en
Feedback
𝙺𝚎𝚠𝚜𝚎𝚛 |ᴩᴏꜱᴛꜱ

𝙺𝚎𝚠𝚜𝚎𝚛 |ᴩᴏꜱᴛꜱ

Open in Telegram

✔️ In this channel : 📌 Qur'an 📌 hadiths 📌 stories 📌 Tilawa

Show more
5 487
Subscribers
-124 hours
+27 days
+8330 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
September '26
September '26
+51
in 0 channels
August '26
+304
in 0 channels
Get PRO
July '26
+323
in 0 channels
Get PRO
June '26
+267
in 0 channels
Get PRO
May '26
+318
in 0 channels
Get PRO
April '26
+459
in 1 channels
Get PRO
March '26
+499
in 0 channels
Get PRO
February '26
+237
in 0 channels
Get PRO
January '26
+443
in 0 channels
Get PRO
December '25
+117
in 1 channels
Get PRO
November '25
+131
in 1 channels
Get PRO
October '25
+242
in 0 channels
Get PRO
September '25
+259
in 0 channels
Get PRO
August '25
+302
in 0 channels
Get PRO
July '25
+184
in 0 channels
Get PRO
June '25
+343
in 108 channels
Get PRO
May '25
+355
in 0 channels
Get PRO
April '25
+363
in 0 channels
Get PRO
March '25
+502
in 1 channels
Get PRO
February '25
+179
in 0 channels
Get PRO
January '25
+540
in 0 channels
Get PRO
December '24
+786
in 0 channels
Get PRO
November '24
+715
in 1 channels
Get PRO
October '24
+331
in 0 channels
Get PRO
September '24
+488
in 0 channels
Get PRO
August '24
+1 114
in 0 channels
Get PRO
July '24
+681
in 0 channels
Get PRO
June '24
+707
in 0 channels
Get PRO
May '24
+637
in 1 channels
Get PRO
April '24
+438
in 2 channels
Get PRO
March '24
+144
in 3 channels
Get PRO
February '24
+22
in 0 channels
Get PRO
January '24
+15
in 1 channels
Get PRO
December '23
+222
in 2 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
07 September0
06 September+7
05 September+21
04 September+1
03 September+7
02 September+12
01 September+3
Channel Posts
ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። ነብዩሏህ ዳዉድ ዓለይሂ ሰላም አንድ ቀን እየጾሙ አንድ ቀን እያፈጠሩ በመፆም ይታወቃሉ ።

2
الحمد الله ❤️😍❤️ ALHAMDULILAH🌹🌷
51
3
No text...
59
4
የቲክቶክ አደጋ በሙስሊሞች ላይ👇 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ታዳጊውን ትውልድ ከቁርኣን አራቀው፣ ጠዋት እና ማታ ምርኮኛ  አደረገው፣ ሐራም ሐላል ይሁን እስከማይለየው፣ ሱሰኛ አደረገው ሸሪኣን አስረሳው፣ ትልቅ ትንሹንም ጨርሶ አጃጃለው፣ ፀያፍ ወንጀሎችን አቅልሎ አሳያው፣ ፈሳድ አስለመደው ሙዚቃን አሰማው፣ ወንጀል የተባለን ጨርሶ አስለመደው፣ ውሃ ስወስድ አሳስቆ ነው እንደተባለው፣ ወዳጅ መስሎ ቀርቦ ጠላት ሁኖ በላው። ጠዋት ቀን አይቀረው ሁልጊዜ ይጣዳል፣ ከእንቅልፉ ይነሳል ወዲያው ይከፍታል፣ አጅነቢይ አይቀረው አይኑ ታውሯል፣ በያቸው ሴቶች ሁሉ ፊት ለፊት ያፈጣል፣ በየመንገዱ እየሄደ እሱንም ያስጮሃል፣ ግራ እስከሚያጋባ ለብቻው ይስቃል፣ ጅላጅሎች ተሰብስቦ ይጫወቱበታል፣ በነጋ በመሻ ቁጥር ፎሎሩን ይቆጥራል፣ ሼር፣ኮፒ ስሉት ወዲያው ይነካካል፣ ቆም ብሎ ሳያስበው ሐራም ይሁን ሐላል፣ ለሚሊዮን ሰዎች በአንዴ ያሰራጫል፣ አላህ ፊት መቆሙን ጨርሶ ረስቶታል፣ የነካበት ጣቱ በሙሉ ነጋ ይመሰክራል፣ አይኑ ሳይቀር ምላሱ ሁሉም ይናገራል፣ ሐራም ከለመዱት እንዲህ ያሳውራል። አንቺም ተመለሺ ሙስሊሟ ቲክቶከር፣ በምታሳይው አክት ሙስሊሙ አይፈር፣ በአደባባይ ወጥቶ ይቅርብሽ መንጠር፣ ታዘዢ ተይ ሸሪኣን አትፃረሪ ተቀበይ ምክር፣ ይሄን ልብስ አውልቀሺው በንቃብ ይቀየር። ዛሬ ላይ ግን አንቺ እንዲህ ተገላልጠሽ፣ ለአለም ስትታይ ሚዲያ ላይ ወጥተሽ፣ አንገቴን ደፋሁኝ በጣም  አፈርኩቡሽ፣ በዘፈን ስታብጂ ስያስፈልግሽ በነሺዳ፣ ስትፈልጊ አንዴ ሳሎን ስትፈልጊ ጓዳ፣ ይቅርብሽ አትሁኚ ለሙስሊሞች እዳ። በጣም ስብስብሽ ወጥተሽ ከጎዳና፣ ቪድኦ እየሰራሽ      ለገንዘብ ለዝና፣ አላህ አያድርገን እንዳንቺ ለፍቶ መና። ዲኑን ከቨር አድርገሽ ነብዩን እየጠራሽ፣ ሜካፕ ተለቅልቀሽ በኩል ተካኩለሽ፣ ድምፅሽን በዜማ እያወጣሽ ከአፍሽ፣ በውሸት ምላስሽ ነቢ ነቢ  እያልሽ፣ ወንድ ስተፈትኚ በአደባባይ ወጥተሽ፣ ባዶ ሁነሽ እያለ  በትዕቢት ተወጥረሽ፣ ለስንቱ ፈተና ሆንሽ ስንቱን መንገድ አሳትሽ፣ ተይ ተመከሪ እህቴ ይቅር ይህ ሁላ ድርጊትሽ፣ ሙስሊሙን አንገት አታስደፊ ራስሽን አዋርደሽ፣ ቶሎ ተውበት አድርጊ ሳይደርስ መውደቂያሽ፣ አላህ ቻይ ጌታ ነው ቅኑን መንገድ ይምራሽ።      © ሙስተጃብ ፋሪስ አሊት አባልቾ 🥀ይህን መልዕክት እኛ ጋር እንዳይቀር        ለተለያዩ ወዳጆቻችን በማስተላለፍ           የአጅሩ ተካፋይ እንሁን 🥀 የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ ኢስላማዊ      እውቀቶችን ለማግኘት ከስር ያለውን     ሊንክ በመንካት ቻናሉን ጆይን ብለው      ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+ZZzCjxcbaso3YzM0
74
5
ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ 124,000 ነቢያቶች ወደ ሰው ልጆች ተልከዋል ፡፡
63
6
ፈጥኖ ማን  ይመልስ  ✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ የነብዩ ሙሀመድ ﷺ ፈረስ ማን ይባላል ?
78
7
ፈጥኖ ማን  ይመልስ  ✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ የነብዩ ሙሀመድ ﷺ ፈረስ ማን ይባላል ?
1
8
አቅሙ እንዳለው እያወቀ ምንም ነገር መቀየር ካልቻለ ሰው በላይ ከባድ ጭንቀት የተሸከመ የለም❤️‍🩹 @hayhaf
85
9
No text...
80
10
🌱 ደማቅ የዳዕዋ መድረክ ! •በኡስታዝ ሱለይማን አብደላህ •በኡስታዝ ሳሊም ኡመር 🗓 እሁድ ነሀሴ 24/2018 🕒 ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ 🕌 ሙስዓብ መስጂድ 📍 አድራሻ - አለም ባንክ • ለሴቶ
🌱 ደማቅ  የዳዕዋ መድረክ ! •በኡስታዝ ሱለይማን አብደላህ  •በኡስታዝ ሳሊም ኡመር 🗓  እሁድ ነሀሴ 24/2018      🕒 ከጠዋቱ 4:00  ጀምሮ 🕌 ሙስዓብ መስጂድ 📍 አድራሻ - አለም ባንክ • ለሴቶች በቂ ቦታ አለ ! Map location - https://maps.app.goo.gl/QBQTbrq6figoZ38w5?g_st=atg
7
11
ፈጥኖ ማን  ይመልስ  🚀🚀 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ። በነብዩሏህ  ዳውድ  ላይ የወረደው ቅዱስ መጽሐፍ ዘቡር ይባላል ።
103
12
በነገራችን ላይ…ሲደወል የማታነሱለት፣ መልእክቱ የማይገዳችሁ፣ በቅን ልብ ለሚቀርባችሁ ሰው ፊት የምትነሱት ሁሉ ትዕግስቱ የማያልቅ እንዳይመስላችሁ። አንድ ቀን ይመጣል—ያ የናቃችሁት ሰው ልክ እንደናን
በነገራችን ላይ…ሲደወል የማታነሱለት፣ መልእክቱ የማይገዳችሁ፣ በቅን ልብ ለሚቀርባችሁ ሰው ፊት የምትነሱት ሁሉ ትዕግስቱ የማያልቅ እንዳይመስላችሁ። አንድ ቀን ይመጣል—ያ የናቃችሁት ሰው ልክ እንደናንተ ዝምታን ይመርጣል። ጥሪያችሁን እያየ ያልፋል፤ መልእክታችሁን ችላ ይላል፤ ፊቱን ያዞራል። ሰዎች አለመፈለጋቸውን ሲረዱና ክብራቸው ሲነካ ዞር ብለው የማያዩ ጨካኝ ለመሆን አያመነቱም። ያኔ እናንተም ፈላጊ ትሆናላችሁ፤ የሰለቻችሁ ድምፅ ይናፍቃችኋል፤ የናቃችሁት ትኩረት ይርቃችኋል። ስለተወደዳችሁ አትኩሩ፤ ስለተፈለጋችሁም አትዘንጡ። የማንኛውም ሰው ትዕግስት ወሰን አለው። t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1
111
13
🫧ሂጃብሽን ሳለብሽ በየመንገዱ አጅነብይ የሚሞጥልሽ እህቴ ሆይ የመከናነቢያሽ ቀን አልደረሰምን? #አባት ለልጃቸው ሲመክሩ "ከሰውነቴ የቱን ልሸፍን" በማለት ነበር አባቷን የጠየቀችው። እሳቸውም ዓይኖ
🫧ሂጃብሽን ሳለብሽ በየመንገዱ አጅነብይ የሚሞጥልሽ እህቴ ሆይ የመከናነቢያሽ ቀን አልደረሰምን? #አባት ለልጃቸው ሲመክሩ "ከሰውነቴ የቱን ልሸፍን" በማለት ነበር አባቷን የጠየቀችው። እሳቸውም ዓይኖቿን እያዩ "ከጀሀነም እሳት መቋቋም የምትችዪውን የአካል ክፍልሽን ከፍተሽ ተጓዢ" በማለት መለሱላት! ጀነት የሚባል ትልቅ ሃገር እንዳለ ቃል የተገባለት ሰው በዱንያ ተራ ነገሮች የአላህን ድንበር አይጥስም ይልቁንም ወደ መልካም የሚያዳርሱትን በሮች በሙሉ ክፍት ያደርጋል። 📨ሃላል ከሆነ ነገር ያለ በቂ ምክንያት እራሱን ያራቀ ሰው አላህ ሃራም በሆነ ነገር ይፈትነዋል።          
95
14
መውሊድን ማክበር የሌለብን 50 ምክንያቶች‼ ============================= (የእውነት ነቢያችንን ﷺ የምትወዱ ከሆነ ይህን አንብቡ!) || ✍️🖊ክፍል 1፡ ከቁርኣንና ከሐዲሥ አንጻር፦ 1️⃣.ዲናችን ሙሉ ነው፦ አላህ በቁርኣኑ «ዛሬ ኃይማኖታችሁን ለእናንተ ሞላሁላችሁ፤ ጸጋዬንም በላያችሁ ላይ ፈጸምኩ» (አል-ማኢዳህ፡ 3) ብሏል። መውሊድ መልካም ተግባር ቢሆን ኖሮ ያኔውኑ በዲናችን ውስጥ በተካተተ ነበር። 3️⃣. ነቢዩ ﷺ «በዚህ በዲናችን ውስጥ ከርሱ ያልሆነን አዲስ ነገር የፈጠረ ሥራው ተመላሽ (ውድቅ) ነው» ብለዋል (ቡኻሪና ሙስሊም)። 3️⃣. ነቢዩ ﷺ በየሳምንቱ ኹጥባቸው ላይ «አደራችሁን በዲን ላይ አዳዲስ ፈጠራዎችን! ማንኛውም ፈጠራ ቢድዐ ነው፤ ማንኛውም ቢድዐ ደግሞ ጥመት ነው» እያሉ ያስጠነቅቁ ነበር። 4️⃣.የፍቅር መለኪያ መከተል ብቻ ነው፡ አላህ የፍቅሩን ማረጋገጫ ያደረገው መከተልን (ኢቲባዕን) እንጂ አዲስ አከባበር መፍጠርን አይደለም፦ «አላህን የምትወዱ እንደሆናችሁ ተከተሉኝ፤ አላህ ይወዳችኋልና» (አሊ-ዒምራን፡ 31)። 5️⃣.በዲን ውስጥ ድንበር ማለፍ ተከልክሏል። ነቢዩ ﷺ «ክርስቲያኖች የመርየምን ልጅ (ዒሳን) ድንበር አልፈው እንዳወደሱት እኔን ድንበር አልፋችሁ እንዳታወድሱኝ» ብለው አስጠንቅቀዋል (ቡኻሪ)። 6️⃣.ነቢዩ ﷺ በ23 ዓመታት የነቢይነት ዘመናቸው አንድም ቀን የልደት ቀናቸውን በዓል አድርገው አክብረው ወይም እንዲከበር አዘው አያውቁም። 7️⃣.የልደት ቀናቸውን ያሳለፉት በጾም ነበር፡ ነቢዩ ﷺ ስለ ሰኞ ቀን ጾም ተጠይቀው «… የተወለድኩበት ቀን ነው» ብለዋል (ሙስሊም)። ታዲያ ፍቅራቸው የሚገለጸው ሰኞን በመጾም ነው ወይስ በዓመት አንዴ በጭፈራና በድግስ? 8️⃣. በዲን ህግ የማውጣት ስልጣን የአላህ ብቻ ነው፡ «ለእነርሱ አላህ ያልፈቀደውን ከኃይማኖት የደነገጉላቸው ተጋሪዎች አሉዋቸውን?» (አሽ-ሹራ፡ 21)። 9️⃣.በኢስላም ማንኛውም የአምልኮ ተግባር (ዒባዳህ) ትክክለኛ የቁርኣን ወይም የሐዲሥ መረጃ ካልመጣበት በስተቀር ማድረግ አይፈቀድም። ለመውሊድ ደግሞ አንድም መረጃ የለም። 1️⃣0️⃣ የኸሊፋዎችን መንገድ ያዙ ተብለናል። ነቢዩ (ኘለﷺ) «የእኔን ሱና እና ከእኔ በኋላ ያሉትን ቅን ኸሊፋዎች ሱንና አጥብቃችሁ ያዙ» ብለዋል፤ እነርሱ ደግሞ መውሊድን አላከበሩም። 🖊 ክፍል 2፡ ከሶሐቦች፣ ከታቢዒዮችና ከኢማሞች አንጻር (11–20)፦ 1️⃣1️⃣ አቡበክር ሲዲቅ ይህን በዓል አላከበሩትም። ከነቢያት ቀጥሎ በምድር ላይ ከማንም በላይ ነቢዩን ﷺ የሚወዱት አቡበክር መውሊድን አላከበሩም። 1️⃣3️⃣ ዑመር ኢብኑል ኸጣብ አላከበሩትም፡ ዲንን ከፍ ያደረጉት ዑመር ለነቢዩ ልደት በዓል አላቋቋሙም። 1️⃣3️⃣ ዑሥማን ኢብኑ ዐፋን  አላከበሩትም። ሁለት የነቢዩን ልጆች ያገቡት ዑሥማን ይህን አላደረጉም። 1️⃣4️⃣. ዐሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ አላከበሩትም፡ የነቢዩ የቅርብ ቤተሰብ (አህለል በይት) መሪ የሆኑት ዐሊይም  አላከበሩትም። 1️⃣5️⃣. ሐሰንና ሑሰይን (ረ.ዐ) አላከበሩትም፡ የነቢዩ የልጅ ልጆችና የጀነት ወጣቶች አለቆች የሆኑት እነርሱ እንኳን የውድ አያታቸውን ልደት አላከበሩም። 1️⃣6️⃣. የሙእሚኖች እናቶች (የነቢዩ ሚስቶች) አላከበሩትም፡ ከማንም በላይ የነቢዩን የቤት ውስጥ ህይወት የሚያውቁት እናቶቻችን (ዐኢሻ፣ ኸዲጃ...) አላከበሩትም። 1️⃣7️⃣. ሶሐቦች ከእኛ በላይ ነቢዩን ይወዱ ነበር፡ እኛ ሶሐቦች ለነቢዩ ከነበራቸው ፍቅር አንድ ቅንጣት እንኳን አይኖረንም። እነርሱ ያልሰሩትን በጎ ስራ እኛ አገኘን ማለት ራስን ማታለል ነው። 1️⃣8️⃣. ምርጦቹ ሦስት ክፍለ ዘመናት (ኸይሩል ቁሩን)፡ ነቢዩ (ﷺ) «ከሁሉ በላጩ ትውልድ የእኔ ትውልድ ነው፤ ከዚያም የሚከተሏቸው...» ያሉላቸው ሦስቱ ትውልዶች መውሊድ የሚባል ነገር አያውቁም ነበር። 1️⃣9️⃣. አራቱ ታላላቅ መዝሃብ ኢማሞች አላከበሩትም፡ ኢማም አቡ ሐኒፋ፣ ኢማም ማሊክ፣ ኢማም ሻፊዒይ እና ኢማም አሕመድ መውሊድን አላከበሩም፤ በኪታቦቻቸውም አላዘዙም። 3️⃣0️⃣ ኢማም ማሊክ «በኢስላም ውስጥ ነቢዩ ﷺ ያላደረጉትን አዲስ ነገር 'ጥሩ ነው' ብሎ የፈጠረ ሰው፣ ሙሐመድ ﷺ መልእክቱን አጓድለዋል (ከድተዋል) ብሎ እንደመሰከረ ይቆጠራል» ብለዋል። 🖊 ክፍል 3፡ ከሎጂክ አንጻር (21–30) 3️⃣1️⃣. ዒባዳ ነው ወይስ ባህል? መውሊድ አጅር የሚያስገኝ ዒባዳ ነው ካልክ መረጃ የለህም፤ ዒባዳ ካልሆነ ደግሞ ለምን አጅር ፍለጋ ትደክማለህ? 3️⃣3️⃣. ቀኑ የልደት ነው ወይስ የሞት? በታሪክ ተመራማሪዎች ዘንድ ነቢዩ (ﷺ) የተወለዱበት ቀን (ረቢዐል አወል 9፣ 12 ወይስ ሌላ?) አከራካሪ ነው። የሞቱበት ቀን ግን በእርግጠኝነት ረቢዐል አወል 12 ነው። ታዲያ በሞቱበት ቀን እንዴት ደስታ ይደረጋል? 3️⃣3️⃣. ፍቅር የ365 ቀናት እንጂ የአንድ ቀን አይደለም፡ ነቢዩን ማፍቀር በየሰከንዱ፣ በየቀኑ በሱናቸው በመመራት የሚገለጽ እንጂ በዓመት አንድ ቀን ጣፋጭ በመብላትና በመጨፈር የሚገለጽ አይደለም። 3️⃣4️⃣. ፍቅርን በዘፈቀደ መግለጽ አይቻልም፡ አንድ ሰው «ነቢዩን ስለምወድ የሱብሒን ሶላት 3 ረከዓ ላድርገው» ቢል ስሜቱ ጥሩ ቢሆንም ስራው ግን ውድቅ ነው። መውሊድም እንዲሁ ነው። 3️⃣5️⃣ ነቢዩ ﷺ እኛን ከማንም በላይ ያውቁናል፤ የልደታቸው ቀን ማክበር መልካም ቢሆን ኖሮ አንድም ቀን እንኳን እንዲህ አድርጉ ብለው ባስተማሩን ነበር። 3️⃣6️⃣ አላህ ለሙስሊሞች ሁለት ዓመታዊ በዓላትን (ዒደል ፊጥር እና ዒደል አድሓ) እንዲሁም አንድ ሳምንታዊ (ጁምዓን) ብቻ ሰጥቷል። አራተኛ በዓል መጨመር የሸሪዓን ድንበር መጣስ ነው። 3️⃣7️⃣. የነቢዩን ፈለግ መናቅ ይመስላል፡ «እነርሱ ያላደረጉትን እኔ አደርጋለሁ» ማለት በተዘዋዋሪ «እነርሱ ያላወቁትን መልካም ነገር እኔ አውቄያለሁ» የማለት ያህል ትዕቢት ነው። 3️⃣8️⃣. የስነ-ልቦና ማታለያ፡ መውሊድ የሚያከብሩ ሰዎች «ነቢዩን አፈቀርን፣ ግዴታችንን ተወጣን» የሚል የውሸት መንፈሳዊ እርካታ ስለሚሰጣቸው እውነተኛውን የሱና ህይወት ቸል እንዲሉ ያደርጋቸዋል። 3️⃣9️⃣. ቅድሚያ የሚሰጠው ተዛብቷል፡ ሱናቸውን በትክክል ከመተግበር ይልቅ በዓመት አንዴ በሚደረግ ስነ-ስርዓት ላይ ትኩረት ማድረግ የቅድሚያ ቅደም-ተከተል መዛባት ነው። 3️⃣0️⃣. የሌሎች ሃይማኖቶች ቅጅ ነው፡ ልደትን ማክበር የነቢያት መንገድ ሳይሆን የሮማውያንና የፋርሶች አረማዊ ባህል ነው። 🖊 ክፍል 4፡ ከታሪክ ምንጭ እና ከመጤነት አንጻር (31–40) 3️⃣1️⃣. መቼ ተጀመረ? መውሊድ የተጀመረው ነቢዩ ﷺ በሞቱ በ4ኛው ክፍለ ዘመን (ከ300 ዓመታት በኋላ) ነው። 3️⃣3️⃣. ማን ጀመረው? የጀመሩት አህለ-ሱንናዎች ሳይሆኑ፣ በኢስላም ታሪክ እጅግ የተወገዙት እና አፈንጋጮቹ ፋጢሚዮች (የኡበይዲያ መንግስት) ናቸው። 3️⃣3️⃣. ፋጢሚዮች ምን አይነት ሰዎች ነበሩ? የነቢዩን ሶሐቦች የሚረግሙ፣ የራሳቸውን ንጉሶች ልክ እንደ አምላክ የሚያዩ ከሃዲዎች ነበሩ። ታዲያ የነርሱን ፈሊጥ እንዴት እንከተላለን? 3️⃣4️⃣. የክርስቲያኖች አምሳያ (ተሸቡህ)፡ ፋጢሚዮች መውሊድን የፈጠሩት ክርስቲያኖች የኢየሱስን (ዒሳን) ልደት (ገና/Christmas) ሲያከብሩ አይተው እነሱን ለመምሰል ነው። 3️⃣5️⃣. ነቢዩ (ﷺ) ከካፊሮች መመሳሰልን ከልክለዋል፡ «የአንድን ሕዝብ ወግና ልማድ የተከተለ እርሱ ከእነርሱው ነው» ብለዋል (አቡ ዳዉድ)። 3️⃣6️⃣. የሌሎች መውሊዶች መፈጠር፡ የነቢዩ መውሊድ ሲፈቀድ፣ ቀጥሎ የሸይኾች፣ የደብተራዎችና የቃሊቾች መውሊድ ተፈጠረ፤ ሽርክም በሰፊው ተስፋፋ። 3️⃣7️⃣ በአራቱ የሐዲሥ እና የፊቅህ መጻሕፍት ውስጥ «ኪታቡል መውሊድ» (የመውሊድ ምዕራፍ) የሚባል አንድም ነገር የለም። 3️⃣8️⃣. መከፋፈልን ፈጠረ፡ መውሊድ በሙስሊሙ ማህበረሰብ መካከል የልዩነት እና የጭቅጭቅ በር ከፈተ እንጂ አንድነትን አላመጣም። 3️⃣9️⃣. የቢድዐ ተፈጥሮ፡ አንድ ቢድዐ በህዝብ ዘንድ በነገሰ ቁጥር፣ በዚያው ልክ አንድ የነቢዩ ሱንና ይሞታል (ይረሳል)። 4️⃣0️⃣. የቀደምት ዑለማዎች ማውገዝ፡ እንደ ኢብኑ ተይሚያህ፣ ኢብኑል ቀይም፣ ኢማም አል-ሻጢቢ እና ሌሎችም ታላላቅ የኡማው ሊቃውንት መውሊድ ፈጠራ መሆኑን በመረጃ አረጋግጠዋል። 🖊 ክፍል 5፡ በውስጡ ካሉ አደጋዎችና ተጨባጭ ሁኔታዎች አንጻር (41–50) 4️⃣1️⃣. የሽርክ ስንኞች መኖር፡ በመውሊድ ላይ በሚቀሩ መንዙማዎችና ጽሑፎች (እንደ ቡርዳህ) ውስጥ ነቢዩን ከአላህ እኩል የሚያደርጉ፣ የሩቅ አዋቂ እና ሀጃ አውጪ የሚያደርጉ ግልጽ የሽርክ ቃላት ይገኛሉ። 4️⃣3️⃣. የወንዶችና የሴቶች ቅልቅል (ኢኽቲላጥ)፡ በአብዛኞቹ የመውሊድ ስፍራዎች ወንዶችና ሴቶች ተቀላቅለው ይጨፍራሉ፤ ይህም በሸሪዓ ክልክል ነው። 4️⃣3️⃣. የከበሮና የሙዚቃ መሳሪያዎች፡ መስጂዶችና አደባባዮች ለዝክር ሳይሆን ለከበሮ ድለቃና ለጭፈራ መዋላቸው የአምልኮን ክብር ያዋርዳል። 4️⃣4️⃣. የንብረት ብክነት፡ በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ለጣፋጭ፣ ለጫት እና ለድግስ ሲባክን፣ በርካታ የተራቡና የተቸገሩ ሙስሊሞች ግን የሚበሉት አጥተው ይማቅቃሉ። 4️⃣5️⃣. ሶላት መተው፡ ብዙ የመውሊድ ታዳሚዎች ሌሊቱን ሲጨፍሩ አድረው የሱብሂን ፈርድ ሶላት ያመልጣቸዋል። 4️⃣6️⃣. ጫት እና አደንዛዥ እጾች፡ በአንዳንድ አካባቢዎች መውሊድ ያለ ጫትና ጭስ አይታሰብም፤ ይህም ራስን መበከል ነው። 4️⃣7️⃣. የሐውድ (የወንዙ) አደጋ፡ በቂያማ ቀን ነቢዩ (ﷺ) ከሐውዳቸው ውሃ ሊያጠጡን ሲሉ መላእክት አንዳንድ ሰዎችን ያባርሯቸዋል። ነቢዩም «እነሱ እኮ ተከታዮቼ ናቸው» ሲሉ መላእክቱ «ከአንተ በኋላ በዲንህ ላይ ምን እንደፈጠሩ አታውቅም» ይሏቸዋል (ቡኻሪ)። በቢድዐ ምክንያት ከነቢዩ እጅ መጠጣት እንዳንከለከል አንፈራምን? 4️⃣8️⃣. «ሰዎችን እንመግባለን» የሚለው ሰበብ፡ ምስኪኖችን መመገብ ታላቅ ዒባዳ ነው፤ ነገር ግን ይህ በማንኛውም ቀን በሱንና መንገድ መደረግ ያለበት እንጂ ካልተደነገገ በዓል ጋር ሊያያዝ አይገባም። 4️⃣9️⃣. አላህ ፊት ስንቆም ምን እንመልሳለን? ነገ አላህ ፊት ቀርበህ «ይህን የመውሊድ በዓል እንድታከብር ከቁርኣንና ከነቢዬ ምን ማስረጃ አገኘህ❓» ተብለህ ስትጠየቅ የምትሰጠው መልስ የለህም! 5️⃣0️⃣. እውነተኛው ፍቅር የትኛው ነው? ነቢዩን 🩷 በእውነት የሚወድ ሰው እርሳቸው ያዘዙትን ይሰራል፣ የከለከሉትን ይተዋል፣ ሱንናቸውን ያስፋፋል፤ ከፈጠራ (ቢድዐ) ሁሉ ራሱን ያርቃል። ውድ ወንድሜና እህቴ ሆይ! ልብህን ጠይቅ፦ ነቢዩ ሙሐመድ (ﷺ) ዛሬ በአይናችን ፊት ቢገኙ ኖሮ፣ እሳቸውም ሆኑ ምርጥ ባልደረቦቻቸው ፈጽመው የማያውቁትን ይህን በዓል እንድናከብር ይፈቅዱልን ነበር? ወይስ «ይህ ፈጠራ ነው ተዉት!» ብለው ይቆጡን ነበር? መልሱ ግልጽ ነው። እውነተኛ ፍቅር መከተል እንጂ መፍጠር አይደለም! ስለዚህ ዛሬውኑ ቁርጥ ያለ ውሳኔ ወስነህ/ሽ የመውሊድ እቅድህን ሰርዝ፤ ይልቁንም ያንን ቀን ነቢዩ ባዘዙት መሠረት በጾም፣ ቁርኣን በማንበብ፣ ሱናቸውን በማጥናት እና በእርሳቸው ላይ ሶለዋት በማውረድ እውነተኛውን የፍቅር መንገድ ምረጥ! አላህ እውነተኛውን የነቢዩን ﷺ ፈለግ የምንከተል ያድርገን። || t.me/MuradTadesse
127
15
ፈጥኖ ማን ይመልስ 🚀🚀 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ለዝናብ እና ለዕፅዋት የተመደበው መልአከ ማን ነው ?
102
16
🔴የምሽት አዝካሮችን በተደቡርና በአግባቡ በመዘከር፡ 🤩በአሏህ ፈቃድ ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ተጠብቀን ያማረ ምሽት እናሳልፍ። #የምሽት_አዝካር https://t.me/AbuAymenYunus https://t.me/AbuAymenYunus
128
17
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ተራራዎች አብረውት አሏህን የሚዘክሩት ነብይ ማነው ?
138
18
✅ፈጥኖ ማን ይመልስ !  ✈️✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ቀድሞ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል 🎁 📝 ጥያቄ ነብዩሏህ ሱለይማንን ያናገረችው ትንሽ ፍጡር  ምንድን ናት  ?
149
19
sticker.webp
178
20
✅ፈጥኖ ማን ይመልስ ! 🚨 ትክክለኛውን  መልስ ቀድሞ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል 🎁 📝 ጥያቄ የቂያማ ቀን የአላህን ዐርሽ የሚሸከሙት መላእክት ቁጥራቸው ስንት ነው?
175