ኢትዮ Coin Shopping 🧺
Open in Telegram
𝗪𝗘𝗟𝗖𝗢𝗠𝗘, to ETHIO COIN 𝘚һօ𝚙𝚙ⅈ𝖓𝓰 channel. ሁሉንም የሰራችሁትን AIRDROP በኛ በኩል በታማኝ መሸጥ፣ መግዛት እና መገበያየት ትችላላችሁ። መሸጥ መግዛት መገበያየት ምትፈልጉ ከታች ባሉት 3 አድሚኖች በታማኝነት መገበያየት ትችላላችሁ። 👇👇 @Yonii_m21 @Sturmfreiss @Mikawmk
Show more4 103
Subscribers
No data24 hours
-207 days
-8730 days
Posts Archive
4 103
1 ሳምን የቀረው የ $ICE project Doctor X ያልጀመራቹ ይሄ እድል ሳያመልጣቹ ጀምሩ ..
አሰራሩም👇👇👇
https://doctorx.meme/@yonim21
https://doctorx.meme/@yonim21
👆👆በዚ ሊንክ ከ play stor appun ታወርዳላቹ በመቀጠል appu ውስጥ ግቡና የ Google Email አስገቡ የሚልክላቹሁን 3 ዲጂት ቁጥሮችን ቬርቭኬሽን አስገቡ በመቀጠል የራሳችሁን ስም ቁጥር እየቀላቀላቹ አስገቡ በመቀጠል የጋበዛችሁን ሚለው /nickname ሚለውን ላይ 👉
yonim21 copy አድርጉ እና past አርጉ በመጨረሻም 2000 ይሰጣችኋል task አለ እሱን ጨርሱ በታስኩ ብቻ 130,000 token ትሰበስባላቹ እሱኑ clam ስለምታረጉ አሪፍ ብር መስራት ትችላላችሁ ..
⚠️ ሌላው kyc verify ማድረግ እና wallet connect ማድረግ ግዴታ ነው አደራረጉም ከታች ባሉት link ገብታቹ አሁኑኑ ጨርሱ ጊዜ የላችሁም።
✅ Kyc verify አደራረግ 👉 GUIDE
✅ ዋሌት ኮኔክት አደራረግ 👉 GUIDE
✅ xPort verify account አከፋፈት 👉 GUIDE
⚠️ Kyc verify ያላደረጋችሁ connect ብታደርጉትም አይጠቅማችሁም !
xportal wallet የሰራችሁትን ቶክን የምትቀበሉበት ነው እሱንም ከፍታችሁ secret phrase backup አድርጋችሁ በሚሰጣችሁ EGLD address ዋሌታችሁን ከ አፑን ጋር አገናኙ !
Kyc verification የሚቆየው እስከ December 4 ብቻ ነው (4 ቀን ቀርቷል)
Wallet connect እስከ TGE ቀን ድረስ አለ ለመጨረስ ሞክሩ
⚠️⚠️Kyc verify ያላደረገ ለ airdrop ብቁ አይሆንም ባን ይደረጋል !4 103
xPortal wallet account አከፋፈት ላስፈለጋችሁ 👋
Wallet address ለማግኘት secret phrase backup ማድረግ አለባችሁ !
4 103
xPortal wallet account አከፋፈት ላስፈለጋችሁ 👋
Wallet address ለማግኘት secret phrase backup ማድረግ አለባችሁ !
@Crypto_433et @Crypto_433et
4 103
4 103
ሠላም ቤተሰብ ✌️
በዚህ ቻናል ላይ የሰራችሁትን Airdrop በኛ በኩል መሸጥ እና መግዛት መገበያየት ትችላላችሁ።
👉 እንዴት እንገበያያለን.
በመጀመርያ ሻጭ እና ገዢ በዋጋ ከተስማሙ ቡሀላ ወደኛ Admin በመምጣት ገዢ ገንዘቡን ሻጭ ደሞ የሰራውን Airdrop ወደኛ ከላኩ ቡሀላ እኛ ለ ሁለቱም ለሻጭ ገንዘቡን ለገዢ Airdropun እንልካለን በመሀል ግን ሁቱም ምናልባት ካልተስማሙ 100% ለገዢ ገንዘቡ ለሻጭም Airdropu ተመላሽ ይደረጋል።
👉ማሳሰቢያ
ይህን ቻናል እንድንከፍት ያነሳሳን 2 ምክንያቶች ናቸው።
1, ዋነኛ እና ብዙውን ሰው ያስለቀሰው ማታለል / Scammerochn ለመግታት ነው።
2, አብዛኛውን ግዜ List ሲደረግ ዋጋቸው በጣም ይጨምራል ለምሳሌ $Dogs
List ሲደረግ እና አሁን ያለው ዋጋ የሰማይ እና የምድር ነው ስለዚ አብዛኛው ሰው በአንደኛ ላይ በተቀመጠው ምክንያት እታለላለሁ ብሎ ስለሚፈራ የሰራውን በአሪፍ ዋጋ ሳይሸጥ ይቀራል።
ስለዚህ ይሄ ቻናል ይሄን ችግር ለመቅረፍ ደፋ ቀና ብሎ ለናተ ይሰራል ማለት ነው።
👉መገበያየት ምትፈልጉ ከታች ባሉት 3 Adminoch መገበያየት ትችላላችሁ።
👇👇
@Yonii_m21
@Sturmfreiss
@Mikawmk
👆👆👆
ከነዚህ ውጪ አድሚን ስለሌለን እዳትታለሉ ጥንቃቄ አድርጉ።
Sher channel
👇👇
@ethio_coin_Shopping
@ethio_coin_Shopping
4 103
Not Coin ያላቹ ሰዎች በ አሪፍ ዋጋ በታማኝነት እንገዛለን ከታች ባለው User name አናግሩኝ 🫡
👇👇👇👇
@Ethio_not_coin
@Ethio_not_coin
4 103
የዛሬ የሃምስተር 5 ሚልየን ኮምቦ
Top10 global ranking - Special ✔️
Licence Europe - Legal ✔️
Prediction markets - Market ✔️
4 103
የዛሬ የሃምስተር 5 ሚልየን ኮምቦ
1) Hamster Tube - PR&TEAM
2) Hamster Gram - PR&TEAM
3) Hamster Kombat Merch - Special
4 103
#NOTCOIN 📣
6 DAY ONLY 👀‼️
Notcoin Stake ያላደረጋችሁ ወይም Withdraw ሳታደርጉ እዛው ቦቱ ውስጥ ያስቀመጣችሁ እስከ June 16 ድረስ Withdraw የማታደርጉ ከሆነ ያላችሁ Coin በሙሉ Burn( ይቃጠላል ) ‼️
Stake ያደረጋችሁ ምንም ችግር የለም Stake ቀኑ ሲያበቃ ኖትኮይናችሁን ተመላሽ ስለሚደረግላችሁ ተረጋጉ ። ✔️
በተጨማሪ Stake አድርጋችሁ የነበረ እና አሁን ማውጣት የምትፈልጉ Unstake አድርጋችሁ ወደ Wallet መላክ ትችላላችሁ እና Withdraw process እስከ 48hr. ስለሚፈጅ ተረጋግታችሁ ጠብቁ 🔒
4 103
በታፕስዋፕ ዙሪያ ሰሞኑ አዲስ ዜና ይኖራል
ለወራት ብዙ ሚልየኖች ተጠቃሚዎችን ማግኘት የቻለው ታፕስዋፕ ሊጠናቀቅ 20 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል ።
አሁን ላይ 47 ሚልየን ተጠቃሚዎችን ማፍራት የቻለው ታፕስዋፕ በቅርቡ ትልቅ ዜና እንደሚኖር ያሳወቁ ሲሆን ይሄም ዋጋቸውን ይፋ ከሚደረግበት ብሎክቼይን የተገናኘ ነው ሲሉ ብዙዎች ግምታቸውን አስቀምጠዋል ።
ታፕስዋፕ በአጠቃላይ በተጠቃሚዎቹ 1 ትሪሊየን 742 ቢልየን 406 ሚልየን 422 ሺ ጊዜ Tap መደረጉ ነው የተነገረው (1,742,406,422,323)
ከሶላና እንደማይሰራ ይፋ ከተደረገ ቡሃላ በብዙዎች ጥያቄ የተነሳበት ታፕስዋፕ በሌሎች ተጠቃሚዎቹ ዘንድ በቅርቡ TON ወይም BINANCE ን ለብሎክቼይንነት እንደሚጠቀም ይፋ ያደርጋል ሲሉም በሶሻል ሚዲያ ላይ በብዛት ታይቷል ።
የሚቀጥሉት 20 ቀናት ለታፕስዋፕ እና ለተጠቃሚዎች ወሳኝ ቀናቶች ናቸው......በኔም ግምት ወይ በBINANCE ወይም በTON ዋጋው ሊስት የሚደረግ ይመስለኛል ።
መስራታቹን ቀጥሉ ለማለት ነው.....መልካም ጊዜ
