en
Feedback
Alpha software engineering tutorial

Alpha software engineering tutorial

Open in Telegram
1 005
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-930 days
Posts Archive
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የALPHA software engineering ቤተሰቦች የ⌨programming language ስልጠና ተመዝግባቹ በኢሜል የመማሪያ አድራሻውን ያላገኛችሁ በ @alpha_software_engineering ላይ በመግባት ስም እና ስልክ ፅፈው መመዝገቢያ እና መለያ ቁጥር መውሰድ ይኖርባችኋል። ያልተመዘገባችሁም ምዝገባ ጨርሰን ወደ ትምህርት ልንገባ ስለሆነ ምዝገባው ሳይጠናቀቅ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ።       መመዝገቢያ በነጻ ነው ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ለመመዝገብ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 እንዲሁም ይሄ ትምህርት ለ ሌሎች ተማሪዎች ስለሚጠቅም ሟር በማድረግ ይተባበሩን🙏 እናመሰግናለን Šalpha Software engineering tutorial

ሰላም ጤና ይስጥልኝ የALPHA software engineering ቤተሰቦች ተመዝግባቹ በኢሜል የመማሪያ አድራሻውን ያላገኛችሁ በ @alpha_software_engineering ላይ በመግባት ስም እና ስ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ የALPHA software engineering ቤተሰቦች ተመዝግባቹ በኢሜል የመማሪያ አድራሻውን ያላገኛችሁ በ @alpha_software_engineering ላይ በመግባት ስም እና ስልክ ፅፈው መመዝገቢያ እና መለያ ቁጥር መውሰድ ይኖርባችኋል። ያልተመዘገባችሁም ምዝገባ ጨርሰን ወደ ትምህርት ልንገባ ስለሆነ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ። እናመሰግናለን ©alpha Software engineering tutorial

🌻መልካም አዲስ አመት!🌻 🌻Happy New Year!🌻 አዲሱ አመት የሰላም፣ የጤና፣ የዴስታ የብልጽግና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን‼️ ©️Alpha Software Engineering Tutorial
+1
🌻መልካም አዲስ አመት!🌻 🌻Happy New Year!🌻 አዲሱ አመት የሰላም፣ የጤና፣ የዴስታ የብልጽግና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን‼️ ©️Alpha Software Engineering Tutorial

ለመመዝገብ
ለመመዝገብ

ምዝገባውን የጨረሳችሁ ተማሪዎቻችን ፎርሙን ሙሉ በሙሉ የሞላችሁ ማለት ነው። በ @ASET_supportBot አናግሩን ወደቀጣዩ እንገባለን

ሰላም ጤና ይስጥልን። እስካሁን ምዝገባውን የተመዘገቡት 4 ተማሪዎች ብቻ ናቸው። ለመመዝገብ ምንም አይነት ክፍያ አንጠይቅም እንደተጠቀሰው። ስለሆነም ይህንን ለሌሎች ሼር እንድታደርጉ እንጠይቃለን። ለመመዝገብ 👇👇👇 ይህንን ይጫኑ 👆👆👆

#ማሳሰቢያ፥ ለመመዝገብ ምንም አይነት ክፍያ አይጠይቅም።

📌የ⌨programming language ስልጠና 🎓 የምስራች ለ🔎Engineering ተማሪዋች በሙሉ። ዘመኑ የቴክኖሎጂ መሆኑን የተገነዘቡ ሰዎች ሾለ Software አውቀው የ 🧑‍💻Software engineerኦች የ👨‍💻computer scientists እንዲሁም 👨‍🏭computer engineers ተብለው ዓለማችንንም🌍 እራሳቸውንም🤵‍♂ ቀይረዋል። እርሶም ታላቅ Engineer ለመባል ጉዞ ጀምረዋል። ፈልገውት ወይንም ደግሞ ዩንቨርሲቲው ስለሰጠዎት ነገር ግን በሀገራችን የ Software engineering እና ተያያዥ computer related ትምህርቶች ተራ 👨‍🎓engineer የሚል ወረቀት እንጂ skillfull engineer እያደረጉ አይደለም😭። ነገር ግን ረዳት ካሎት ችሎታን እና ታላቅነትን የያዘ ባለሙያ መሆን ይችላሉ። እርሶ ብቻ ለታላቅነት ጊዜና ፍላጎት ብቻ ይኑሮት። እንጂ እኛ የ የእርሶ ታላቅ ረዳት እንሆናለን። 🎖Alpha Software engineering Tutorial (ASET🥇)ዎች ነን። እንደሚታወቀው ከ Peking ዩንቨርስቲ Computer science መምህራንና ተማሪዎች እንዲሁም ከ Harvard university የComputer programming and development ምሩቃን ጋር በመተባበር  የ Software engineering, java እና Android Application development ትምህርቶችን ስናስተምን ቆይተናል በዚህም ከ40 ያላነሱ ችሎታ ያላቸው ባለሙያዎችን በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ አፍርተናል👨‍👨‍👦‍👦። በአሁን ሰዓት ደግሞ ብዙ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች "pre-engineering ላይ የምንማረው የcomputer programming ውጤታችን ዝቅ ስለሚያደርግ ይህንን ታሳቢ አድርጋቹ ጀምሩልን" ባላችሁት መሰረት ለ2014 batch የሚሆን የComputer programing ትምህርት ይዘንላቹ ቀርበናል። በመሆኑም እርሶም ወረቀቱን የያዘ engineer ብቻ መሆን ከፍለጉ ካምፓስ በሚማሩት ላይ ብቻ ይሰግጡ። ነገር ግን እርሶ ትልቅ ችሎታ ያለው engineer መሆን ከፈለጉ እኛን ያናግሩን ተማሪ ብቻ ሳይሆን አስተማሪ እና ስራፈጣሪ ይሆናሉ። ይህንን ኮርስ ይውሰዱ ከዛ ግሬድ A ለርሜ የቀላል ቀላል ነው። በመሆኑም ፍላጎቶን መርጣው ጊዜዎን ህልምዎን ይዘው እኛን ያናግሩን። ከአልፋ ጋር ይጀምሩ። ለመመዝገብ register ሚለውን ብቻ ይጫኑ እና ሙሉ ፎርሙን ይሙሉት። 📌ማሳሰቢያ፥ መቀበል የምንችለው ተማሪዎች ቁጥር ውስን በመሆኑ ቀድመው ይመዝገቡ!! 💬ለተጨማሪ መረጃ  @alpha_software_enginering 👁‍🗨 ለማንኛውም ጥያቄ @alpha_software_engineering ALPHA የታላላቆች ጅማሬ።

🧑‍🏫የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነዎት? የት 🏢ዩኒቨርሰቲ🏙 ነው ሚማሩት? Pre-engineering ነዎት ወይስ computer science ወይስ software engineering ነው ወይስ ደግሞ electrical and computer engineering እንግዲያው ከነዚህ ከላይ ከተዘረዘሩት መሃል አንዱን እንኳን የሚያሟሉ ከሆነ በASET ለናንተ የታሰበ ትልቅ ነገር ስላለ በ @ASET_supportBot ያናግሩን። 🎯ማሳሰቢያ ከላይ ከተዘረዘሩት ውጪ የሆነ ሰው ስለማናስተናግድ ጊዜዎትንም ጊዜያችንንም እንዳያባክኑ። ©Alpha software engineering Tutorial ©ASET

🕌 ኢድ ሙባረክ 🕋 📚 የእስልምና እምነት ተከታይ የሆናችሁ ወንድሞች ና እህቶች እንኳን ለ 1443 ኛው የ ኢድ አል አድሀ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። 📚 ተወዳጆች ሆይ መልካም በዓል። 🌙
🕌 ኢድ ሙባረክ 🕋 📚 የእስልምና እምነት ተከታይ የሆናችሁ ወንድሞች ና እህቶች እንኳን ለ 1443 ኛው የ ኢድ አል አድሀ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። 📚 ተወዳጆች ሆይ መልካም በዓል። 🌙 •═•••🍃🌺🍃•••═• ​​🌙 © Alpha Software Engineering Tutorial

Alpha Software engineering tutrial ከpeking university computer science መምህራን እንዲሁም ከአንደኛ ዙር የሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ተማሪዎቻችን ጋር በመተባበር ለሁሉም ደረጃ ባማከለ መልኩ በክረምት መርሐግብር ከሐምሌ 1 እስከ መስከረም 10 ድረስ የሚቆይ የcomputer መሰረታዊ እውቀቶችን እና fundamental software engineering course ለማስተማር ዝግጅቱን ጨርሶ ምዝገባ መጀመሩን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። ASET ከዚህ ቀደም የsoftware engineering ሁለት ዙር እና android application dev't course እንደሰጠ ይታወቃል። ብዙ ተማሪዎችንም በዚህ ዘርፍ ተወዳዳሪ በማድረግ ላይ ይገኛል። በተለያዩ የcomputer science መምህራን የተዘጋጀው ኮርሳችን ለመረዳት በጣም ቀላል፣ግልጽ እና ለፈተና የሚያዘጋጅ ለከፍተኛ ውጤትም የሚያበቃዎ ነው። በተጨማሪ ከኮርሳችን ጋር ተያያዥነት ያላቸውን lessonኦች እና ፈተናዎች ከተለያዩ ምንጮች እያመጣን ማቅረብ መቻላችን ልዩ ያደርገናል። ስለሆነም የASET የክረምት ኮርስ ምንም አይነት የኮምፒውተር እውቀት የለኝም ግን ኮምፒውተር ተያያዥ ስራዎችን መስራት መማር ፈልጋለው ካሉ ፈጥነው ይመዝገቡ። 📌ክፍያ 📎200 ብር ብቻ ነው። በአንድ ጊዜ የሚከፈል ይሆናል። 📌ማሳሰቢያ፦ 📎ኮርሱ የሚሰጠው በonline ነው! 💬ለበለጠ መረጃ @Alpha_software_enginering 🔖 ተጨማሪ ጥያቄዎች @ASET_supportBot 🎯ለመመዝገብ @alpha_software_engineering ©Alpha Software Engineering Tutorial

ኢንተርኔትን የሚቆጣጠሩት እነማን ናቸው? መልስ፦ https://youtu.be/5fCHS6maRgg

ኢንተርኔት ምንድን ነው ኢንተርኔት እንዴት ነው ሚሰራው? መልስ፦ https://youtu.be/zCWuiBnF3n4

ሰላም የASET ተከታታዮች ቃል በገባነው መሰረት ነፃ ስልጠናዎችን ይዘን መጥተናል ለዚህም የYouTube Channelቻንን subscribe አድርገው ትምህርቶቹን እንዲያገኙ እንዲሁም በቪዱዮ የሚቀርቡትን አዳዲስ ስልጠናዎች ለማግኘት ቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ። የYouTube ቻናላችን https://youtube.com/channel/UC6UDLAN3JOzDiTR9KTBtR2A የቴሌግራም ቻናላችን T.me/haysan_technology ©Alpha software engineering tutorial

ኢድ ሙባረክ ​​🌙 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ 1443ኛው ዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም የኢድ በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። ዒድ ሙባረክ መልካም በዐል 🌙
ኢድ ሙባረክ ​​🌙 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ 1443ኛው ዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም የኢድ በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። ዒድ ሙባረክ መልካም በዐል 🌙 •═•••🍃🌺🍃•••═• ​​🌙 ©ASET

ለክርስትና እምነት ተከታይ የASET ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒያችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ
ለክርስትና እምነት ተከታይ የASET ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒያችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የASET ተከታታዮች ASET(alpha software engineering tutorial) በአይነቱ እና በአቀራረቡ ለየት ባለመልኩ java programming language an
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የASET ተከታታዮች ASET(alpha software engineering tutorial) በአይነቱ እና በአቀራረቡ ለየት ባለመልኩ java programming language and project management እርሶን ለማስተማር ዝግጅታችንን ጨርሰናል። ይህ ኮርስ በውስጡ ✔️javaን እንዴት በትክክል መጠቀም እንደሚችሉ ✔️ውስብስብ(complex function) የሆኑትን የjava ተግባራት በቀላሉ መረዳት እና መጠቀም ✔️የjavaን መሰረታዊ እና እለት ተእለት መሰረታዊ እውቀቶች ✔️በjava እንዴት የራስዎን program እንደሚሰሩ ✔️Javaን ለምን ለምን ጥቅሞች እንደሚጠቀሙ እና ✔️የProgramming ችሎታዎን ለማሻሻል የተለያዩ ምክሮች እና ዘዴዎችን ተግባራዊ በሆነ በvideo እና በpdf የተደገፈ አቀራረብ ቀርቦሎታል። ቆይታ የኮርሱ ቆይታ አንድ ወር ክፍያ በግል ለሚመጡ 75 ብር ሲሆን በቡድን ወይም 2 እና ከዛ በላይ ሆነው ለሚመጡ 50 ብር ብቻ 📌ማሳሰቢያ የመቀበል አቅማችን ቁጥር በጣም ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ። ወደ ነፃ ኮርስ መስጫችንን ለመግባት ይህንን ይጫኑ ለጥያቄዎቻችሁ እና ለመመዝገብ @alpha_software_engineering ለበለጠ መረጃ @Alpha_software_enginering

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የASET ተከታታዮች ASET(alpha software engineering tutorial) በአይነቱ እና በአቀራረቡ ለየት ባለመልኩ java programming language and project management እርሶን ለማስተማር ዝግጅታችንን ጨርሰናል። ይህ ኮርስ በውስጡ ✔️javaን እንዴት በትክክል መጠቀም እንደሚችሉ ✔️ውስብስብ(complex function) የሆኑትን የjava ተግባራት በቀላሉ መረዳት እና መጠቀም ✔️የjavaን መሰረታዊ እና እለት ተእለት መሰረታዊ እውቀቶች ✔️በjava እንዴት የራስዎን program እንደሚሰሩ ✔️Javaን ለምን ለምን ጥቅሞች እንደሚጠቀሙ እና ✔️የProgramming ችሎታዎን ለማሻሻል የተለያዩ ምክሮች እና ዘዴዎችን ተግባራዊ በሆነ በvideo እና በpdf የተደገፈ አቀራረብ ቀርቦሎታል። ቆይታ የኮርሱ ቆይታ አንድ ወር ክፍያ በግል ለሚመጡ 75 ብር ሲሆን በቡድን ወይም 2 እና ከዛ በላይ ሆነው ለሚመጡ 50 ብር ብቻ 📌ማሳሰቢያ የመቀበል አቅማችን ቁጥር በጣም ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ። ለጥያቄዎቻችሁ እና ለመመዝገብ @alpha_software_engineering ለበለጠ መረጃ @Alpha_software_enginering