en
Feedback
Ë𝗺𝗽é𝗿ø𝗿 𝗭-Gondar ✊🦅

Ë𝗺𝗽é𝗿ø𝗿 𝗭-Gondar ✊🦅

Open in Telegram

ለሕዝብ ድምጽ የምንሆንበት አዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን የምናደርስበት ‼️ 🇨🇬💪🦅✊🫡 ድል_ለአማራ_ህዝብ ቁጣችን የሚለካው ለሞት ባለን ንቀት ብቻ ነው!! ዝንተ-ዓለም አማራ 🦅🦅💪💪💪

Show more
503
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-1430 days
Posts Archive
ኪራየ አንድ አመት ጀግናው አይቀጡ ቅጣት ጠላት የሚቀጣው የጠላት ራስ ምታቱ የተገማሸረው ኩሩ አማራው የራሱን ሒወት ትቶ እስከ ቤተሰቡ ለአማራነት የተከፈለ ዋጋ በጀግኖቹ ወንድሞችህ የጀመርከው ራዕይ
+2
ኪራየ አንድ አመት ጀግናው አይቀጡ ቅጣት ጠላት የሚቀጣው የጠላት ራስ ምታቱ የተገማሸረው ኩሩ አማራው የራሱን ሒወት ትቶ እስከ ቤተሰቡ ለአማራነት የተከፈለ ዋጋ በጀግኖቹ ወንድሞችህ የጀመርከው ራዕይ ትግል ግብ መቶ ዳር ደርሶ የእናንተ ጀብድ ለትውልድው ተቀርፆ ይተላለፋል ነፍስህ በሰላም ትረፍ 😢🖤💔💔‼️ ወንድም ፋኖ ኪሩቤል ክንድ ድል ለአማራ ሕዝብ

ኦሮሞ German frankfert

ያማል ወገኔን 🧎‍♂️💔

በዚህ ሂደት ማን አራት ኪሎ ይድረስ በማይታወቅ ትግል ውስጥ ነገን ባለ ማስተዋል ህዝባችንን ከሁለት ከፍለው ፋኖን በአንድ አደረጃጀት ሁኖ እንዳይታገል፣እርስ በእርስ እንዳይተማመን ላደረጋችሁ የአማራ ደም ይፋረዳችሆል !!

እንኩዋን አደረሳችሁ
እንኩዋን አደረሳችሁ

ዝንተዓለም አማራ 🦅🦅💪💪💪
ዝንተዓለም አማራ 🦅🦅💪💪💪

~ መረጃ-ጎንደር! የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ! የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ በአራቱም አቅጣጫ ሐይለኛ ትንቅንቅ እያደረገ ይገኛል። በአርማጭሆ፣በመተማ እና በወገራ ጀግኖች የጠላትን ጦር እየለ*በለቡት ይገኛ
~ መረጃ-ጎንደር! የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ! የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ በአራቱም አቅጣጫ ሐይለኛ ትንቅንቅ እያደረገ ይገኛል። በአርማጭሆ፣በመተማ እና በወገራ ጀግኖች የጠላትን ጦር እየለ*በለቡት ይገኛሉ። በሻለቃ ሲሳይ አሸብር የሚመራው የጎቤ ክፍለጦር በአርማጭሆ፣በሻለቃ ባሻ ስጦታው የሚመራው የጎንደሬ በጋሻው ክፍለጦር በወገራ-ኪንፋዝ በገላ፣የአጣናው ዋሴ ብርጌድ በመተማ አቸሬና ጋጄ ከጧት ጀምሮ እስከ አሁኗ ሰዓት የጠ*ላትን ኃይል እያር*ገበገቡት ይገኛሉ። ሰሞኑን የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ከጠ*ላት ሐይል ተሰልፈው ወገንን ሲወጉ የነበሩ ታጣቂወችን የተሐድሶ ስልጠና ሰጥቶ ወደ ዕዙ መቀላቀሉ ይታወሳል። እነዚህ ሐይሎች በአራቱም ማዕዘን እየተደረገ ባለው የህልውና ተጋድሎ ተሰልፈው የእስከዛሬ በደላቸውን የሚያካክስ ጀብድ እየፈፀሙ እንደሆነም የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ዋና አዛዥ ሻለቃ ሐብቴ ወልዴ አስታውቋል። በዛሬው የው*ጊያ ውሎ እንደተለመደው ከከባድ እስከ የነብስ ወከፍ መሳሪያዎች፣ከከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች እስከ ተራ ወታደሮች ተማር*ከዋል ብሏል። ሙት እና ቁስለኛውን የአርማጭሆ መተማና ወገራ በርሐወች ይቁጠሩት ያለው ሻለቃው መረጃው እስከተሰጠበት ሰዓት ድረስ ጦር*ነቱ እንደቀጠለ እና የሐይል የበላይነቱ እንደተለመደው በነበልባሉ ፋኖ እጅ እንደሆነ አብራርቷል። መረጃው የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ነው። ድል ለሕዝባችን!

🤣🤣🤣🤣

ቁጣችን የሚለካው ለሞት ባለን ንቀት ብቻ ነው!! ዝንተዓለም አማራ 🦅🦅💪💪💪
ቁጣችን የሚለካው ለሞት ባለን ንቀት ብቻ ነው!! ዝንተዓለም አማራ 🦅🦅💪💪💪

በጎንደር አማራዎች ላይ የሚፈፀመውን የንፁሃን አማራዎች ጭፍጨፋ በእጥፍ እንበቀላለን። በሸዋ ፣ ጎጃም ፣ ቤተ አማራ ወሎ እና ጎንደር በአውደ ውጊያ ማሸነፍ የማይችለው የኦነግ ብልፅግና አራዊት ንፁሃን
በጎንደር አማራዎች ላይ የሚፈፀመውን የንፁሃን አማራዎች ጭፍጨፋ በእጥፍ እንበቀላለን። በሸዋ ፣ ጎጃም ፣ ቤተ አማራ ወሎ እና ጎንደር በአውደ ውጊያ ማሸነፍ የማይችለው የኦነግ ብልፅግና አራዊት ንፁሃን የአማራዎችን #ከቤታቸው_እያወጡ እና #በመንገድ ላይ የሚያገኟቸውን የአማራ ወጣቶች ፣ እናቶች እና ህፃናትን እየጨፈጨፉ ይገኛሉ:: #ድል_ለአማራ_ህዝብ‼️

የእነዚያ ዘር ኩሩ ጎንደሬ ነኝ 💪 💚💛❤️ 🐅
+3
የእነዚያ ዘር ኩሩ ጎንደሬ ነኝ 💪 💚💛❤️ 🐅

ዕለተ ሐሙስ ጸሐፍት ፈሪሳውያን የአይሁድ ካህናት መጥተው እስኪይዙት ድረስ ሲጸልይ በማደሩ ምክንያት ጸሎተ ሐሙስ በመባል ይታወቃል፡፡
ዕለተ ሐሙስ ጸሐፍት ፈሪሳውያን የአይሁድ ካህናት መጥተው እስኪይዙት ድረስ ሲጸልይ በማደሩ ምክንያት ጸሎተ ሐሙስ በመባል ይታወቃል፡፡

የእነዚያ ዘር ኩሩ አማራ ነኝ ‼️ 💚💛❤️ 🐅
+1
የእነዚያ ዘር ኩሩ አማራ ነኝ ‼️ 💚💛❤️ 🐅

የዩቱብ አዲዙ ህግ በ 500 ሰብስክራይብ እና በ 3 ሺህ ሰአት ሞኒታይዝ መሆን ተጀመረ ‼️
የዩቱብ አዲዙ ህግ በ 500 ሰብስክራይብ እና በ 3 ሺህ ሰአት ሞኒታይዝ መሆን ተጀመረ ‼️