cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Hayole Education Project 2016 E.C

Quality Education For all! https://hayoleeducationproject.com Contact 👉👉 @dagmawilencho

Show more
Advertising posts
2 813
Subscribers
+624 hours
+277 days
+20630 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
Media files
1182Loading...
02
Media files
3592Loading...
03
Media files
3611Loading...
04
Media files
3141Loading...
05
Media files
3791Loading...
06
Media files
3361Loading...
07
Media files
3775Loading...
08
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
2262Loading...
09
Media files
4694Loading...
10
✅ ከ11 አመት በፊት በፓስወርድ የተቆለፈውን የ3 Million Dollar የያዘ ቢትኮይን🪙 ዋሌት በሀከሮች እርዳታ ተገኘለት❗️ 🟠ይህ ፓስወርዱ የጠፋበት ሰው በፈረንጆቹ 2013 ላይ 43.6 BTC ይገዛና Robo form በሚባል Random Password Generator ሶፍትዌር ይቆልፈውና ይረሳዋል። 🟠በመጨረሻም Joe Grand በተባለ ታዋቂ ሀከር እርዳታ ከ11 አመት በኋላ ፓስወርዱ Crack ተደርጎ ተገኝቶለታል። 🟠በየዓመቱ mine ከሚደርጉ ቢትኮኖች ውስጥ 20% የሚሆኑት ፓስወርድ በመርሳት የሚጠፋ ሲሆን በ2023 ውስጥ ብቻ ከ19 ሚሊዮን ቢትኮይኖች ውስጥ 3.8 ሚሊዮን ኮይኖች ጠፍተዋል። Source https://www.tomshardware.com/
6031Loading...
11
Media files
4954Loading...
12
Dear Gr 11 students, I hope you are doing well and preparing diligently for your upcoming final exam. This is to inform you that physics final exam will cover material from unit 4 through unit 7. Best luck in your studies. Mr. Gech.
7482Loading...
13
ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል ******** ትምህርት ሚኒስቴር በበይነ መረብ (Online) የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል። በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ በማድረግ የዲጂታል ጉዞውን አንድ ምዕራፍ መጀመሩ ተገልጿል። ይሄንንም ጉዞ የተሳካ ለማድረግ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ ብሏል ትምህርት ሚኒስቴር በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው መልዕክት፡፡ ለተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀው ማስፈንጠሪያ (URL) ከፈተናው በፊት ገብተው የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው እለት ደግሞ መፈተኛ መሆኑ ተገልጿል። "ስለሆነም ከዚህ በታች በምትፈተኑበት የፈተና ክላስተር ፊትለፊት በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መለማምድ ትችላላችሁ" ብሏል ሚኒስቴሩ፡፡ እስካሁን username እና password ያለገኘ ተፈታኝ ካለ፣ ከዚህ በፊት ለትምህርት ቢሮዎች ስለተላከ፣ ከየትምህርት ቤቱ አስተባባሪዎች ማግኘት እንደሚቻል ተገልጿል፡፡ ክላስተር አንድ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር፡ https://c2.exam.et ሲዳማ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ትግራይ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ክላስተር ሁለት ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et ጋምቤላ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et አማራ ብሄራዊ ክልል፡ https://c3.exam.et ክላስተር ሶስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ሀረሪ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et አፋር ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ: https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ: https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ: https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ: https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ: https://c4.exam.et • ባሌ: https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቦረና: https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ: https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ: https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና: https://c4.exam.et • ጉጂ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ: https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ: https://c4.exam.et • ኢሉባቦር: https://c4.exam.et ክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ: https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ: https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ: https://c5.exam.et • ማያ ከተማ: https://c5.exam.et • መቱ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ: https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ: https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ: https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ: https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ: https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ: https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ: https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ: https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ): https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ: https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፡ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፡ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፡ https://c5.exam.et
1 0796Loading...
14
የትምህርት ሚኒስቴር በዚህ ዓመት በኦንላይን የተዘጋጅውን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ አገር አቀፍ ፈተናን የሚያስፈተኑ ት/ቤቶች ሟሟላት ያለባቸውን መስፈርቶች ከታች አስቀምጧል፡፡ 1. ዴስክቶፕ ወይም ላፕቶፕ ኮምፒዉተሮች 2. የዉስጥ ኔትዎርክ ያለዉ (የገመድ) ኔትዎርክ/Local Area Network / 3. የኢንተርኔት መስመር ከበቂ ባንድዊድዝ ጋር እንደ የመፈተኛ ኮምፒዉተር ብዛት 4. ጄኔሬተር ለፈተና የሚዘጋጁት ዴስክቶፕ እና ላፕቶፕ ኮምፒዉተሮች ማሟላት ያለበቸዉ ትንሹ ስፔስፊኬሽን: 1. RAM --------------- 4GB or higher 2. Storage --------------250GB or higher 3. Processor Speed -------- 2.5GHZ or higher 4. Processors ---------- Intel Core i3 or higher 5. OS --------------- Windows 10 6. Browsers ---------------Safe Exam Browser and other 7. Accessories ---------- Keyboards and Mouse for desktop computers.
10Loading...
15
Media files
1 0930Loading...
16
Media files
1 1150Loading...
17
Bravo.......well done.........keep on doing ur best.......Congrats for all Hayo Innovation Center Club Members and facilitators. Mr.Gech
1 1840Loading...
18
🚀🚀⚙️HAYO Innovation Center⚙️🛰🛰 የምሥራች ፦ 🙏🙏 ዛሬ ቀኑ ከቀኖች ሁሉ የሚለይ ነበር🙏❤🙏 ሀዮሌ እንደ ስሙ እና በሲዳማ ክልል ከሚገኙ ትምህርት ቤቶች ሁሉ  በEntrance ውጤት ቀዳሚነቱን የመውሰዱን ያህል Innovative የሆነ ትውልድ ከመፍጠር አልፎ ከሥራ ጠባቂነት ይልቅ Entrepreneur(ማለትም ከራሱ አልፎ ለሀገር እድገትና ለሌሎች የሥራ እድል የሚፈጥር) የተሻለ ትውልድ ከመፍጠር አንፃር ከሌሎች ትምህርት ቤቶች በተሻለ መልኩ በዚህ አመት ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ቅድሚያ ሰጥቶ በሁሉም የባለድርሻ አካላት እርብርብ ዛሬ የፍሬያማነት ምልክት የሚያሳየውን በውስጡ ከሚገኙ ማዕከላት አንዱ በሆነው በHAYO Innovation Center የተጀመሩ አስገራሚ የሥራ እድል የሚፈጥሩ እንዲሁም ከውጪ እየተገዙ የሚመጡ የመተግበሪያ ሶፍትዌሮችን የሚያስቀሩ የሶፍትዌር አውደርእይ ለመመልከት ተችሏል። ይህ ''የቴክኖሎጂ የፈጠራ ውጤቶች'' አውደርእይ የሀዮሌ የፕሮጀክት ጽ/ቤት ሀላፊው አቶ ሽመልስ ፣ እንዲሁም ርዕሳነ መምህራን ፣ መምህራን እና ተማሪዎች በተገኙበት የተካሄደ ሲሆን በፕሮግራሙ ላይ መንግስት ለቴክኖዎሎጂ በሰጠው ሰፊ ትኩረት በትምህርት ካሪኩለሙም ላይ ለIT ትምህርት የሰጠውን ክብደት የሀዮሌ ፕሮጀክት የትምህርት ማዕከል ምን ያህል ካሪኩለሙን በመከተል በቴክኖሎጂው ዘርፍ ልዩ ክብደት መስጠቱን ለመገንዘብ ተችሏል። የጽ/ቤቱ ሀላፊም አቶ ሽመልስ በሰጡት አስተያየት በእንደዚህ አይነቱን የቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ሥራዎችን መመልከት በመቻላቸው የተሰማቸውን ከፍተኛ የደስታ ስሜት በመግለፅ ለጉዳዩ ሰፊ ትኩረት በመስጠት በጋራ ለመሥራት ያላቸውን ቁርጠኝነት በመግለፅ በቀጣይም የሚመለከታቸው የባለድርሻ አካላት ሰፊ ትኩረት በመስጠት ከዚህ በተሻለ እርብርብ እንዲያደርጉና ከስኬት እንዲደርስ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ጥሪያቸውን አቅርበዋል። የትምህርት ቤቱ ዋና ርዕሰ መምህር አቶ ሀሰን ሁሴን በሰጡት አስተያየት በሳይንስና ቴክኖሎጂው ላይ እንዲሁም በሌሎች ክበባት ላይ በመሳተፍ የተሻለ ትውልድ ለመፍጠር እርብርብ በማድረግ ላይ ላሉ መምህራኖች ያላቸውን ልባዊ ምስጋና በማቅረብ በቀጣይም በInnovation ሴንተሩ መደረግ ስላለባቸው አቅጣጫዎች በማስቀመጥ ለማዕከሉ ከስኬት መድረስ ሲያደርጉት የነበረውን ልዩ ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል። ከፕሮግራሙ በኋላም የሀዮሌ ትምህርት ፕሮጀክት ምክትል ርዕሳነ መምህራን የሆኑት አቶ ፈለቀ እና አቶ አማረ በተለይ ከቀረቡት የፕሮጀክት ውጤቶች መካከል ለተቋሙ ግልጋሎት ሊሰጡ የሚችሉትን መተግበሪያዎችን ለትግበራ ሲቀርብ በሀዮሌ ትምህርት ፕሮጀት ሀይስኩል ትምህርት ቤት ውስጥ ተግባራዊ እንዲደረግ በማድረግ ሲያደርጉት እንደነበረው ተቋሙን የመደገፍና የማስተባበር ተግባር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል። በመጨረሻም ውዱን ጊዜያቸውን በመስጠት በፕሮግራሙ ላይ የተሳተፉ መምህራንና ተማሪዎች እንዲሁም የአስተዳደር አካላት እና የሀዮሌ የተማሪዎች ፕረዚዳንትን ጭምር ላደረጉት ድጋፍ የHAYO Innovation ሴንተሩ አስተባባሪዎች ልባዊ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። HAYO INNOVATION CENTER HAWASSA  🚀🚀🚀🚀🚀🛰🛰🛰🛰🛰⚙️⚙️⚙️⚙️⚙️Your Code Can Change Every Thing⚙️⚙️⚙️⚙️⚙️ 👉👉share for all your friends 👇 🙏🙏🙏 remember to add your friend to this group 🙏🙏🙏 👇 https://t.me/Hayo_Innovation_Center
1 1120Loading...
19
Media files
1 1512Loading...
grade_11th_phys_work_sheet_from_Unit_3_with_Answers_@ENTRANCE_TRICKS.pdf0.63 KB
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
👍 2🆒 2
Photo unavailableShow in Telegram
👌 3
Photo unavailableShow in Telegram
🔥 6 1👨‍💻 1
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Show all...
Physics G9 - G12 Practice question III-1 (1).pdf8.39 KB
physics worksheet Answer (2016).pdf4.37 KB
Photo unavailableShow in Telegram
4👍 1😢 1🤓 1
✅ ከ11 አመት በፊት በፓስወርድ የተቆለፈውን የ3 Million Dollar የያዘ ቢትኮይን🪙 ዋሌት በሀከሮች እርዳታ ተገኘለት❗️ 🟠ይህ ፓስወርዱ የጠፋበት ሰው በፈረንጆቹ 2013 ላይ 43.6 BTC ይገዛና Robo form በሚባል Random Password Generator ሶፍትዌር ይቆልፈውና ይረሳዋል። 🟠በመጨረሻም Joe Grand በተባለ ታዋቂ ሀከር እርዳታ ከ11 አመት በኋላ ፓስወርዱ Crack ተደርጎ ተገኝቶለታል። 🟠በየዓመቱ mine ከሚደርጉ ቢትኮኖች ውስጥ 20% የሚሆኑት ፓስወርድ በመርሳት የሚጠፋ ሲሆን በ2023 ውስጥ ብቻ ከ19 ሚሊዮን ቢትኮይኖች ውስጥ 3.8 ሚሊዮን ኮይኖች ጠፍተዋል። Source https://www.tomshardware.com/
Show all...
Tom's Hardware: For The Hardcore PC Enthusiast

Tom's Hardware helps you buy the best hardware and build the best PC to play, create and work..

2