692
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
692
Are you looking for a unique gift or collectible to pass down for generations? I proudly offer these crocheted dolls - each one lovingly stitched by hand with the finest yarns.
order now 👉 +251920293630
Follow @muyaspace
@muyamarket
692
Repost from Muya space
👨🍳የምግብ ዝግጅት ባለሙያ ኖት?👨🍳
የምግብ ዝግጅት ባለሙያ ከሆኑ @muyaspace ይዞት የመጣው ይህ ትልቅ ዕድል እንዳያመልጦ። ከላይ በምስሉ ላይ ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ከሆነ ከታች ባለው ሊንክ በመመዝገብ የምግብ ዝግጅት ሙያን በማሰልጠን ተጨማሪ ገቢ ያግኙ። ለሚያውቁት የምግብ ዝግጅት ባለሙያም ይህን ፖስት ሼር ያድርጉላቸው። መመዝገቢያ ሊንክ👇👇👇
ሊንክ፡ https://bit.ly/cookinginstructors
ሙያ ስፔስ ሲመጡ ሙያዎን እያሰለጠኑ ገቢ ያገኛሉ!
Follow us on:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
692
"ለልጆችዎ የሚመርጡት''
በሙያ ማርኬት የጥበብ ውጤቶችን ይሸምቱ ለልጆችዎ እንዲሁም በስጦታነት ለወዳጅዎ ልጆች የሚሰጡዋቸው አሻንጉሊቶች፣ልብሶች አንዲሁም ጫማዎችን ይዘዙን ካሉበት እናደርሳለን
0942049910 ይደውሉ
@muyamarket
692
Repost from Muya space
🖌Beautiful works of Ephrata🖌
Feast your eyes on some of Ephrata's stunning acrylic painting works, showcasing her exceptional talent. Join us in October 7, Saturday night at 2:00 pm (Local Time) as we delve into the captivating world of acrylic painting with Ephrata. Don't miss out on this opportunity! Register using the link below👇 to reserve your spot.
Link: https://bit.ly/acrylicpaintingweek11
ከላይ በምስሉ የምትመለከቷቸው የኤፍራታ ድንቅ የስዕል ስራዎች ሲሆኑ መስከረም 26 ቅዳሜ ምሽት 2፡00 ላይ በኦንላይን የሚካሄደው የቀለም ስዕል ስልጠና እንዳያመልጦ። ከላይ👆ያለውን ሊንክ በመጫን ይመዝገቡ።
ቅዳሜ ምሽቶን ከሙያ ስፔስ ጋር ሲያሳልፉ እየተዝናኑ አዲስ ሙያ ለምደው ይሄዳሉ!
Follow us on:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
692
Repost from Muya space
🤝 ባለሙያዋን ተዋወቋት 🤝
ኤፍራታ ፍስሃ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU) የሲቪል ኢንጅነሪንግ ተማሪ ስትሆን በዚህኛው ዓመት ተመራቂ ነች። ኤፍራታ ከልጅነቷ ጀምሮ በነበራት የስዕል ጥበብ ፍቅር ምክንያት በአቢሲኒያ አርት ስኩል የክረምት ስዕል ኮርስ በመውሰድ የስዕል ጥበብ ልምዷን ወደ ተሻለ ደረጃ ከፍ ማድረግ ችላለች። በዚህም ሙያ ድንቅ የሆኑ የስዕል ስራዎችን በመስራት ላይ ትገኛለች። ቅዳሜ መስከረም 26 ምሽት 2፡00 ላይ በኦንላይን ልምዷን ልታካፍለን ከሙያ ስፔስ ጋር ቀጠሮ ይዛለች። እርሶም ወደ ቀለም ሙያ መቀላቀል የሚያስቡ ከሆነ ይህ መርሃ ግብር እንዳያመልጦ። ከታች ባለው ሊንክ👇 በመመዝገብ ተሳታፊ ይሁኑ።
ሊንክ፡ https://bit.ly/acrylicpaintingweek11
ቅዳሜ ምሽቶን ከሙያ ስፔስ ጋር ሲያሳልፉ እየተዝናኑ አዲስ ሙያ ለምደው ይሄዳሉ!
Follow us on:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
692
Repost from Muya space
🎊አዲስ ሙያ ይዘን መጥተናል🎊
ከዚህ በፊት የተለያዩ የእጅ ሙያ ስልጠናዎችን በኦንላይን ሲሰጥ የቆየው ሙያ ስፔስ አሁን ደግሞ ለየት ባለ ሙያ መጥቷል። የቀለም ሙያ ስልጠናን ከናንተ ከተከታታዮቻችን በመጣ ጥያቄ መሰረት ልናስተላልፍ ቀጠሯችንን መስከረም 26 ምሽት 2፡00 አድርገናል።
✅ የትም ሳይሄዱ በኦንላይን
✅ ነጻ ስልጠና
ከርሶ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ በመመዝገብ ከወዳጅ ዘመዶና ጓደኛ ጋር መሳተፍ ብቻ ነው👇👇👇
ሊንክ፡ https://bit.ly/acrylicpaintingweek11
ቅዳሜ ምሽቶን ከሙያ ስፔስ ጋር ሲያሳልፉ እየተዝናኑ አዲስ ሙያ ለምደው ይሄዳሉ!
Follow us on:
Telegram, Instagram, Tiktok, LinkedIn, Facebook
692
Repost from Muya space
🌻መልካም አዲስ ዓመት🌻
እንኳን ለ2016 አዲስ ዓመት በዓል በሰላም አደረሳቹ። አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅርና የስኬት እንዲሆንላቹ እንመኛለን።
@muyaspace
692
ዛሬ ደግሞ ለክረምቱ ወቅት የሚሆኑ የህጻናት ውብ ካባዎችና ስካርፎች ይዘንላቹ መጥተናል። ድንቅ እጆች የሰሯቸው ለማመን የሚከብዱ ውብ አልባሳት ስለሆኑ እርሶም ለልጆት እንዲሁም ለራሶት ፈጥነው ይዘዙን። በሚገርም ፍጥነትና ጥራት በነጻ ካሉበት እናደርሳለን።
ለማዘዝን @dave_Gadisa ላይ ያናግሩን
@muyamarket
692
ቲ-ሸርት ያርን
ቦርሳ፣ ሹራብ፣ ስካርፍና ሌሎች የኪሮሽ ውጤቶችን በቀላሉ ለመስራት የሚያመች ክር ይዘንላቹ መጥተናል። በ 7 የተለያየ ከለር መርጠው ይገዛሉ።
- ትንሹ 250 ግራም 450 ብር
- ትልቁ 400 ግራም 600 ብር
🥳በብዛት ሲያዙ የተወሰነ ይቀንሳል🥳
ለማዘዝ፡ @dave_Gadisa
692
Repost from Muya space
👉 ለአንድ ሳምንት ተራዘመ 👈
ዛሬ ሀምሌ 8 ሊጀምር የነበረው የአካል ስዕልና ኪሮሽ ስልጠና ለ1 ሳምንት ያክል የተራዘመ ሲሆን ሀምሌ 15 የሚጀምር መሆኑን እናሳውቃለን። ሳትመዘገቡ ቀኑ ደርሶባቹ የነበራቹ ይህን ዕድል በመጠቀም በቀረችን በጣም ውስን ቦታ ለመሳተፍ ፈጥናቹ ተመዝገቡ።
🕐 ሀምሌ 15 ይጀምራል
📍 የስልጠና ቦታ፡ ሜክሲኮ ከኬኬር ቀጥሎ አይመን ህንጻ
✅ ስዕልና ኪሮሽ ስልጠና
ለበለጠ መረጃ ወይም ለመመዝገብ ከታች ያለውን ስልክ ይጠቀሙ👇👇👇
📱 +251-942049910
ደውለው ያናግሩን!
@muyaspace
@muyamarket
692
Crochet top and Banty sets በማንኛውም ቀለም ምርጫና ሳይዝ እኛ ጋር ያገኛሉ።
ፈጥነው ይዘዙ @dave_Gadisa
@muyamarket
@muyaspace
692
እነዚህ ክሮፕ ቶፖች በእጅ ነው የተሰሩት ቢባል ማን ያምናል?
ሽክ የሚሉበት በራሶት ዲዛይን የትም የማይደገም ክሮፕ ቶፕ (crop top) መልበስ ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ደውለው ይዘዙን በፍጥነት እናደርስሎታለን👇
📱 +251-942049910
@muyamarket
692
እነዚህ ክሮፕ ቶፖች በእጅ ነው የተሰሩት ቢባል ማን ያምናል?
ሽክ የሚሉበት በራሶት ዲዛይን የትም የማይደገም ክሮፕ ቶፕ (crop top) መልበስ ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ደውለው ይዘዙን በፍጥነት እናደርስሎታለን👇
📱 +251-942049910
@muyamarket
