cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዘ ኦርቶዶክስ photographs

በዚህ ቻናል የተለያዩ ለprofile የሚሆኑ አሪፍ አሪፍ ኦርቶዶክሳዊ ምስሎች እንዲሁም መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑ አስደሳች ጥቅሶች በስፋት ያገኛሉ እንዲሁም ወቅታዊ ኦርቶዶክሳዊ መረጃዎችን በግንባር ቀደምትነት የምታገኙበት ቻናል ነው

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
343
Subscribers
No data24 hours
-57 days
-2030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

03:14
Video unavailableShow in Telegram
🙏 እንደው በእግዚአብሔር 3 ደቂቃ ሰጥታችሁ አዳምጡት 🙅‍♂
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
🌷ናሁ ተፈጸመ ተፈጸመ ናሁ 🌷 🌼ማኀሌተ ጽጌ ሥሙር ተፈጸመ ናሁ🌼 🌻አስምኪ ቦቱ አስምኪ ቦቱ ንግሥተ ሰማያት🌻 🌹"ንግስተ ሰማያት ወምድር ማርያም ድንግል ተፈፀመ ማህሌተ ፅጌ"🌹🌸 ስንክሳር ዘወርሃ ጥቅምት < ወስብሐት ለእግዚአብሔር > #መልካም ቀን #Share 💚 @ortodox76photograph💚 💛 @ortodox76photograph💛 ❤️ @ortodox76photograph❤️
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ለማኅበራዊ ሚዲያ ማድመቂያ በማኅሌቱ የሚታየው የሥርዓተ ቤተክርስቲያ ጥሰት ሊቆም ይገባል ሲሉ ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ለኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ተናገሩ አቡነ ኤርሚያስ እንዳሉት ከበሮ ይዞ የሚሽከረከሩ፣ ጭፈራ የሚመስል በፍፁም ከኃይማኖታዊ የማይመስሉ ድርጊቶች በቤተክርስቲያን ላይ እየታዩ ነው ይህን ድርጊት ለማስቆም ሊቃውት መናገር ፈርቷል አሁን ደፍረን መናገር አለብን ይህ ድርጊት መቆም አለበት ብሏል። አሁን አላዋቂዎች እና ደጋፊዎቻቸው እየበዙ አዋቂዎች እያነሱ መጥቷል፣ እነዚህ ከእምነቱ ውጪ የሆኑ ድርጊቶች ሲከናወኑ ማህሌቱ ደመቀ ይባል መሆን የለበትም ሊቃውት ይህን ማስቆም አለባቸው ብለዋል። 🗄FastMereja
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
7ኛ ዙር ዓመት 4ኛ ሳምንት ማሕሌተ ጽጌ @mezigebekidusan @mezigebekidusan @mezigebekidusan
Show all...
👍 1