Crypto Nexus
Open in Telegram
⭐️ በዚህ ቻናል ለናንተ የሚጠቅሙ 🔸 💵 በኢንተርኔት ገንዘብ አሰራር | 🎒 | 💰 ስለ Cryptocurreny ፈጣን መረጃዎች | 📝የተለያዩ Challenge በ Airdrop ዙሪያ | 🌎ስለ ተለያዩ የ Airdrop መረጃዎች በጥራትና በፍጥነት ያገኛሉ። ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @robel_crypto
Show more1 278
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-2830 days
Posts Archive
1 278
እኔ በግሌ Hamster Kombat በጣም ትልቅ ፕሮጀክት ነው ብዬ አስባለሁ። እነሱ እዚህ የመጡት airdrop ለመስጠት ብቻ አይደለም፣ ፕሮጀክቱ እጅግ በጣም ግዙፍ ይሆናል 😎 በረጅም ጊዜ ውስጥ ዋጋ ያለው ይሆናል.
@crypto_nexus
1 278
😊Dotcoin Ecosystem😊
GAME X2 & TAP ከዚህ ቀደም የነበሩ ናቸው፤ አዲስ የተጨመረው
SPINNER ነው፡፡
🔅 SPINNER ውስጥ ያላቹን DTC Token መጨመር እና Venom Token የማሸነፍ እድል አላቹ! 1 SPIN ስታደርጉ 5 DTC ከፍላቹ ነው!
🔅 ለአሁኑ በየ 8 ሰዐቱ 1 እድል ነው ያላቹ፤ ወደፊት ግን እንጨምራለን ብለዋል!
🔅በቅርቡ ያላቹን VENOM & DTC TOKEN ወደ ዋሌታቹ ምትልኩበት መንገድ እናዘጋጃለን
Everything starts from a Dot😊
1 278
Dogs coin ከታመነ የአካባቢዎ ነጋዴ ይግዙ እና ይሽጡ! 🚀
Dogs coin በጥሩ ተመኖች ለመገበያየት ይፈልጋሉ? የማህበረሰቡ በጣም አስተማማኝ የ crypto አጋር የሆነውን Nexus Crypto ይመኑ። ፈጣን፣ ደህንነታቸው የተጠበቀ ግብይቶች እና ግልጽ የዋጋ አወጣጥ፣ በራስ በመተማመን መገበያየት ይችላሉ።
እንከን የለሽ የDog coin ተሞክሮ እኛን የሚያምኑትን ጎረቤቶችዎን ይቀላቀሉ። ዛሬ ምርጥ ተመኖችን ያግኙ!
INBOX US 📥
@kybalions7 @kybalions7 @kybalions7
1 278
መጀመሪያ Notcoin አሁን Dogs ቀጣይ Blum 🤑
Notcoin, dogs , Blum partner ናቸው ❤️
🤑 🤝 🐶 🤝 🤑
Still Blum ያልጀመራችሁ ካላችሁ
Link to start
https://t.me/blum/app?startapp=ref_odZzDROVQi
.
1 278
On-Chain withdrawals are now open! 🐶
Head over to the app and claim your tokens on-chain now!
Trading will kick off on CEXs and on-chain at 12 pm UTC 💎
Please note: we're releasing "Claim" functionality gradually.
If you don't have button yet, check the app in 15 minutes 🦴
1 278
ዛሬ ጠዋት 5:00 ⏳⏳
ከቶን ኪፐር ጋር Connect ማድረግ አትስርሱ !
እንደዛውም ለfee እና ለswap/ወደ ሌላ ኤክስቼንጅ ለመላክ ቶን ገዝታችሁ አዘጋጁ !
Multi acc የሰራችሁ በተለያየ አፕ ተጠቀሙ ማለትም official telegram app, plus, telegraph እያደረጋችሁ ተጠቀሙ !
ቸር ያሰማን 🙏
መልካም ውሎ😊
#𝗙𝗥𝗘𝗘𝗣𝗔𝗩𝗘𝗟
@crypto_nexus
1 278
𝗣𝗮𝘃𝗲𝗹 𝗱𝘂𝗿𝗼𝘃𝗲 𝗲𝗳𝗳𝗲𝗰𝘁 !
የዱሮቭ መታሰር ቶን ብሎክቼን ላይ ያሉ ኮይኖች ላይ ትልቅ ተፅዕኖ እያደረሰ ይገኛል !
#FREEDUROVE
@crypto_nexus
1 278
BLUM 🤝 $DOGS
🦴 Blum በ ቦታቸው ላይ የ DOGS Giveaway እንደሚኖር ተናግረው ነበር
🦴 ለዚህም መስፈርቱ TASKS ውስጥ በመግባት ያሉትን 5 TASK ስሩ
🦴 ቦቱ ውስጥ ብዙ Activity ያላቹና ረጅም ቀን check-ins ያላቹ ከፍተኛ እድል አላቹ
🦴 Ton Transaction 0.2 Ton ነው የሚጠይቀው
@crypto_nexus
