cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Bible Quotes

Out Youtube channel https://youtube.com/@Dekusanlijoch?si=-IUcguWt_td #Christian "በመልካም መሬት ላይ የወደቁ እነርሱ በመልካምና በበጎ ልብ ቃሉን ሰምተው የሚጠብቁት በመፅናትም ፍሬ የሚያፈሩ ናቸው።" ሉቃ. 8፡15☝ 👉 የመፅሀፍ_ቅዱስ_ጥቅስ 👉 የመፅሀፍ_ቅዱስ_ጥያቄዎች 👉 ጠቃሚ የሆኑ ትህምቶች

Show more
Advertising posts
251
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ፋሲካ ምንድን ነዉ ? አሁን የምናከብረው ፋሲካ ነው ወይስ የትንሳኤ በአል ? 💬💬💬💬💬💬💬 #ፋሲካ @quotes_bible
Show all...
ሞቶልኝ ነው እንጂ ገለውት አይደለም 😍ኢየሱሴ😍 #ኢየሱስ @quotes_bible
Show all...
.         🩸🎧ደሙ እንደ ውሃ 🎧💧                 🎤አስቴር  ተፈራ    ⌚️6:16 ደቂቃ  | 💾 6.6 MB     sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯            ✅ @quotes_bible            ✅ @quotes_bible    #christian_mezmur
Show all...
🔥 1
Show all...
❤‍🔥 1
የህፃናት ጥምቀት በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው?Anonymous voting
  • አው ነው
  • አይደለም
0 votes
የመስቀሉ ፍቅር   (4x) የመስቀሉ ፍቅር   (4x) ለኔ ነው መንከራተቱ፣ መስቀል ላይ ውሎ መሞቱ። ያኔ የፈሰሰው ደሙ፣ አኑሮኛል ዛሬም በቤቱ። እንደሚታረድ በግ ዝም ያለው፣ ግርፋት ስቃዩ ለኔ ነው። ሞቴን የሞተልኝ በጎልጎታ፣ ውርደቴን ተዋርዶ ክፉን መታ፣ በህይወት አለሁኝ ዛሬም በዚህ ጌታ። የመስቀሉ ፍቅር   (4x) የመስቀሉ ፍቅር   (4x) ለኔ ነው መንከራተቱ መስቀል ላይ ውሎ መሞቱ፣ ያኔ የፈሰሰው ደሙ፣ አኑሮኛል ዛሬም በቤቱ። ክቡር ሆኖ ሳለ የከበረ፣ ጌታዬ ስለኔ ራሱን ጣለ። ዕርቃኑን ሰቀሉት በእንጨት ላይ፣ ሃፍረቴን ሸፈነው እርሱ ሊታይ፣ ዝቅ አለ ወረደ ያ ኤልሻዳይ። #የመስቀሉ #ፍቅር   (4x) የመስቀሉ ፍቅር   (4x) ለኔ ነው መንከራተቱ፣ መስቀል ላይ ውሎ መሞቱ። ያኔ የፈሰሰው ደሙ፣ አኑሮኛል ዛሬም በቤቱ። ስለኔ ያለው ፍቅር ስለልጁ፣ ነፍሱን እስከመስጠት ነበር እርሱ፣ የኔን በደል ጌታ ተሸከመ፣ ተራራውን ወጣ ብዙ ደከመ፣ ያኔ ቀራንዮ ሁሉ ተፈፀመ። 🎙 የመስቀሉ ፍቅር 👤 ተመስገን ማርቆስ [ቁ.3]     Join & Share @quotes_bible
Show all...
👍 2 2
የኔን አዳኝ ልንገራች "እስቲ አንተ አምላክ ከሆንክ እራስህን አድን እያሉ ሲዘባበቱበት የነበረው እሱ የኔ ጌታ ነዉ "😢❤️❤️❤️ እሱ የኔ ጌታ ነዉ #ኢየሱስ @quotes_bible
Show all...
❤‍🔥 1😨 1
“ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።” — ሮሜ 6:14
Show all...
🙏 2👍 1
4❤‍🔥 2
የትኛው ነው ልክ?Anonymous voting
  • ኢየሱስ
  • እየሱስ
0 votes