245
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
❤#ገደል_ግቢ_በሏት
ዘከርኳት በወዳጂ
መከርኳት በዘመድ
ቀለበት አይጠቅማት
አሰርኳት በገመድ
ገደል ግቢ በሏት
ልቧን ከጋረደው
ወዳጅ ከከለላት
ስውር አይነጥላ
እንዲህ እንዳማረባት
መሔድ ከጀመረች
አፍቃሪ ሰው ጥላ
ልክ እንደ ገላዋ
ይለስልስ መንገዱ
ፍፁም አይጎርብጣት
አየሩ በሙሉ
ፍክት ይበልላት
እንደ ጥርሷ ንጣት
እያልኩኝ መርቄ
እያልኩኝ ፎክሬ
እንደ ገጣሚ ቃል
ልቤን አልጀነጅን
የታባቷንና እንዲህ የሚያምርባት
የትእናቷንና እንዲህ ሚደምቅባት
እስከመቼ ድረስ
ስቀባ እኖራለሁ
ጉድፍ ልቧን ስኩል
ገደል ግቢ በሏት
እኔ ገደል ስር ነኝ
ድንገት ከወደቀች
በቆሻሻው በኩል
✍️ አስታውሰኝ ረጋሳ
@kingu1227
ሼር እያደረጋችሁ
. 😌😌😌😌😌
😌😌😌😌😌😌😌
😌😌 😌😌
😌😌
😌😌😌😌😌😌
😌😌😌😌😌😌
😌😌
😌😌 😌😌
😌😌😌😌😌😌😌
😌😌😌😌😌
😌😌😌😌😌😌
😌😌😌😌😌😌
😌😌
😌😌
😌😌
😌😌
😌😌
😌😌
😌😌😌😌😌😌
😌😌😌😌😌😌
😌😌 😌😌
😌😌😌 😌😌
😌😌😌😌 😌😌
😌😌 😌😌 😌😌
😌😌 😌😌 😌😌
😌😌 😌😌 😌😌
😌😌 😌😌 😌😌
😌😌 😌😌😌😌
😌😌 😌😌😌
😌😌 😌😌
😌😌😌😌😌😌
😌😌😌😌😌😌😌😌
😌😌 😌😌
😌😌
😌😌 😌😌😌😌
😌😌 😌😌😌😌
😌😌 😌😌
😌😌 😌😌
😌😌😌😌😌😌😌😌
😌😌😌😌😌😌
😌😌
😌😌
😌😌
😌😌
😌😌
😌😌
😌😌
😌😌
😌😌😌😌😌😌😌😌
😌😌😌😌😌😌😌😌
😌😌😌😌😌😌😌😌
😌😌😌😌😌😌😌😌
😌😌
😌😌
😌😌😌😌😌😌
😌😌😌😌😌😌
😌😌
😌😌
😌😌😌😌😌😌😌😌
😌😌😌😌😌😌😌😌
Huneh mut
