cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

¢υѕт σf мιи∂ 🎙😋✌️ 😉

ሰለ አስተሳሰብ( cust of mind) ነው የምናወራው እራሳችንን እንዴት አናውቃለን 🙄🙄🤔በተጨማሪም አዳዲስ ሙዚቃዎችን ስለ ወቅታዊ ነገሮች መረጃ እናካፍላለነን : ፈታ እንልበታለን 🥳🥳እወዳችዋለሁ 🥰🥰🥰 cust of mind 🤗

Show more
Advertising posts
217
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

cust of mind🫶😉🥰 For women💪🥰 ሰላም ውዶች ዛሬ ደርሶ ምከሪ ምከሪ ብሎኛል😂😂 እና ልመክራችሁ ነው 😁😁 የምር ግን ይሄ ለሴቶች ነው ይሄን ሰሞን ከሚጋጥሙኝ ነገሮች ተነስቼ ነው አና plc ሳትሰለቹ አንቡኝ🙏 😁😊 እየውልሽ የኔ ቆንጆ ከምንም በላይ ለራስሽ ግዜ መስጠት ልመጅ የምር ከምንም እና ከማንም በላይ ምክንያቱም ያንችን ህይወት ካንቺ ውጪ ማንም ስለማይኖርልሽ😌😌 more ደሞ አንቺ ይሄን ምታነቢዋ ሴት ኧረ ልለምንሽ የምር ገና ለ ገና ሞትኩልሽ አፈቀርኩሽ እያለ የሚጃጃልብሽን ወንድ በሙሉ ልብ አትመኝ የምሬን ነው ምንም ቢልሽ ምንም ቢያረግልሽ ሰው ነው ይሳሳታል ስለዚህ እባክሽ እህቴ በሙሉ ልብሽ ወንድ አታፍቅሪ እስቲ እስክታገቢው ታገሽ😡😡 ደሞ ደሞ ጥሎኝ ሄደ ብለሽ ምታለቅሽዋ ምን ጉድ ነሽ ኧረ ምን ጉድ ነሽ 🤨🤨 <ፍቅር እኮ ነው ተንሲ🥹...> አትበይኝ😡 እንዴ ቢሆንስ የምር በጣም ነው ሚገርመኝ እኮ🧐 እራስሽን አሳምነሽው እንጂ መተው ትችያለሽ እማ የምሬን ነው ufff አንችኛዋ ሴት አርገሽ ምታቃጥይኝ እኮ🤬 ደሞ አለች አንድ ወንድ ጭራሽ በቅጡ አግኝቶ አውርቶት እንኮን ሳያውቅ በ tg እያወራ ሲሰክስሽ እውነት ሚመስልሽ 😩የኔ ሞኛ ሞኝ 😥 እስቲ እንደው ልብ ግዢ እሽ ይሁን ፍቅረኛ ያዝ እኔ እኮ ጥሎሽ ሲሄዱ ምታለቃቅሽው ጉድ ነው😏 እንዴት እንደምታናድጅኝ🥵 እኮ ለማንኛውም የኔ ወርቅ ምስኪን እህቶች 🥹ይሄ ያጋጥማል ይገባኛል☺️ አውቀዋለሁም 🥰ግን plc 🙏ለኔ ይሆናል ብሰራው ይሳካልኛል ብላችሁ እምታስቡት ነገር ስሩ እስቲ ለራሳችሁ ጊዜ ስጡት የምር ወይ ምግብ🍝 ስሩ😋 ቤታችሁን አፅዱ 🧹እስቲ ሚጠቅማችሁን ነገር አድርጉ ምክንያቱም እናንተ ነገ የራሳችሁ ትዳር👰 ልጆች🤱 ይኖራችኋል ውዶቼ ስለዚህ በተራ ነገር ጊዜችሁን አታቃጥሉ ሁላችሁም ለራሳችሁ ኑሩ🙏😊🥰 ደሞ አታልቅሱ😂😂 Respect yourself because you are a woman💪🙏🙏❤️ እና ደሞ እወዳችኋለሁ🥰💋 @tensii1 @tensii1 @tensii1 👈👈👈👈 sherrrr 🫰🫰
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
✝በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ     አምላክ አሜን✝ ሰላም የእግዚአብሄር ቤተሰቦች የእመቤታችን የአስራት የበኩራት ልጆች እንዴት ናችሁ ይንን ግዜ እያሳየ ስንጠይቀው የማይነሳ ብዙ አጥፍተን ጥቂት ስንለምነው ለሚምረን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው። ትላንት ከነበረው ዛሬን የተሻለ ነገን ደግሞ ይበልጥ የተሻለ እንደሚያደርግም አምናለሁ። በዛሬው ቀንም ማንኛው ኦርቶዶክስ የሆነ ሰው የሚሰማውን ደስታ ተሰምቶኛል ። በአቅማችን እየፈተን ከጎናችን አልተለየምና ምስጋና ይግባው። በዚች ሳምንት በማይሞላ ግዜ ውስጥ ብዙ ሰማእታትን እና እኛ የጠፍነውን ደሞ ወደ ልባችን ምንመለስበትን መንገድ አሳይቶናል  ለዚህም እግዚአብሔር ይመስገን ግን ደግሞ በታየው ብርሀን ተደስተን ባለንበት ከቆምን ነገን የከፍ ጨለማ ውስጥ ምንገባ ይመስለኛል ። እና አሁን እንኳን ደስ አለክ የምንባባለውን ያክል ወደ ፈጣሪያችን ማልቀስ ያለብን ይመስለኛል። ካለው ሁኔታ የተሰማኝን 3/6/ 2015 https://t.me/maheteben123✥
Show all...
ብቻ ይሄ ቀን በጣም አስከፊ ነው መናገር እስኪያቅተኝ ድረስ ነው የከፋኝ በቃ ይሄን ሰሞን ሞት ነው ሀዘን ነው ምንም ደስታ የለም ምንም መናገር እመፈልገው ነገር ኑሮ ይጠፉብኛል ዝም ብሎ እምባየ ይቀድመኛል ለማጋነን አድለም ግን በቃ ከፍቶኛ የሁሉም ሰው ለቅሶ ከራሴ የህይወት ሀዘን በልጦብኝ እራሴን ረስቼ የነሱ ሀዘን የኔም ነውና ዝም ብሎ ልቤን ያመኛል እዚህ ቁጭ ብየ ምንም ስለማላደርግ እራሴን እወቅሳለሁ እባክ ፈጣሪ እባክህ የድንግል ማርያም ልጅ በቃችሁ በለን🙏
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
‼️ሌላ አሳዛኝ መረጃ‼️ #የተዋህዶ ድምፅ የሆነዉ ልጅ ቢኒ በፓሊስ ተይዞ የት እንደወሰዱት ማወቅ አልቻልንም😭 ይህ ነው እውነት መናገር ለህዝብ ድምፅ መሆን መጨረሻው 🙏 እማምላክ ትጠብቅልን ፍትህ ሼር📍 ሁለቱም CHANNEL ተቀላቀሉ @ORTODOX_MERJA @ORTODOX_MERJA2
Show all...