Best Games
Open in Telegram
እንኳን ወደ ቤስት ጌምስ በደህና መጡ! ⚽️ የፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ ሊጋችንን ለመቀላቀል ይህን https://bit.ly/joinbgfpl መስፈንጠሪያ ይጠቀሙ። ምዝገባና ክፍያ: https://bit.ly/best-games-fpl IG: instagr.am/bestgames_et FB: fb.me/bestgames.et Group: t.me/+qGfP4ZYbuy4xYzhk Rules: bestgames.et/terms-2
Show more3 553
Subscribers
No data24 hours
-137 days
-6030 days
Posts Archive
3 553
ሰላም ውድ የቤስት ጌምስ ቤተሰብ፣
ከሁለት የማይረሱ ሲዝኖች በኋላ፣ ቤስት ጌምስ ፋንታሲ ለ2025/26 የውድድር ዘመን እንደማይቀጥል ልናሳውቅዎ እንፈልጋለን።
በጠንካራ ፉክክር እና በሚያስደንቅ ቁርጠኝነት፣ ያሳለፍነውን ጊዜ እውነት ልዩ ስላደረጋችሁት እናመሰግናለን። በትልቁ አሸንፈውም ሆነ መጨረሻ ላይ ጨረሰው 😅 እናደንቅዎታለን።
የቤስት ጌምስ ቤተሰብ በመሆን እና ይህንን ጉዞ ከእኛ ጋር ስለተካፈሉ እናመሰግናለን። ለወደፊቱ በተሻሉ ነገሮች እንገናኛለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን። እናመሰግናለን!
ምርጥ እንደሆኑ ይቆዩ፣
ቤስት ጌምስ
3 553
🏆 የቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ አመታዊ አሸናፊዎች ታውቀዋል!
👏 እሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 👏
🔥 የቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ ትልቁንና በአጠቃላይ ለሩብ ሚሊዮን ብር የሚጠጋው አመታዊ ሽልማት በውድድሩ ከፍተኛ ነጥብ በሰበሰቡ ተጫዋቾች መካከል የሚከፋፈል ይሆናል!
📊 አሸናፊው ቡድን ATY በ2,636 ነጥብ ከኢትዮጵያ 4ኛ ደረጃ ላይ የጨረሰ ሲሆን፤ ከፍተኛ 144፣ ዝቅተኛ 35 እና በየጨዋታ ሳምንቱ አማካይ 69.4 ነጥቦችን አስመዝግቧል!
🤩 በውድድር ዓመቱ አብረውን ላደረጉት ቆይታና ሊጋችንን በፉክክር የተሞላ በማድረግዎ እያመሰገንን ስለ ቀጣይ አብሮነታችን በመጪ ልጥፎች የምናሳውቅ ስለሚሆን እዲከታተሉን እንጠይቃለን። 🙏
bestgames.et
3 553
🏆 የቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ የMay ወር አሸናፊዎች ታውቀዋል!
👏 እሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 👏
🔥 የዚህን ወር ጨምሮ የእስካሁን አሸናፊዎችን ዝርዝር ወደ https://bestgames.et/best-games-fpl-monthly-winners በመሄድ ይመልከቱ!
🤩 በውድድር ዓመቱ አብረውን ላደረጉት ቆይታና ሊጋችንን በፉክክር የተሞላ በማድረግዎ እያመሰገንን ስለ ቀጣይ አብሮነታችን በመጪ ልጥፎች የምናሳውቅ ስለሚሆን እዲከታተሉን እንጠይቃለን። 🙏
bestgames.et
3 553
🏆 የቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ የ38ኛ ሳምንት አሸናፊዎች ታውቀዋል!
👏 እሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 👏
🔥 የዚህን ሳምንት ጨምሮ የእስካሁን አሸናፊዎችን ዝርዝር ወደ bestgames.et/fantasy በመሄድ Winner List ላይ ይመልከቱ!
🤩 በዚህና ቀደም የውድድር አመቶች አብረውን ለነበረዎት ቆይታና ሊጋችንን በፉክክር የተሞላ በማድረግዎ እያመሰገንን ስለ ቀጣይ አብሮነታችን በመጪ ልጥፎች የምናሳውቅ ስለሚሆን እዲከታተሉን እንጠይቃለን። 🙏
Edit [May 28]: የቡድን ስም ice �ice�ice ያነሱትን የይገባኛል ጥያቄ በሚገባ ከመረመርን በኋላ የደረጃ ለውጥ ማድረጋችንን ለማሳወቅ እንወዳለን!
bestgames.et
3 553
🚨 ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል!
🔥 በቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ 75 ብር ከፍለው በመመዝገብ የ 17,750 ብር ሽልማት ተካፋይ የሚያደርገው የ38ኛ ሳምንት ፍልሚያ ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል!
🚨⏰ ምዝገባ ዛሬ ከቀኑ 10:30 ይጠናቀቃል!
👉 ታድያ ምን ይጠብቃሉ ወደ bestgames.et/fantasy በማምራት ለአመቱ የመጨረሻ ውድድር በመመዝገብ የሽልማቱ ተካፋይ ይሁኑ!
👉 ሊጋችንን በ ye3pv0 የመቀላቀያ ኮድ ወይም ይህንን Join Our League መስፈንጠሪያ በመጠቀም ይቀላቀሉ!
bestgames.et
3 553
🏆 ለቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ 38ኛ ሳምንት ይመዝገቡ!
🔥 ለቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ 2024/25 የመጨረሻ ሳምንት 75 ብር ከፍለው በመመዝገብ የ17,750 ብር ሽልማት ተካፋይ ይሁኑ!
🚨 ⏰ ምዝገባ ነገ 10:30 ይጠናቀቃል!
👉 ወደ bestgames.et/fantasy በማምራት አሁኑኑ ይመዝገቡ!
👉 ሊጋችንን በ ye3pv0 የመቀላቀያ ኮድ ወይም ይህንን Join Our League መስፈንጠሪያ በመጠቀም ይቀላቀሉ!
bestgames.et
3 553
🚨 ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል!
🔥 በቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ 75 ብር ከፍለው በመመዝገብ የ 17,750 ብር ሽልማት ተካፋይ የሚያደርገው የ37ኛ ሳምንት ፍልሚያ ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል!
🚨⏰ ምዝገባ ዛሬ ምሽት 2:00 ይጠናቀቃል!
👉 ታድያ ምን ይጠብቃሉ ወደ bestgames.et/fantasy በማምራት በመመዝገብ የሽልማቱ ተካፋይ ይሁኑ!
👉 ሊጋችንን በ ye3pv0 የመቀላቀያ ኮድ ወይም ይህንን Join Our League መስፈንጠሪያ በመጠቀም ይቀላቀሉ!
bestgames.et
3 553
🏆 ለቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ 37ኛ ሳምንት ይመዝገቡ!
🔥 ለቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ 37ኛ ሳምንት 75 ብር ከፍለው በመመዝገብ የ17,750 ብር ሽልማት ተካፋይ ይሁኑ!
🚨 ⏰ ምዝገባ ነገ ከምሽቱ 2:00 ይጠናቀቃል!
👉 ወደ bestgames.et/fantasy በማምራት አሁኑኑ ይመዝገቡ!
👉 ሊጋችንን በ ye3pv0 የመቀላቀያ ኮድ ወይም ይህንን Join Our League መስፈንጠሪያ በመጠቀም ይቀላቀሉ!
bestgames.et
3 553
🏆 የቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ የ36ኛ ሳምንት አሸናፊዎች ታውቀዋል!
👏 እሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 👏
🔥 የዚህን ሳምንት ጨምሮ የእስካሁን አሸናፊዎችን ዝርዝር ወደ bestgames.et/fantasy በመሄድ Winner List ላይ ይመልከቱ!
🤩 እርሶም ዛሬውኑ ወደ bestgames.et/fantasy በማምራት ለGW37 ተመዝግበው ቀጣይ አሸናፊ ይሁኑ!
👉 ሊጋችንን በ ye3pv0 የመቀላቀያ ኮድ ወይም ይህንን Join Our League መስፈንጠሪያ በመጠቀም ይቀላቀሉ!
bestgames.et
3 553
🚨 ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል!
🔥 በቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ 75 ብር ከፍለው በመመዝገብ የ 17,750 ብር ሽልማት ተካፋይ የሚያደርገው የ36ኛ ሳምንት ፍልሚያ ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል!
🚨⏰ ምዝገባ ዛሬ 9:30 ይጠናቀቃል!
👉 ታድያ ምን ይጠብቃሉ ወደ bestgames.et/fantasy በማምራት በመመዝገብ የሽልማቱ ተካፋይ ይሁኑ
👉 ሊጋችንን በ ye3pv0 የመቀላቀያ ኮድ ወይም ይህንን Join Our League መስፈንጠሪያ በመጠቀም ይቀላቀሉ!
bestgames.et
3 553
🏆 ለቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ 36ኛ ሳምንት ይመዝገቡ!
🔥 ለቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ 36ኛ ሳምንት 75 ብር ከፍለው በመመዝገብ የ17,750 ብር ሽልማት ተካፋይ ይሁኑ!
🚨 ⏰ ምዝገባ ነገ ከቀኑ 9፡30 ይጠናቀቃል!
👉 ወደ bestgames.et/fantasy በማምራት አሁኑኑ ይመዝገቡ!
👉 በተጨማሪም ለቤስት ጌምስ አዲስ የሆኑ ጓደኞችዎ የእርስዎን ስልክ ቁጥር ተጠቅመው ለCombo እንዲመዘገቡ በማድረግ ሳምንታዊ ውድድሮችን በነጻ ይጫወቱ!
bestgames.et
3 553
🏆 የቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ የ35ኛ ሳምንት አሸናፊዎች ታውቀዋል!
👏 እሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 👏
🔥 የዚህን ሳምንት ጨምሮ የእስካሁን አሸናፊዎችን ዝርዝር ወደ bestgames.et/fantasy በመሄድ Winner List ላይ ይመልከቱ!
🤩 እርሶም ዛሬውኑ ወደ bestgames.et/fantasy በማምራት ለGW36 ተመዝግበው ቀጣይ አሸናፊ ይሁኑ!
👉 በጨዋታ ሳምንቱ እኩል ነጥብ አምጥተው በመለያ መስፈርቶች መለያየት ላልቻሉ ቡድኖችን በቤስት ጌምስ ህግና ደንቦች ቁ.6 መሰረት ሽልማቱን እኩል አካፍለናል!
bestgames.et
3 553
🔥 ለ2 ሳምንት ሲከፍሉ 1 በነፃ!
🏆 የቤስት ጌምስ ፋንታሲ "Buy 2 Get 1 free" ሳምንታዊ ኮምቦ ላይ የ2 ሳምንት ዋጋ ከፍለው ሲመዘገቡ፣ ከGW 36-38 ላሉት ሶስት ሳምንታት ሽልማቶች ዕጩ ተካፋይ ይሆናሉ!
👉 ታድያ ምን ይጠብቃሉ ወደ bestgames.et/fantasy በማምራት ለ2 ሳምንታት ከፍለው 1 በነጻ በማግኘት ለ53,000+ ብር ይፋለሙ!
👉 በተጨማሪም ለቤስት ጌምስ አዲስ የሆኑ ጓደኞችዎ የእርስዎን ስልክ ቁጥር ተጠቅመው ለዚህ ኮምቦ እንዲመዘገቡ በማድረግ ሳምንታዊ ውድድሮችን በነጻ ይጫወቱ!
bestgames.et
3 553
🏆 የቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ የApril ወር አሸናፊዎች ታውቀዋል!
👏 እሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 👏
🔥 የዚህን ወር ጨምሮ የእስካሁን አሸናፊዎችን ዝርዝር ወደ https://bestgames.et/best-games-fpl-monthly-winners በመሄድ ይመልከቱ!
👉 ሊጋችንን በ ye3pv0 የመቀላቀያ ኮድ ወይም ይህንን Join Our League መስፈንጠሪያ በመጠቀም ይቀላቀሉ!
bestgames.et
3 553
🏆 የቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ የ34ኛ ሳምንት አሸናፊዎች ታውቀዋል!
👏 እሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 👏
🔥 የዚህን ሳምንት ጨምሮ የእስካሁን አሸናፊዎችን ዝርዝር ወደ bestgames.et/fantasy በመሄድ Winner List ላይ ይመልከቱ!
🤩 እርሶም ዛሬውኑ ወደ bestgames.et/fantasy በማምራት ለGW35 ተመዝግበው ቀጣይ አሸናፊ ይሁኑ!
👉 በተጨማሪም ለቤስት ጌምስ አዲስ የሆኑ ጓደኞችዎ የእርስዎን ስልክ ቁጥር ተጠቅመው ለወርሃዊና ኮምቦ ፕላኖች እንዲመዘገቡ በማድረግ ሳምንታዊ ውድድሮችን በነጻ ይጫወቱ!
bestgames.et
3 553
🚨 ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል!
🔥 የቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ የጨዋታ ዓመቱ የመጨረሻ ወር የሆነው የMay ወር ወርሃዊ እና ኮምቦ እንዲሁም የGW35 ምዝገባዎች ዛሬ ይጠናቀቃሉ!
🚨⏰ ምዝገባ ዛሬ ምሽት 2:30 ይጠናቀቃል!
👉 ታድያ ምን ይጠብቃሉ ወደ bestgames.et/fantasy በማምራት በመመዝገብ የሽልማቱ ተካፋይ ይሁኑ
👉 ሊጋችንን በ ye3pv0 የመቀላቀያ ኮድ ወይም ይህንን Join Our League መስፈንጠሪያ በመጠቀም ይቀላቀሉ!
bestgames.et
3 553
🏆 ለቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ 35ኛ ሳምንት ይመዝገቡ!
🔥 ለቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪምየር ሊግ 35ኛ ሳምንት 75 ብር ከፍለው በመመዝገብ የ17,750 ብር ሽልማት ተካፋይ ይሁኑ!
🚨 ⏰ ምዝገባ አርብ ምሽት 2፡30 ሰዓት ይጠናቀቃል!
👉 ወደ bestgames.et/fantasy በማምራት አሁኑኑ ይመዝገቡ!
👉 በተጨማሪም ለቤስት ጌምስ አዲስ የሆኑ ጓደኞችዎ የእርስዎን ስልክ ቁጥር ተጠቅመው ለMay Monthly እና Combo እንዲመዘገቡ በማድረግ ሳምንታዊ ውድድሮችን በነጻ ይጫወቱ!
bestgames.et
3 553
🔥 ለዓመቱ የመጨረሻ ወርሃዊ ኮምቦ ይመዝገቡ!
🤑 የ117,500 ብር ተካፋይ ይሁኑ!🏆
🌟 ለቤስት ጌምስ ፋንታሲ May Combo 500 ብር ብቻ ከፍለው በመመዝገብ የMay ወርን ጨምሮ ከGW35-38 ለ4 ሳምንታዊ ሽልማቶች ተጋሪ ይሁኑ! የያዝነው የጨዋታ ዓመት የቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻው ኮምቦ እንዳያመልጥዎ!
🤩 ታድያ ምን ይጠብቃሉ? ወደ bestgames.et/fantasy በማምራት ዛሬውኑ ይመዝገቡ!
👉 በተጨማሪም ለቤስት ጌምስ አዲስ የሆኑ ጓደኞችዎ የእርስዎን ስልክ ቁጥር ተጠቅመው ለMay Combo እንዲመዘገቡ በማድረግ ሳምንታዊ ውድድሮችን በነጻ ይጫወቱ!
bestgames.et
3 553
🔥 ለዓመቱ የመጨረሻ ወርሃዊ ፍልሚያ ይመዝገቡ!
🌟 የ46,000 ብር ተካፋይ ለሚያደርግዎትና በያዝነው የጨዋታ ዓመት የቤስት ጌምስ ፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ ወርሃዊ ሽልማቶችን ለማሸነፍ የመጨረሻ ዕድልዎ ለሆነው የMay ወር 300 ብር ብቻ ከፍለው ይመዝገቡ!
🤩 ታድያ ምን ይጠብቃሉ? ወደ bestgames.et/fantasy በማምራት ዛሬውኑ ይመዝገቡ!
👉 በተጨማሪም ለቤስት ጌምስ አዲስ የሆኑ ጓደኞችዎ የእርስዎን ስልክ ቁጥር ተጠቅመው ለMay ወር እንዲመዘገቡ በማድረግ ሳምንታዊ ውድድሮችን በነጻ ይጫወቱ!
bestgames.et
3 553
🎉 የ33ኛ ሳምንት የቤስት ጌምስ ፋንታሲ ሊግ አሸናፊው ቡድን!
⚽️🔥 የ33ኛ ሳምንት የቤስት ጌምስ ሊግ 110 ነጥብ አስመዝግቦ ያሸነፈው Team Name: Abella mà§ የተጫዋቾች አሰላለፍ!
🎉 አሸናፊያችን የ5,000 ብር ተሸላሚ ሆኗል ።
🤩 እርሶም ዛሬውኑ ወደ bestgames.et/fantasy በማምራት ለGW 34 ተመዝግበው ቀጣይ አሸናፊ ይሁኑ!
👉 ሊጋችንን በ ye3pv0 የመቀላቀያ ኮድ ወይም ይህንን Join Our League መስፈንጠሪያ በመጠቀም ይቀላቀሉ!
bestgames.et
