚአብሔር ነው። ስለሆነም ትምክህታችን እርሱ ብቻ ሊሆን ይገባል። ዛሬ እውነቱን ልንገራችሁ፣ ሲመኩበት በሚያስመካው በዘላለሙ ጌታ ላይ ብቻ ትምክህታችንን ካላደረግን ከስረናል። ምናልባት በባንክ ባላችሁ ገንዘብ ብትመኩ ነገ ስለሚረግፍ ወይም ስለሚጠፋ ትምክህታችሁ ከንቱ ነው። ምናልባት በጊዜው ብትመኩ፣ ጊዜው ያልፋልና ከንቱ ነው። ውይም በጉልበታችሁ ብትመኩ፣ ጉልበት የእግዚአብሔር ነውና ከንቱዎች ናችሁ። እንግዲህ ትምክህታችን ምንድን ነው? ትምክህታችን ዛሬ ሲያምኑት ነገ በማይከዳና በማይለወጠው፣ በሠራዊት ጌታ በእግዚአብሔር ላይ ብቻ ሊሆን ይገባል።❯ ለዚህም ዘላለማዊ እውነትነት ላለው ስብከታቸው ቀጣዩን ምሳሌ ተጠቀሙ። ለዚህም ሰፈሩ ሁሉ የሚፈራው አንድ ሰውነቱ የፈረጠመ ቦክሰኛ ነበረ። ማንም እርሱን ቀና ብሎ አያይም ❪ዝንቡን የሚያባርር የለም❫ ። አለበለዚያ ቀና ብዬ አያለሁ እናገራለሁ ቢል ጡንቻው ከምድር ጋር ነው የሚያደባልቀው። በእንዲህ ሁኔታ ሲኖር ሳለ ከፍ ካለው በላይ ከፍ ያለው እግዚአብሔር በመለኮታዊው ሀይሉ የዚህን ቦክሰኛ ልብ ሰበረና ጌታን ተቀበለ። አማኝ መሆኑን የሰፈሩ ሰዎች ሁሉ ሰሙ። እሰይ እኛም አረፍን አሁን አይመታንም ብለው ተደሰቱ፤ የድሮ ፍርሃታቸውንም አስወግደው በፊቱ በንቀት መመላለስ ጀመሩ። ትንሽ ትልቁ ❮❮ጴጤው ቦክሰኛ❯❯ እያለ ማሾፍ ቀጠለ። አንድ ቀን ጴንጤው ቦክሰኛ #ተበሳጨ የድሮው ነገር ትዝ አለው። አንድ ልጅ እንደተለመደው #ጴንጤው_ቦክሰኛ ብሎት ሲያልፍ ያዘና በቦክስ ሁለት ጊዜ ሲነርተው አማኞች በአከባቢው ደረሱና ገላገሉት። ❮❮ተው፣ ለምን ትማታለህ? አማኝ አይማታም❯❯ ቢሉት፣ ❮❮አይ ጌታ ወንድ ልጅ እንዳለው ላሳያቸው ብዬ ነው❯❯ ብሎ መለሰላቸው። የእግዚአብሔር ህዝብ ሆይ፣ የጌታ ልጅ መሆናችንን በሥጋችን ሀይል ማሳየት አንችልም፤ አልተፈቀደልንም። በፍቅር እና በእግዚአብሔር ሀይል እንጂ በከንቱ እየተነሣን እንድንመካ የሚያደርገንን የአሮጌውን ሰው ባህርይ እናስወግድ፤ ጌታንም ክርስቶስን ለብሰን በብዙ ትሕትናና አክብሮት እንድንከተለው ራሱ ጌታ ይርዳን። አሜን። _____________________________ ግጥምጥም፦ በኃይልህ አትመካ ድንገት ይከዳሃል፣ በእግዚአብሔር ተመካ እርሱ ያዋጣሃል። |2ኛ ቆሮ. 10፥17፤ ገላ. 6፥14| ¯¯¯¯¯¯¯¯­­¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UC1JucyFEfBP0lXDNcsO11MQ?sub_confirmation=1 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 📱SHARE📲 📱SHARE📲 📱SHARE📲
Show all...
https://www.facebook.com/103767338553383/posts/163246635938786/ ይህ ልንክ ተጭነው የፌስቡክ ፔጄን ተቀላቀሉ ! ተባረኩ
Show all...
ሻሎም ቅዱሳን የጌታ ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን። #ዛሬ___ስለ___ሰላም__እንማማራለን ! መነሻ ጥቅሳችን #ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ #ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።ዮሐንስ 14፥27 ኢየሱስ ሰላምን የሚሰጥ ንጉሥ ነው።ሰው በዚህ ዓለም ስኖር ሰላምን ልያገኝ ይችል ይሆናል ።ነገር ግን ጌታ ኢየሱስ የሚሰጠው ሰላም ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም ።ዓለም ሰላምን የሚሰጠው በወታደሮች ነው። #ዓለም የውጭ ሰላምን ልሰጥ ይችላል ። #ኢየሱስ ግን #የውስጥንም ሆነ #የውጭውንም ሰላም ይሰጣል። ሌላው የሚናየው ጥቅስ ኤፌሶን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴-¹⁵ እርሱ #ሰላማችን ነውና፤ ሁለቱን ያዋሐደ በአዋጅ የተነገሩትንም የትእዛዛትን ሕግ ሽሮ በመካከል ያለውን የጥል ግድግዳን በሥጋው ያፈረሰ፤ ይህም ከሁለታቸው አንድን አዲስን ሰው በራሱ ይፈጥር ዘንድ ሰላምንም ያደርግ ዘንድ፥ ¹⁶ ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር #ያስታርቅ ዘንድ ነው። ¹⁷ መጥቶም ርቃችሁ ለነበራችሁ ለእናንተ ሰላምን፥ ቀርበው ለነበሩትም ሰላምን የምስራች ብሎ ሰበከ፤ ¹⁸ በእርሱ ሥራ ሁላችን በአንድ መንፈስ ወደ አብ መግባት አለንና። #ኢየሱስ___ሰላም___ሰጪ___ብቻ___ሳይሆን___እርሱ___ራሱ___ሰላማችን___ነው። ሉቃስ 24 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁶ ይህንም ሲነጋገሩ ኢየሱስ ራሱ በመካከላቸው ቆሞ፦ #ሰላም___ለእናንተ___ይሁን___አላቸው። ³⁷ ነገር ግን ደነገጡና ፈሩ መንፈስም ያዩ መሰላቸው። ³⁸ እርሱም፦ ስለ ምን ትደነግጣላችሁ? ስለ ምንስ አሳብ በልባችሁ ይነሣል? Share t.me/aleazermelese
Show all...
ሻሎም ቅዱሳን የእግዚአብሔር ልጆች ! #ከማርያም_____ምን___እንማር? 3 #ትጉ__የሆነ__የጸሎት__ሕይወት ሐዋርያ ሥራ 1፡12-24 ኢየሱስ ደቃመዛሙርቱን ሦስት ዓመት ከተኩል አስተምሯቸዉ የምድር አገለግለሎቱን ጨርሶ ወደ አብ ከሄደ በኋላ ደቃመዛሙርት በአንድነት በምጸልዩነት ጊዜ #ማርያም ከኢየሱስ ደቃመዛሙርት ጋር ወደ እግዚአብሔር ትጸልይ ነበር።በዚህ ጊዜ #ማርያም___የኢየሱስ____እናት___መሆኗ በጸሎቱ ጊዜ የፈጠረው #ልዩነት የለም።ስለዚህ እኛም ማርያም እና የኢየሱስ ደቀመዛሙርት ወደ ጸለዮበት ወደ #እግዚአብሔር___ብቻ___መጸለይ___አለብን። ይህን መልዕክት ለሚታውቋቸው #የኦርቶዶክስ___ተዋህዶ____ቤተክርስቲያን____አማኞች____ካሉ___ሼር____አድርጉላቸው ። Share @transformedchristianlife
Show all...
ሻሎም ቅዱሳን በዚህ ቻናል የእግዚአብሔር ቃል እየተማማርን እንገኛለን ። ሌሎችም የበረከቱ ተካፋዮች እንድሆኑ ብትጋብዙአቸው ደስ ይለኛል። @transformedchristianlife
Show all...
. የአይጥ መርዝ ለምን አንጠጣም የመልካም ወጣት ምስክርነት 🕑-10:59Min💾-.4.9MB @marsilchannel @marsilchannel △Join Us△
Show all...
ሻሎም ቅዱሳን #ከማርያም___ምን___እንማር …… 2 ሰዎች ጌታ ኢየሱስ የሚላቸዉን እንድያደርጉ ማስተማር ዮሐ 2፡1-11 በዚህ ሰርግ ኢየሱስ ፣ደቃመዘሙርትና የኢየሱሰ እናት ማርያም ተጠርተዋል ፡፡ነገር ግን በአንድ ጊዜ ለሰርጉ ይተአጋጀዉ የዎይን ጠጅ ስላለቀባቸዉ የኢየሱስ እናት ማርያም ኢየሱ ይህን ችግር እንድፈታላቸዉ ጠየቀቸዉ ፡፡ ኢየሱስም በማክበር አንቺ ሴት ከአንቺ ጋር ምን አለኝ ? ጊዜዬ ገና ነዉ ብሎ መለሰላት ፡፡ ከዝያም ማርያም አስተናጋጆቹን የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ ብላ ነገረቻቸዉ ፡፡ እኛም እንደዚህ ዓይነት ፈተና ፣ የበለጠ ችግር ስገጥመን ወይም ለሌሎች ስገጥማቸዉ ጌታን እንድሰሙ መናገር አለብን፡፡ምክንያቱም ኢየሱስ ሁሉን ይችላልና፡፡ ሼር አድርጉ @transformedchristianlife
Show all...
ሻሎም ቅዱሳን ዛሬ በዚህ ዘመን የእግዚአብሔር ክብር እንዳይገለጥ ምክንያት እየሆኑ ካሉ ነገሮች ጥቂቶቹን እናያለን ። 1,#አለመጸለይ በዚህ ጊዜ ለብዙዎቻችን ከመጸለይ ይሊቅ መዘመር ከመስማት ይሊቅ መናገር ይቀለናል ።የዚህ ምክንያቱ የግል የጸሎት ጊዜ አለመኖር ነው። #ጸሎት____መንፈሳዊ____ህይወታችንን_____የሚናሳድግበት____ትልቁ____ትምህር__ቤት______ነው። #ታድያ____ለመጸለይ____ምን____ማድረግ___አለብን ???? አጭርና ግልጽ መልስ #መጸለይ___ነው____ያለብን። 2,መጽሐፍ ቅዱስን አለማንበብ #መጽሐፍ____ቅዱስ____የእግዚአብሔር__ቃል____ነው።
Show all...
አለባበስ አንዱ የቅድስና ህግ ነዉ በአምልኮ ሰአት አለባበሳችንን ማስተካከል ይገባናል ወደ ቤተ መንግስት ተጠርተን ከሆነ ከደብዳቤዉ ታች ሲመጡ ሙሉ ሱፍ መልስ እንዳይረሱ ይላል አምልኮ እግዚአብሄር የንጉስ ግብዣ በመሆኑ የአለባበስ ክብር መጠበቅ ይገባዋል አለባበስ የቅድስና የአምልኮ ድንጋጌ ከሆነ አምልኮ የማያቋርጥ አገልግሎት ነዉናበጸሎት ሰአት ብቻ ሳይሆን በስራችንም በኑሮአችንም አለባበሳችን ክርስቲያናዊ መሆን ይገባል አንድ ነገር ይገርመኛል በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሁሉም ዋጋዉ ነጠላ ይለብሳሉ አንድ አይነት ነጠላ ደግሞ ዋጋዉ ከሌሎች አንፃር እርካሽ ነዉ ሁሉም ስለሚያደርጉ ማን ሀብታም ማን ደሀ እንደሆነ አያስታዉቅም በእኛ ዘንድ ግን በመጀመሪያ ባለጠጋዉን ከደሀ የምንለየዉ በአለባበስ ነዉ ለአለባበሳችን የፈጠረን ቢመርጥልን ለእኛ መልካም ነዉ አዳም በሀጢአቱ ቅጠል ሲለብስ እግዚአብሄር ግን ቁርበት አደረገለት ቅጠሉ ይጠወልግና ከሰዉነቱ ይጠፍል ቁርበቱ ግን በተሻለ መልኩ ለረጅም ጊዜ ይቆያል አያቹ አንድ እቃ ስትገዙ ከእኛ በተሻለ የሰራዉ የድርጅቱን መመሪያ ብንከተል በተሻለ መልኩ መጠቀም እንችላለን እንዲሁ ለአለባበሳችንም እኛን የፈጠረንን መመሪያ ብንከተል የተሻለ ይሆንልናል ተባርካቿል ፀደቀ ነኝ
Show all...
From Aleazer Melese ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ @transformedchristianlife
Show all...
ከአምስት አመት በኋላ! • የዛሬ አምስት አመት የሚኖርህን ጓደኛ የሚወስነው ዛሬ ያዳበርከው አመለካከት ነው፡፡ • የዛሬ አምስት አመት የሚኖርህን የፍቅር ወይም የትዳር ግንኙነት የሚወስነው የዛሬ ወዳጅነት ምርጫህ ነው፡፡ • የዛሬ አምስት አመት የሚኖርህን እውቀት የሚወስነው ዛሬ የምታነባቸው መጻሕፍት ናቸው፡፡ • የዛሬ አምስት አመት የምትገባበትን አዲስ የሕይወት ምእራፍ የሚወስነው ዛሬ ለማድረግ የቆረጥከው ለውጥ ነው፡፡ • የዛሬ አምስት አመት የምትኖረውን የኑሮ ደረጃ የሚወስነው ዛሬ ያዳበርከው ልማድ ነው፡፡ ጥራት ያለው ሕይወት በአንድ ጀንበር አይመጣም፡፡ በአንድ ጀንበር ብቅ ያለ ነገር ካለም በአንድ ጀንበር ጥልቅ ማለቱ ስለማይቀር ጥራትን ዛሬ ጀምረውና በምንም ነገር እንደማይቀለበስ ሆኖ እንዲበቅል ጊዜ ስጠው፡፡ https://t.me/Dreyob https://m.youtube.com/user/naeleyob623 https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
Show all...
ሻሎም ቅዱሳን #ኢየሱስ____ጌታ__መሆኑን____ራሱ____አፍ____ተናግሯል_____ወይ? ይህን የብዙ ሙስልሞች ጥያቄ ከዚህ በመቀጠል ኢየሱስ ጌታ ወይም አምላክ መሆኑን በራሱ አፍ የተናገረውን ከመጽሐፍ ቅዱስ እናያለን! #ዮሐ 5:17-19 (የዮሐንስ ወንጌል 5 ) ------------ 17፤ ኢየሱስ ግን። አባቴ እስከ ዛሬ ይሠራል እኔም ደግሞ እሠራለሁ ብሎ መለሰላቸው። 18፤ እንግዲህ ሰንበትን ስለ ሻረ ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ደግሞ ራሱን ከእግዚአብሔር ጋር አስተካክሎ። እግዚአብሔር አባቴ ነው ስላለ፥ ስለዚህ አይሁድ ሊገድሉት አብዝተው ይፈልጉት ነበር። 19፤ ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው። እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብ ሲያደርግ ያየውን ነው እንጂ ወልድ ከራሱ ሊያደርግ ምንም አይችልም፤ ያ የሚያደርገውን ሁሉ ወልድ ደግሞ ይህን እንዲሁ ያደርጋልና። #ማት 22:41-42 (የማቴዎስ ወንጌል 22 ) ------------ 41-42፤ ፈሪሳውያንም ተሰብስበው ሳሉ፥ ኢየሱስ። ስለ ክርስቶስ ምን ይመስላችኋል? የማንስ ልጅ ነው? ብሎ ጠየቃቸው። የዳዊት ልጅ ነው አሉት። 43-44፤ እርሱም። እንኪያስ ዳዊት። ጌታ ጌታዬን። ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው ሲል እንዴት በመንፈስ ጌታ ብሎ ይጠራዋል? 45፤ ዳዊትስ ጌታ ብሎ ከጠራው፥ እንዴት ልጁ ይሆናል? አላቸው። 46፤ አንድም ቃል ስንኳ ይመልስለት ዘንድ የተቻለው የለም፥ ከዚያ ቀንም ጀምሮ ወደ ፊት ማንም ሊጠይቀው አልደፈረም። ቢይንስ ለ10 ሰው #ሼር #አድርጉ @transformedchristianlife
Show all...
ሻሎም ቅዱሳን #ከኢየሱስ__እናት____ከማርያም____ምን__እንማር? 1,በጌታ ሁሉን ቻይነት ማመንን! 2,ሰዎች ለጌታ ኢየሱስ ትዕዛዝ ተገዢ እንድሆኑ ማስተማር! 3,በትጋት ከቅዱሳን ጋር መጸለይ ! አሁን አንደኛውን በጌታ ሁሉን ቻይነት ማመን የሚለውን እንመለከታለን ! ሉቃ 1:26-38 መልአኩ ገብርኤል ወደ ማርያም ተልኮ ኢየሱስን እንደ ምትወልድ በነገራት ጊዜ እሷ #ድንግል ነበረች። በዚህ ምክንያት ወንድን ስለማታውቅ መልአኩን ወንድን ሳላውቅ እንዴት ዮህ ነገር ልሆን ይችላል ብላ ጠየቀችው ።መልአኩም ->የልዑል መንፈስ ይመጣል የእግዚአብሔር መንፈስ #ይጸልልሻል አላት።ይህን ካላት በኋላ #ለእግዚአብሔር__የሚሳነው__ነገር___የለም አላት ።ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር እንደሌለ የሚታውቀዋ ማርያም #የጌታ___ባርያ___እንደ___ቃልህ____ይሁን___አላችው። ዛሬም እኛ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር እንደሌለ አውቀን ለእግዚአብሔር መታዘዝና በእርሱ መታመን አለብን። ማርያም ያለ ወንድ ልጅ የወለደች #ብቸኛ ሴት መሆኗ ሙስሊሞችም ክርስቲያኖችም ያውቃሉ ። ለዚህ አንዱ ምክንያት የማርያም በእግዚአብሔር ሁሉን ቻይነት ማመኗ ነው። ሉቃስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ በስድስተኛውም ወር መልአኩ ገብርኤል ናዝሬት ወደምትባል ወደ ገሊላ ከተማ፥ ²⁷ ከዳዊት ወገን ለሆነው ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደ ታጨች ወደ አንዲት ድንግል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከ፥ የድንግሊቱም ስም ማርያም ነበረ። ²⁸ መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ፦ ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት። ²⁹ እርስዋም ባየችው ጊዜ ከንግግሩ በጣም ደነገጠችና፦ ይህ እንዴት ያለ ሰላምታ ነው? ብላ አሰበች። ³⁰ መልአኩም እንዲህ አላት፦ ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ። ³¹ እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ። ³² እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤ ³³ በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘለላም ይነግሣል፥ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም። ³⁴ ማርያምም መልአኩን፦ ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል? አለችው። ³⁵ መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል። ³⁶ እነሆም ዘመድሽ ኤልሳቤጥ፥ እርስዋ ደግሞ በእርጅናዋ ወንድ ልጅ ፀንሳለች፥ ለእርስዋም መካን ትባል ለነበረችው ይህ ስድስተኛ ወር ነው፤ ³⁷ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና። ³⁸ ማርያምም፦ እነሆኝ የጌታ ባሪያ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ አለች። መልአኩም ከእርስዋ ሄደ። #ይቀጥላል #share አድርጉ t.me/aleazermelese
Show all...
ሻሎም ኢየሱስ ቃል ነው ወይንስ በቃል የተፈጠረ? የዮሐንስ 1፡14 ትክክለኛ ትርጓሜ ሙስሊም ሰባኪያን እንደ ልማዳቸው በማያውቁት ጉዳይ ገብተው በግምትና ያለ ዕውቀት ማማሰላቸውን ቀጥለውበታል። ከሁሉም የሚገርመው ግን የአዲስ ኪዳንን ግሪክ እንደሚያውቅ ሰው ከሌሎች ኑፋቄያዊ አንጃዎች የቀዱትን በስህተት የተሞላ ሰዋሰው የግላቸው ጥናት አስመስለው በኩራት የሚያቀርቡት ነገር ነው። በዚህ ተግባር ከሚታወቁት ሙስሊም ሰባኪያን መካከል አንዱ የጻፈውን ላስነብባችሁ። እንዲህ ሲል ይጀምራል፡-  ዮሐ.1:14 Καὶ ὁ Λόγος σὰρξ ἐγένετοቃልም ሥጋ ሆነ፤  ነጥብ አንድ ቃል Λόγος እዚህ ጋር የተጠቀሰው ቃል ስፐርማቲኮስ ሎጎስማለት የንግግር ቃል*speech* ሲሆን ፈጣሪ ሁሉንነገር ያስገኘበት፣ ከራሱ አፍ የሚወጣ የራሱ *ሁን* የሚልበት ባህርይ ነው፦ ኢሳ.55:11፤ ከአፌ የሚወጣ ቃሌ እንዲሁ ይሆናል፤የምሻውን ያደርጋል፥ መዝ.33:9 እርሱ ተናግሮአልና፥ ሆኑም፤ እርሱ አዘዘ፥ጸኑም። መዝ.148:5 እርሱ ብሎአልና፥ ሆኑም፤ እርሱምአዝዞአልና፥ ተፈጠሩም፤ ዮሐ.1:3 ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳያለ እርሱ አልሆነም። ዘፍጥረት 1.3 እግዚአብሔርም፦ ብርሃን ይሁን አለብርሃንም ሆነ  ምላሻችን በመጀሪያ ደረጃ፣ ሎጎስ “ንግግር” አይደለም። በጥንታዊ ግሪክ ቋንቋ ይቀርበዋል የሚባለው ትርጉም “Reason” ነው። ሆኖም Λόγος ሎጎስ ወይም “ቃል” እኛ በ 21ኛው ምዕተ ዓመት ውስጥ ሆነን እንደምናስበው ዝም ብሎ የንግግር ቃል አይደለም። ሎጎስ ዮሐንስ ወንጌሉን ከመጻፉ ከብዙ ዘመናት በፊት በብዙ የግሪክ ፍልስፍናና እምነቶች ውስጥ ጥቅም ላይ ውሎ ነበር። ትርጉሙም ሰፊ ነው። የቃሉን ትርጉም በትክክል ለመረዳት ዮሐንስ ወንጌሉን በጻፈበት ዘመን የነበረውን ግንዛቤ ማወቅ ወሳኝ ነው፡፡ 1. ሔራቅሊጦስ (Heraclitus) 535-475 ዓ.ዓ. ከሶቅራጦስ በፊት በኤፌሶን ይኖር የነበረ የግሪክ ፈላስፋ ነበር። ይህ ፈላስፋ “ሎጎስ” የሚለውን ቃል “The principle which controls the Universe”(አፅናፈ ዓለምን የሚቆጣጠር ፕሪንሲፕል ወይንም መርህ) ብሎ ያስተምር ነበር። 2. እስጦይቆች የተሰኙ የፍልስፍና ግንዶች ደግሞ ሎጎስን “Anima Mundi” ብለው ይገልፁ ነበር። ይህም ማለት “የዓለማችን ሕይወት ወይንም የሕይወት ምንጭ” (Soul of the World) ማለት ነው። 3. ማርቆስ አውራሊዮስ (Marcus Aurelius) ከ 121 -180 ዓ.ም. የኖረ ሮማዊ ባለ ሥልጣን እንዲሁም ፈላስፋ ነበር። እርሱም Spermatikos Logos (የዓፅናፈ ዓለም አስገኚ ፕሪንሲፕል ወይንም መርህ) የሚል ፅንሰ ሐሳብ ይጠቀም ነበር። ይህም “ሎጎስ” የዓለማችንን የመፍጠርና የመራባትን ሕግ የሚቆጣጠር (Generative principle of the Universe) ነው፡፡ በሌላ አባባል ወይም ፍልስፍናዊ ባልሆነ ቋንቋ ሲገለፅ “አምላክን” የሚወክል ማለት ነው። 4. አይሁድ ሊቃውንት ደግሞ በእብራይስጥና በአረማይክ ቋንቋዎች የእግዚአብሔርን ቃል “ሜምራ” (Memra) በሚል ፅንሰ ሐሳብ ገልፀውታል፡፡ ይህም በዕብራውያን መረዳት መሠረት እግዚአብሔርን የሚገልፅ ነው። ለምሳሌ በታርጉማቸው ውስጥ ስለ ኦሪት ዘዳግም 26፡17-18 ሲጽፉ “Ye have appointed The MEMRA (logos) a king over you this day, that he may be YOUR GOD” (ሜምራን (ሎጎስን) በራስህ ላይ ንጉሥ አድርገህ ሹመሃል፤ ይህም አምላክ እንዲሆንህ ነው) ብለዋል፡፡ በተመሳሳይ ዘፍጥረት 28፡20-21 ላይ በአረማይክ ታርጉም ያዕቆብ እግዚአብሔር አምላኩ እንደሚሆን ከመናገር ይልቅ የእግዚአብሔር ቃል (ሜምራ) አምላኩ እንደሚሆን ስዕለትን ሲሳል ይታያል፡፡ በዚሁ የአረማይክ ታርጉም ውስጥ ዘዳግም 4፡7 ሲብራራ የእግዚአብሔር ቃል (ሜምራ) በዙፋኑ ላይ ተቀምጦ የሰዎችን ጸሎት እንደሚቀበል ተገልጿል፡፡ በዮሐንስ ዘመን የነበረው የሎጎስ ፅንሰ ሐሳብ ይህንን የሚመስል እንደነበረ ከተረዳን ዘንዳ ሎጎስ የሚለውን ቃል ለምን መረጠ? የሚለውን ጥያቄ መመለስ ያስፈልገናል፡፡ ዮሐንስ ይህንን ወንጌል ሲጽፍ ኖስቲሳውያን (GNOSTICS) የሚባሉ ቡድኖች እንዲሁም ዲሲፕሊን ኦፍ ቫሌንቲነስ (Discipline of Valentinus)  የተሰኘ የኑፋቄ አስተምህሮ ተነስቶ ነበር። እነኚህ ቡድኖች “ሎጎስ” የተባለ አካል ኤዮን (Aeions) ከሚባሉ የመጀመሪያ ፍጡሮች አንዱ ሲሆን “ዞዪ” (Zoe) ከምትባል ሌላ “ኤዎን” ጋር በመሆን ሌሎች ፍጡሮችን ማስገኘት እንደጀመረ ይናገራሉ። እነኚህ ቡድኖች የመጽሐፍ ቅዱስን አስተምህሮ በማዛባትና ከነሱ በፊት የነበረውን የሎጎስ ትርጉሞች በመጠቀም የራሳቸውን ሐሰተኛ ወንጌል መስበክ በጀመሩ ጊዜ ነው ዮሐንስ መጻፍ የጀመረው። እናም ዮሐንስ “የሎጎስን” ፍልስፍና በሚያውቅ ማሕበረሰብ ውስጥ ነው ይህንን ስያሜ ለኢየሱስ የተጠቀመው። ይህንን ቃል ሲጠቀም ግን የነሱ ትርጉም ትክክል ነው ብሎ እንደወረደ አልተጠቀመም። ይልቁንስ ሎጎስ የተፈጠረ አምላክ ሳይሆን እራሱ ዘላለማዊና ፈጣሪ መሆኑን ለማሳየት ዮሐንስ 1፡1 “ኤን አርኬ” ብሎ ጀመረው። ከዛም “ቃሉም በመጀመሪያ ከእግዚያብሔር ጋር ነበር” በማለት “ተፈጠረ” የሚለውን ሐሳብ አፈረሰ። ዘላለማዊ መሆኑን ደግሞ የሚያሳየው  “ቃሉም ከእግዚያብሔር ጋር ነበር፣ ቃሉም እግዚያብሔር ነበር” ብሎ የተጠቀመበት የግሪክ ትርጉም  καὶ ὁ Λόγος ἦν πρὸς τὸν Θεόν, καὶ Θεὸς ἦν ὁ Λόγος ሲሆን  ἦν (ነበር was) የሚለው ቃል “Imperfect` ነው። ይህ ማለት ደህሞ በግሪክ መጀመሪያው የማይታወቅ ወይም ዘላለማዊነትን የሚያሳይ ነው። ከዚህ በኋላ ነው ዮሐንስ 1፡14 ላይ “ቃልም ሥጋ ሆነ” ብሎ የደመደመው። ይህ ማለት አንድ አስቀድሞ የነበረ አካል በማንነቱ ላይ ሥጋን ጨመረ ማለት ነው። ምክንያቱም ቃሉ መጀመሪያውኑ የነበረና ኋላ ላይ ግን ሥጋ የሆነ እንጂ ሥጋ በሆነበት ሰዓት ወደ መኖር የመጣ አይደለምና። ከዚህ ውጪ ቃሉ ንግግርና ተፈጣሪ ነው የሚል አዝማሚያ በዮሐንስ ምዕራፍ 1 ላይ ፈፅሞ አይገኝም።  References Barnes note on John 1:1 Iraneus Against Heresies Bk 1, Ch 1. Michael L. Brown, Answering Jewish Objections to Jesus – Volume 2: Theological Objections, 2000, pp. 18-22 ይህ አብዱል ቀጥሎ የጻፈውን እንመልከት (ጥቅሶቹ ለሙግቱ ብዙም ጠቃሚ ስላልሆኑ አንዳንዱን ዘልያለሁ)፡- “ነጥብ ሁለት ሥጋ σὰρξ በቅድሚያ ሥጋ ሰው ለማለት እንደተፈለገሊሰመርበት ይገባል ፦ ዘፍጥረት 6፥13 እግዚአብሔርም ኖኅን አለው፦የሥጋ σὰρξ ሁሉ ፍጻሜ በፊቴ ደርሶአል፥….. ኤርምያስ 32፥27 እነሆ፥ እኔ የሥጋ σὰρξ ሁሉአምላክ እግዚአብሔር ነኝ፥ ፦ ይህ ሥጋ  በድንግል ማርያም ማህጸን የተዘጋጀፍጡር ነው፦ ዕብ.10:5 ስለዚህ ወደ ዓለም ሲገባ። መሥዋዕትንናመባን አልወደድህም ሥጋን ግን *አዘጋጀህልኝ*፤ ሐዋ.17:31 ቀን ቀጥሮአልና፥ በዚያም ቀን*ባዘጋጀው* ሰው እጅ በዓለሙ ላይ በጽድቅሊፈርድ አለው፤ ፦ ተዘጋጀ ማለት ተፈጠረ ማለት ነው ፣ አምላክ ፀሓዩንናጨረቃ፣ ደመናትን፣ ዓለሞችን አዘጋጀ ማለት ፈጠረማለት እንደሆነ ሁሉ፦ መዝ.74:16 ቀኑ የአንተ ነው ሌሊቱም የአንተ ነው፤አንተ ፀሓዩንና ጨረቃውን *አዘጋጀህ*። @transformedchristianlife
Show all...
ሰላም ሰላም #የሰው_ልጅ_የተፈጠረበትን_ዓላማ_ማወቅ___አለበት__ምክንያቱም__ግዳታ__ነውና። *ይህን ያልኩበት ምክንያት ሁሉም ሰው የተፈጠረበትን ዓላማ ማወቅ ያለበት ከዓላማው ውጭ የሚኖር ህይወት የኪሳራ ህይወት ስለሆነ ነው። በሒሳብ /maths/ ስንማር የትኛውንም ቁጥር ከ 0 ጋር ስናባዛ ውጤቱ 0 እንደሚሆን እንዲሁ ደግሞ ከተፈጠርንበት ዓላማ በተለየ ሁኔታ የሚንኖረው ህይወት × 0 = ኪሳራ (0) ነው። ስለዚህ የተፈጠርንበትን ዓላማ አውቀን ለዓላማችን እንኑር። #ሙሴ____የተፈጠረው___ለመሪነት__ነው። እስኪ እራስህን #ለምን___ዓላማ___ተፈጠርኩ___ብለህ___አሳብ ። ጸልይ ጌታ ይነግርሃል ። ሼር share @transformedchristianlife
Show all...