cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

@§uşëŵø©ĥų😝😝☹️😛😜🙄😎🤣😂

𝚠𝚎𝚕𝚌𝚘𝚖 𝚝𝚘 𝚘𝚏𝚏𝚒𝚌𝚒𝚊𝚕 𝚌𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕 𝚝𝚑𝚒𝚜 𝚌𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕 𝚒𝚜 𝚝𝚑𝚎 𝚋𝚎𝚜𝚝 𝚌𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕 𝚖𝚞𝚜𝚒𝚌 🎼 𝚟𝚎𝚍𝚒𝚘🎬 𝚏𝚞𝚗😁𝚜𝚊𝚍😭 𝚟𝚘𝚒𝚌𝚎 𝚠𝚊𝚕𝚕𝚙𝚊𝚛𝚙𝚎𝚛 𝚎𝚗𝚊 𝚕𝚎𝚕𝚘𝚌𝚑𝚖 𝚏𝚎𝚝𝚊 𝚎𝚗𝚍𝚎𝚖𝚝𝚕𝚞 𝚊𝚗𝚝𝚎𝚛𝚊𝚝𝚎𝚛𝚖

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
140
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

𝐓𝐡𝐞 𝐝𝐚𝐲 𝐨𝐟 𝐟𝐫𝐢𝐞𝐧𝐝𝐬 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ በህይወትህ ውስጥ የማትረሳቸው (19) ጓደኞችህ እነማን ናቸው?? ለነዚህ (19) ብቻ ይሄንን መልዕክት ላክ እኔ እንዳደረኩት ስንት ሰው መልሶ እንደሚልክልህ እናያለን!!!! በታማኝነት መላክ ጀምር ለ(19) ብቻ !! ምክንያቱም ዛሬ የአለም የጓደኛሞች ቀን ነው ። ጀምር እኔም ከእነሱ መካከል ከሆንኩ ላክልኝ ከ1 ሰው 6መልዕክት በተደጋጋሚ ከደረሰህ/ሽ የምር አንተ በዛ ሰው ተወደሃል ማለት ነው አትጠራጠር @yabujc_1 @yabujc_1
Show all...
ለ እስልምና እምነት ተከታዬቻችን በሙሉ እንኳን ለ ነብዩ መሀመድ 1496 ተኛው የ ልደት በዓል መዉሊድ በሳላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል 💥💥💥💥💥
Show all...
# ዉጋት ሌት ከቀን ሳስባት ስወዳት ሳፈቅራት ግራ ጎኔ እንድቶን ስመኝ ስጠብቃት ግራ ጎኔ ያልኳት ግራ ጎኔን ወግታ ውጋት ሆነችብኝ ስጠብቃት ቀርታ🤷‍♂
Show all...
አዲስ ዓመት✿❀✿❀ ከጎረቤት ረብሻ ከባለትዳር ጥቅሻ ከተናካሽ ውሻ ከገቢዎች ፈለጣ ከአለቃ ቁጣ ከመንግስት ለበጣ ከሞራል ስብራት ከገንዘብ ብድራት ከቀፋዮች ብልጠት ባዶ ቤት ከመግባት ከጅል ጋ ከመዋል ቪዛ ከመከልከል ጨጓራ ከሚልጥ የመብራት መቆራረጥ ከሰራዊት ማስጠንቀቂያ ከኢቲቪ ማስታወቂያ ከሰይፉ ፉገራ ከፈሪ ፉከራ የፀዳ ይሁንላችሁ፡፡❀✿❀✿ ላላገባችሁ ትዳር ላገባችሁ ፍቅር ያድላችሁ፡፡♥♥♥♥ ባዲሱ ዓመት ከኪሳችሁ ፍራንክ ከጥርሳችሁ ሳቅ አይጥፋ፡፡😂💰💰😂 ቤታችሁ ቄጠማ ጎዝጉዙ ላንድ ልጅ አንድ ደብተር ግዙ በጎ ሰሪዎችን አግዙ ወለሸዶ ለመሳም ዘርቶ ለመቃም ያብቃችሁ፡፡👪👪🌽🍇🍔👪 መርቅኖ ከማቀድ አፍቅሮ ከማበድ በግፍ ከመሰደድ ካልተከደነ ጉድጓድ ውሃ ካቆረ መንገድ እጅ እጅ ከሚል ቀልድ ጦምሮ ከመታሰር ከባለጌ ወንበር ከአሽሟጣጭ ከንፈር ከንፁህ ሰው ደም ከስኳር ወረፋ ከስልክ ጠለፋ ቀጥሮ ከሚቀር ከአካውንት ሀከር ከውሃ ሙላት ከወዳጅ ክህደት ከFacebook ጅንጀና ከውሸታም ዜና ብሎክ ከመደረግ like ከሐነፈግ ይሰውራችሁ፡፡👍👍👍👍👍አሜንንን ♥♥♥♥♥♥ ★★★★ ♥♥ ★ Happy New Year 🌻🌼2014🌼🌻2014🌻🌼 🥀🥀🌹የኔ ውድ ጓደኛ🌹 🌹የኔ ሁሉ ነገር🌹 ♥አንተን/ቺን/በመተዋወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ🌹 🌻🌼አዲሱ 2014
Show all...
#ዘር_ሲቆጠር ................ ልጅ አባት አያት ቅድመ አያት ቅም አያት ቅማንት ሽማት ምንዥላት እንጅላት ፍናጅ ቅናጅ እሰልጥ አመልጥ ማንትቤ ደርባቴ ተብሎ እንደሚቆጠር ያውቃሉ😳😂😳 @et12sub
Show all...
temar Lje rip rip😭😭😭😭 @susewochu
Show all...