cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ABDULWADUD ASELEFIYA

አላማችን በሱና የበለፀገ ትውልድ ሆኖ መገኘት ነው !!!!!!

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
165
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

00:53
Video unavailableShow in Telegram
قال تعالى ( واذكر أخا عاد إذ أنذر قومه بالأحقاف وقد خلت النذر من بين يديه ومن خلفه ألا تعبدوا إلا الله إني أخاف عليكم عذاب يوم عظيم قالوا أجئتنا لتأفكنا عن آلهتنا فأتنا بما تعدنا إن كنت من الصادقين ) سورة الأحقاف "21-24" ~~ https://t.me/+Umf-MWEl9SHYNVPO https://t.me/+Umf-MWEl9SHYNVPO
Show all...
ሁለቱ ሸሃዳዎች -- በወለቴ ሑነይን መስጂድ የቀረበ 🎙𝐔𝐳𝐭𝐚𝐳 𝐥𝐛𝐧𝐮 𝐦𝐮𝐧𝐞𝐰𝐨𝐫-حفظه الله ~~ https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
አላይ የት ነው ? ✨ኢስተውላ የሚሉት ሰዎች ላይ ረድ የተሰጠበት ✨ኢስተዋ የሚለው ቃል ትርጓሜ እንዲሁም ደግሞ በዚህ ጉዳይ ላይ ካፊር ማን እንደሆነ የያዘ ምላሽ ይደመጥ ። በወንድም አህመድ ኢብን ሬድዋን https://t.me/Ibnrediwancomparative_channell/634
Show all...
سورة الصافات 🔺ላይቭ ላይ የተላለፈዉ የቁርዓን ግብዣ!!) 🇸🇦▲መሳጭ ቲላዋ !! በወንድማችን ኢኽላስ ቲዩብ (አቡ ዒያድ) ሀፊዞሁሏህ) ™↶ 🌹⇣↶ ™ https://t.me/joinchat/AAAAAFJn_jGCdKL_9kxH9g
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
إذا لم تكن أسداً يزأر بالسنة فلا تكن كلباً يعوي على أهل السنة ~~ በሱና ላይ የሚያገሳ አንበሳ መሆን ካልቻልክ በሱና ሰዎች ላይ የሚጮህ ውሻ አትሁን https://t.me/+Umf-MWEl9SHYNVPO
Show all...
⭕️ ተውባህ ✨ ⚡️በወንድም አህመድ ኢብን ሬድዋን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 IBN REDIWAN COMPARATIVE ፌስቡክ ፔጅ👇 ፥https://www.facebook.com/IbnRediwanMuslimApologist ዩቱዩብ ቻነል 👇👇 https://youtube.com/channel/UCyCc8suAbBIT0Sley3I1aRQ የቴሌግራም ቻናል 👇 ፥https://t.me/ibnrediwancomparative_channell የቴሌግራም ግሩፕ 👇👇 https://t.me/ibnrediwancomparative_group
Show all...
የኔማ ኡስታዞች! እውቀት እና አደብን አላህ ያደላቸዉ ለሰዉ ትችት ስድብ ቦታም የሌላቸዉ ለህዝቡ መንቃት ሰበብ ያረጋቸዉ የተዉሒድ አርበኛ የሽርክ ጠላት ናቸዉ ፈልቅቀው ያወጡኝ ከኢኽዋኖች ኮተት ከቢድዓዉም ሰፈር ከነሺዳው ቅዠት ዲኑንም ለመርዳት ብዙ ይለፋሉ ንፁ ፍሬዎችን ደምቀው ያፈራሉ አቤት ማማራቸዉ በሱና አሸብርቀዉ በአንድ ሲለፉ ሲተጉ አሸብርቀዉ እንዲህ ነዉ አንድነት ከሆነማ ላይቀር አላህ ይወፍቃቸዉ እድሜ ከጤና ጋር አሉ ብዙ ጀግኖች በሰሜን በደቡብ ባህር ማዶም አሉ ኢልምን የጠገቡ በደንብ አቤት ማማራቸዉ በሱና አሸብርቀዉ በአንድ ሲለፉ ሲተጉ አሸብርቀዉ እንዲህ ነዉ አንድነት ከሆነማ ላይቀር አላህ ይወፍቃቸዉ እርሜ ከጤና ጋር በነሱ አንድነት ጠላት አይኑ ይቀላል ተባብረው ሲሰሩ ሁሌ ይቃጠላል ምን ማድረግ አንችል የጥመት አናጃዎች በሰለፍዮች ላይ የመሬት ውስጥ መሰሪ እባቦች ቅናት ምቀኝነት ውስጣቹ ተቀብሯል ትብብር ስታዩማ ገንፍሎ ይወጣል ጀግኖናቻችንንም አላህ ያቆይልን በሱና አኑሮ በዚው ላይ ያጽናልን 🖊 Umu Nuh ↷⇣🌹⇣↶ https://t.me/+Umf-MWEl9SHYNVPO
Show all...
🇸🇦▲Beautiful tilwa ጣፋጭ ደስስስስ የሚል ቲላዋ === `` ™↶ 🌹⇣↶ ™`` https://t.me/joinchat/AAAAAFJn_jGCdKL_9kxH9g
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🇸🇦ወደ ቻናሉ ይቀላቀሉ🇸🇦
🇸🇦ሰዎች የሚዘናጉበት ትልቅ ወር 🇸🇦
🇸🇦ረመዷን መቼ ተደነገገ🇸🇦
🇸🇦ረመዷንን በተቅዋ እንፁም 🇸🇦
🇸🇦ክፍል አንድ ከረመዷን ጋር ተያያዥ ምክሮች🇸🇦
🇸🇦ክፍል ሁለት ከረመዷን ጋር ተያያዥ ምክሮች🇸🇦
🇸🇦ክፍል ሦስት ከረመዳን ጋር ተያያዥ ምክሮች🇸🇦
ከረመዳን ጋር የተያየዙ አንዳንድ ምክሮች #ክፍል 2⃣ ~~~~ 5. ማታ ስታፍጥር በፈጥር ጊዜ የፆም ጥቅም እንዳይቀርብህና ጤንነትህም እንዳይቃወስ ከሚገባው በላይ አትመገብ። 6. መልካም ጸባይ የሚያበላሽና ይሁን መንፈስ የሚጻረር ነገር ላለመመልከት ሲባል ሲኒማ ቤትአትሂድ ፊልም አትመልከት ሲጀመር አልተፈቀደልህም።! 7.የሱሑርን የምግብ ሰዓትና የሱብህን ሷላት ወቅት ላለማሳለፍ ለሊት ብዙ አትቀመጥ ማለትም አታርፍድ። በማለዳ ወደ ስራህ መሰማራት አለብህ። ነብዩﷺ ማልዶ ወደ ስራ መሰማራትን አስመልክተው እንዲ ብለዋልና፡<< አላህ ሆይ! ህዝቦቼን ማለዳ ባርክላቸው ።>>[አህመድና ትርሚዚ ዘግበውታል] 8. ለ ዘመዶቻችሁና ለችግረኞች መጽዋት (ሰደቃ በብዛት ለግስ። ዘመዶችህን ጠይቃቸው። ያኮረፍካቸውን ታረቃችው። 9. አላህን በብዛት አውሳ (ዝክር አድርግ)። ቁራዓንን ማንበብ ማዳመጥና መልክቶቹን በሰፊው ማስተዋልን ለመረዳት ሞክር/ አዞውትር። ተግባራዊም አድርገው። https://t.me/+Umf-MWEl9SHYNVPO
Show all...
الـمـنـهـج الـسـلـفـي لـيـس لـه بـديـل

الإمام الألباني رحمه الله المنهج السلفي ليس له بديل وكلمات أخرى ذهبية حول الدعوة السلفية ومنهج الإخوان المسلمين ☞︎ for Comment @Aselefiyabot