en
Feedback
Crypto Nexus

Crypto Nexus

Open in Telegram

⭐️ በዚህ ቻናል ለናንተ የሚጠቅሙ 🔸 💵 በኢንተርኔት ገንዘብ አሰራር  | 🎒 | 💰 ስለ Cryptocurreny ፈጣን መረጃዎች | 📝የተለያዩ Challenge በ Airdrop ዙሪያ | 🌎ስለ ተለያዩ የ Airdrop መረጃዎች በጥራትና በፍጥነት ያገኛሉ። ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @robel_crypto

Show more
1 278
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-2830 days
Posts Archive
Dogs ከ Okx እና ByBit በተጨማሪ ወደ Bitget withdraw የምናደርግበት አማራጭ ቦቱ ላይ ተካቷል። @crypto_nexus @crypto_nexus
Dogs ከ Okx እና ByBit በተጨማሪ ወደ Bitget withdraw የምናደርግበት አማራጭ ቦቱ ላይ ተካቷል። @crypto_nexus @crypto_nexus

Telegram Wallet ላይ passcode On አርጉ ⭕ ምን አልባት ስልካቹን ሌላ ሰው ቢይዘው ወይ ቢሰረቅ On ካረጋቹት Transaction መፈፀም አይችልም።👛 @crypto_nexus
Telegram Wallet ላይ passcode On አርጉ ⭕ ምን አልባት ስልካቹን ሌላ ሰው ቢይዘው ወይ ቢሰረቅ On ካረጋቹት Transaction መፈፀም አይችልም።👛 @crypto_nexus

ምንም የተባለ ነገር የለም ሁሉም የፈጠራ ወሬ ነው ሀመስተር real ሆነም fake ሆነም ስሩት ! አትሞቱ ! ይሰለቻል አው ግን እነሱም የሚፈልጉት እሱን ነው ሰው ሰለበዛ ጣጣ እየበዙ ሰው ተሰላችቶ እንዲተው ..እሰከ መጫረሻ የፀና ደግሞ ዋጋውን ያገኛል። ኖትኮይንም እንዲ ሰው ቢበዛላሽ ይለን ነበር ሰለዚህ ጣሩ ከሆነ ሆነ ከቀረ ቀረ ነው።

Soon!👀 ሁሉንም ታስኮች ፈፅሙ ቤተሰብ @crypto_nexus
+1
Soon!👀 ሁሉንም ታስኮች ፈፅሙ ቤተሰብ @crypto_nexus

🐹 የሀምስተር ኮምባት የዛሬ Mini Game አሰራር 🎮🔑 @crypto_nexus @crypto_nexus

🐹 1 000 000 FREE | CIPHER Click on Daily Cipher: T: — E: • L: • — • • E: • G: — — • R: • — • A: • — M: — — @crypto_nexus @cr
🐹 1 000 000 FREE | CIPHER Click on Daily Cipher: T: — E: • L: • — • • E: • G: — — • R: • — • A: • — M: — — @crypto_nexus @crypto_nexus

እንደዚ አይነት link በውስጥ መስመር ቢላክላችሁ በፍፁም እንዳከፍቱት scam ስለሆነ ። እኛ ቀድመን አሳውቀናል ብትነኩት ለሚፈጥርባቹ ነገር ተጠያቂ አንሆንም @crypto_nexus @crypto_ne
እንደዚ አይነት link በውስጥ መስመር ቢላክላችሁ በፍፁም እንዳከፍቱት scam ስለሆነ ። እኛ ቀድመን አሳውቀናል ብትነኩት ለሚፈጥርባቹ ነገር ተጠያቂ አንሆንም @crypto_nexus @crypto_nexus

የዛሬ የሃምስተር ኮምቦ ☝ @crypto_nexus @crypto_nexus
የዛሬ የሃምስተር ኮምቦ ☝ @crypto_nexus @crypto_nexus

የዛሬ የ Lost Dogs አሸናፊ '' FOR GOOD'' ሆኗል 👋 1. For Fun 41.8% 2. For Good 39.5% 3. For Evil 18.6% @crypto_nexus @crypto_nexus
የዛሬ የ Lost Dogs አሸናፊ '' FOR GOOD'' ሆኗል 👋 1. For Fun 41.8% 2. For Good 39.5% 3. For Evil 18.6% @crypto_nexus @crypto_nexus

MONO-SCAM Monorix በቴሌግራም ገፃቸው አዲስ መተገበሪያ ያመጡ ሲሆን MRX (Monorix) ወደ Dogs Swap ማስደረግ እንደጀመሩ ገልፀዋል ለ Blockchain Fee 1 Ton እያስከፈሉ
MONO-SCAM Monorix በቴሌግራም ገፃቸው አዲስ መተገበሪያ ያመጡ ሲሆን MRX (Monorix) ወደ Dogs Swap ማስደረግ እንደጀመሩ ገልፀዋል ለ Blockchain Fee 1 Ton እያስከፈሉ ነው 6.5$ እባካችሁን ከዚህ ፕሮጀክት እራሳችሁን አርቁ @crypto_nexus @crypto_nexus

ዛሬ በመጣው አዲስ የቴሌግራም update አዲስ feature መቷል ይሄም ለቻናል ባለቤቶች የሚረዳና የሚጠቅም ነው 🤗 ➪ ባለፈው ቴሌግራም starsን ካስተዋወቀ በኋላ አሁን ደግሞ አሻሽሎ በ reac
ዛሬ በመጣው አዲስ የቴሌግራም update አዲስ feature መቷል ይሄም ለቻናል ባለቤቶች የሚረዳና የሚጠቅም ነው 🤗 ➪ ባለፈው ቴሌግራም starsን ካስተዋወቀ በኋላ አሁን ደግሞ አሻሽሎ በ reaction መልክ gift ማድረግ ተችሏል ። ➪ POST ላደረጋቹት ፎቶና VIDEO በክፍያ እንድታይ ማድረግ ትችላላችሁ ። እናንተም GIFT በማድረግ ቻናላችንን መተባበር ትችላላችሁ ። 🚨 ለዚ FEATURE ግዴታ ቴሌግራማችሁን UPDATE ማድረግ አለባችሁ Star ለመግዛት👉 @robel_crypto @crypto_nexus @crypto_nexus

Dogs Telegram Wallet መላክ ጥቅሙ Telegram Wallet ላይ Dog ከላካችሁ በሁዋላ ወዲያው Exchange ማረግ ትችላላችሁ ለመሸጥ ሰው መጠበቅም አያስፈልጋችሁ Exchange To Us
Dogs Telegram Wallet መላክ ጥቅሙ Telegram Wallet ላይ Dog ከላካችሁ በሁዋላ ወዲያው Exchange ማረግ ትችላላችሁ ለመሸጥ ሰው መጠበቅም አያስፈልጋችሁ Exchange To Usdt ከዛ ዶላሩን ማውጣት አለቀ። በርግጥ ሊዘገይ ይችላል ሲገባላችሁ ግን Wallet አስተማማኝ ነው እንደሌላው Copy Addres ም ስለማይደረግ ቀጥታ Connect ስለሚል Process ቀላል ነው Kyc ችግል ያለበት ዋሌት ካላችሁ ግን ሌላውን ተጠቀሙ 👍 @crypto_nexus @crypto_nexus

በTelegram wallet ማውጣት ሌላኛው ጉዳቱ . አሁን አብዛኛው Dogs user wallet Verify ላለማድረግ ለመሳሰሉት ጉዳዮች ብዙዎች ወደ Telegram wallet ነው የምልክት ......
በTelegram wallet ማውጣት ሌላኛው ጉዳቱ . አሁን አብዛኛው Dogs user wallet Verify ላለማድረግ ለመሳሰሉት ጉዳዮች ብዙዎች ወደ Telegram wallet ነው የምልክት ............ እንደዚህም ሲሆነ Wallet server overload ስለሚሆን የሁላችሁም Token ቶሎ አይገባም + ሲገባ አካባቢም 1-2hr ምንም አይሰራም Notcoin የሰራችሁ ታውቁታላችሁ 🤷‍♂ እናም Dogs list እንደተደረገ ካለው ዋጋ ብዙ ሰው እየሸጠ ሲሄድ እየቀነሰ ይሄዳል እናንተ ደግሞ Wallet ላይ ስለሆነ ይዘገያል ቶሎ መሸጥ መለወጥ አትችሉም So ዋጋ ይወርድባችኃል ። የምትችሉ - bybit እና okx ተጠቀሙ!

😎

በ ቴሌግራም ዋሌት claim ያደረጋችሁ tonspace ላይ ሳይሆን የሚገባላችሁ ዋናው ዋሌት ላይ ነው ማክሰኞ ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ ሊስት ሲደረግ ! ዋናው ዋሌት ማለት ፊትለፊት ላይ የሚመጣው ማለት ነው

በዶግስ ዙርያ ለማጣራት ባደረግነው ጥረት መሰረት ቴሌግራም ዋሌታችሁ verify ባይሆንም እንኳ claim ማድረግ እንደምትችሉ አረጋግጠናል 👋 Official wallet support እንዳሉት ከሆነ c
በዶግስ ዙርያ ለማጣራት ባደረግነው ጥረት መሰረት ቴሌግራም ዋሌታችሁ verify ባይሆንም እንኳ claim ማድረግ እንደምትችሉ አረጋግጠናል 👋 Official wallet support እንዳሉት ከሆነ claim ለማድረግ የሚያስፈልገው ነገር ዋሌት ስትከፍቱ ሙሉ ስም፣ የትውልድ ቀን ፣ የመኖሪያ ሀገር እና ስልክ ቁጥር ማስገባት ብቻ ነው ባስገባችሁት መረጃ የግድ verify ማድረግ አያስፈልግም ብለዋል 👌 @crypto_nexus @crypto_nexus

telegram verify ያላደረጋችሁ ልጆች እና multi acc የሰራችሁ risk አትውሰዱ 0.11 ቶን Fee ከፍላችሁ connect ባደረጋችሁት ዋሌት አውጡ ኋላ ደብል ሲሆን የማይሆን ነገር ቢፈጠር
telegram verify ያላደረጋችሁ ልጆች እና multi acc የሰራችሁ risk አትውሰዱ 0.11 ቶን Fee ከፍላችሁ connect ባደረጋችሁት ዋሌት አውጡ ኋላ ደብል ሲሆን የማይሆን ነገር ቢፈጠር የሰራቹትን ሁለቱንም ልታጡ ትችላላቹ በአንድ ኮኔክት ያረጋቿቸውን ፤ ለዛ ብቻ ሳይሆን ይሄ ነገር ይመጣ ይሆን በሚል ከምትጨናነቁም እባካችሁ ሪስክ አትውሰዱ ቶንኪፐር ላይ ብዙ ዋሌት መክፈት ትችላላቹ ከፍታቹ ወደዛ ለያይታቹ መላክ ይሻላቹሃል 🙌 @crypto_nexus @crypto_nexus

🐹 የሀምስተር ኮምባት የዛሬ Mini Game አሰራር 🎮🔑 @crypto_nexus @crypto_nexus

New Cipher in Hamster for 1 million coins! A • — C — • — • H • • • • V • • • —
New Cipher in Hamster for 1 million coins! A • — C — • — • H • • • • V • • • —

BTW bybit, OKX ያለ Verify Deposit, Withdraw እና Trade ማድረግ ትችላላችሁ ግን P2P የመሳሰሉትን እንዳንድ Feature መተግበር አትችሉም