HabeshaCrypto
Open in Telegram
1 116
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-3130 days
Posts Archive
1 116
የ website ኤርድሮፖችን ለመስራት ግዴታ wallet ሊኖራችሁ ይገባል ለዛም በጣም recommend ሚደረገውና አሪፉ Meta Mask ይባላል አሪፍ የተባለውም የተለያዩ block chain support ያረጋል አነዚንም ጭምር:
-Etherium
-Binance smart chain
-many layer 2 networks like Arbitrum, Polygon
Application ከ playstore ማግኘት ትችላላቹ Or Click this link👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=io.metamask

ቪድዮ ስተቆረጠ ይቅርታ ግን በተወሰነ መልኩም ቢሆን ያላችሁ #spark ወደ #circle እንዴት መቀየር እንደምትችሉ መመልከት ትችላላችሁ።
✅|| earn የሚለው በመግባት ታስኮችን ስሩ
✅|| upgrade የሚለው በመግባት ደግሞ ከspark ወደ circle ቀይሩት። በመጨረሻ ወደ ቶከን የሚቀየረው circle ነው። እንዴት እንደምትቀይሩት ቪድዮው ተመልከቱ።
https://t.me/sparkscirclebot?start=ref611215

+5
Memefi ከ1 ሚሊየን Dollar በላይ በላይ ሚያወጣ ETH Giveaway አዘጋጅተዋል 😋
✅ይህም ከዛሬ ጀምሮ በየእለቱ 25ሺ Dollar በላይ የሚያወጣ የETH Giveaway ሊሸልሙ እነሆ ከዛሬ ጀምሮ ሀ ብለው ጀምረዋል 🤗
✅ይህን ገራሚ Giveaway ላይ ለመሳተፍ memefi ላይ የተካተተውን Game Spin ማድረግ እጣው ላይ ተሳታፊ ምትሆኑበት Ticket ታገኛላቹ ማለት ነው ,ከዛ እድለኛ ከሆናቹ ታሸንፋላችው
የዚህ Giveaway አሸናፊዎች ሚሰጣቸው 104$ እስከ 4936$ የሚያወጣ ETH ይደርሳችኋል ማለት ነው 👌
ETH ማለት ኢቲሪየም ነው ግራ ለገባቹ 🙏
1 116
+3
#circle
✅|| የኤርድሮፑ ስም #circle ይባላል። major እና pavel durov በX ወይም ትዊተር follow አድርገውታል።
አሰራሩ እንደ major ነው። በጣም ቀላል ነው።
ቀድሞ የጀመረ ብዙ ነጥብ ይሰበስባል።
አሁኑኑ ከታች ባለው ሊንክ ጀምሩት
https://t.me/sparkscirclebot?start=ref611215
1 116
ልብ በሉ
✅|| ኖት ኮይን ከተለቀቀ በኋላ ብዙ ኤርድሮፖች መጥቷል ነገር ግን አብዛኞቹ ለተጠቃሚ ምንም የረባ ነገር አላደረጉም።
✅|| አንድ ነገር ማወቅ ያለባችሁ ግን በቴሌግራም መስራቹ #ፓቭል_ዱሮቭ የተደገፈ ኤርድሮፕ ከሆነ ሊስት እንደሚደረግ እና በርግጠኝነት ገንዘብ እንደሚሰራበት አያጠራጥርም።
ለምሳሌ Dogs በቀላሉ ማየት ትችላላችሁ።
ዛሬም በቴሌግራም መስራቹ ሳይቀር ድጋፍ ያገኘ አሰራሩ ልክ እንደ #Major የሆነ በቅርቡ ሊስት እንደሚደረግ የታመነበት አንድ ኤርድሮፕ ብቅ ብሏል።
ይህ ኤርድሮፕ በአንድ ቀን ብቻ ከ2.5 ሚልዮን ተጠቃሚ አግኝቷል።

በHamster ምን መሰላችሁ የተሸወድነው
1 - ምንም Investor የለም ሲሉ እንደ Positive ነገር አይተን ማለፋችን
2 - በጣም የተንዛዛ ታስክ እና አሰልቺ ጊዜን የሚፈጅ አሰራር ችግር የለውም አሪፍ ስለሚከፍሉ ነው እንዲ የሚያደርጉት ብለን በማሰባችን
3 - የአለም ህዝብ በሙሉ እየሰራው ስለሆነ ሰው አያጭበረብርም ብለን በማሰባችን
4 - ተው Hamster እና Tapswap የሚባል ነገር እኛን ነው Farm እያደረጉ ያሉት ስላችሁ ዝም ብላችሁ ባላየ በማለፋችሁ🙄 lol
5 - እንደ አጠቃላይ ቴሌግራም ትልቅ Platform ነው ቴሌግራም ላይ ሆነው Scam አያደርጉም ብለን በማሰባችን
1 እውነታ ማወቅ አለባችሁ
📌ቴሌግራምን ጨምሮ ትላልቅ ኤክስቼንጆች የሚፈልጉት አዳዲስ ሰው ነው። በእንደዚህ ተስፋ ብቻ በሆነ አዳዲስ Project ብዙ ሰው ወደ ቴሌግራም እና ወደ Binance, OKX, Bybit እና የመሳሰሉት ሰው ስለሚጎርፍላቸው ቢከፍል ባይከፍል እነሱ ምናቸውም አይደለም! እነሱ ዋናው ነጥባቸውም Specially ኤክስቼንጆች : ተጠቃሚ ማብዛት እና እነሱ Platform ላይ invest የሚያደርግ ሰው ነው የሚፈልጉት!
በተለይ Binance ዝምብሎ በግለሰብ እና በእንስሳት ስም የሚሰየሙ Sh**t Coins ዝም ብሎ List የሚያደርገው እጅግ በጣም ብዙ ጥቅሞችን እና ገንዘቦችን ስለሚያገኝ ነው! ከLaunchpool, ከCirculation እንዲሁም ለReward ከሚዘጋጀው ብዙ ነገር ይጠቀማሉ!
እኔ ማዝነው Daily Cipher, combo, key እና Task በየሰአቱ ስትሰሩ ለነበራችሁ ብቻ ነው!
ግን ሀምስተር ቅስማችሁን ሊሰብረው አይገባም!
እመኑኝ በኔ ይሆንባችሁ በዚህ ቻናል ምርጥ ነገር እንሰራለን! ሌሎች የሚክሱን ብዙ አሉ! የመረጣ ጉዳይ ነው..የትኞቹ ናቸው የሚለውን ማወቁ ነው ወሳኙ ነገር!
ምንም ተስፋ መቁረጥ የለም አብረን ወደፊት!🤝