en
Feedback
ABEL AUTOMOTIVE...

ABEL AUTOMOTIVE...

Open in Telegram

✒️✒️✒️ ውድ የአውቶሞቲቭ ቻናል ተከታታዮች ይህ የሁላችን ቻናል በ አውቶሞቲቭ ዙርያ የምንወያይበት የምንማማርበት ቻናላችን ሲሆን ጥያቄ/ አስተያየት ካላችሁ... https://t.me/abel_automotive Channel on Telega.io: https://telega.io/c/abel_automotive

Show more
636
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-530 days
Posts Archive
ለመላው የ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ደብረ ታቦር በዕል በሰላም አደረሳችሁ 🙌
ለመላው የ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ደብረ ታቦር በዕል በሰላም አደረሳችሁ 🙌

በራዲያተር ክዳን ላይ የሚገኘው ፕሬዠር ቫልቭ አገልግሎት የሆነው የቱ ነው?
Anonymous voting

የተሸነሸነ ፊንስ ያላቸው ሞተሮች የሚቀዘቅዙት በ____ ነው፡፡
Anonymous voting

ሞተር ከተዋቀረባቸው ዋና ዋና ክፍሎች ውስጥ የማይካተተው የቱ ነው?
Anonymous voting

--------- ማለት ከፍተኛ ግፊት የሚከናወንበት ዋናው የፍሬን ክፍል ነው፡፡
Anonymous voting

በናፍጣ በሚሠራ ሞተር በሲሊንደር ውስጥ ናፍጣውን (ነዳጁን) በትነት መልክ የሚረጭ ክፍል ምን ተብሎ ይጠራል?
Anonymous voting

ኃይልን ከሞተር ወደ ካምቢዮ እንዲተላለፍና እንዲቋረጥ የሚያደርግ የተሽከርካሪ ክፍል _ ይባላል፡፡
Anonymous voting

ሙከራ ፈተና 5 (3) (1).docx0.24 KB

🚖🚘🚔 CAN SYSTEM/ BUS
+1
🚖🚘🚔 CAN SYSTEM/ BUS

💡
💡

ከትራስሚሲዮን የመጣለትን ዙር በ90 ዲግሪ ቀይሮ ለጎማው የሚያስተላልፍ ክፍል ___ ይባላል፡፡
Anonymous voting

ባትሪ ሲታሰር መጀመሪያ ቀጥሎ ደግሞ መሆን አለበት፡፡
Anonymous voting

Etubers Backtest Journal and Analyzer.xlsx0.16 KB

ባትሪ ሲታሰር መጀመሪያ__ ቀጥሎ ደግሞ__ መሆን አለበት፡፡
Anonymous voting

🤝 ሰላም ውድ የአውቶሞቲቪ ቤተሰቦች.. ✌ 🗣 በሌላ ነገር መጥቻለሁኝ አንዳንዴ የ Promotion ማስታወቂያዎች ሊለቀቁ ስለሚችሉ... ለመተባበር እያያችሁ ማለፍ ትችላላችሁ። ✍ ነገር ግን የአውቶሞቲቪ ትምህርታችን እንዲሁም መማማር እንደቀጠለ ነው የሚሆነው✌✌✌

በሞተር ውስጥ ውሃ የሚዘዋወርበት  ክፍል የቱ ነዉ?
Anonymous voting

🌙Eid Al Adha✨ እንኳን ለ1447ኛ የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሰዎ!🎉🎉 ዒድ ሙባረክ!🤲
🌙Eid Al Adha✨ እንኳን ለ1447ኛ የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሰዎ!🎉🎉 ዒድ ሙባረክ!🤲

በኮሎ ወይም በክራንክ ሻፍት በመንቀሳቀስ በከፍተኛ ግፊት ናፍጣን የሚረጭ___?
Anonymous voting

የፑንቲና ተግባር ወደ ባትሪ የሚሄደውን የኤሌክትሪክ ኃይል መቆጣጠር ነው፡፡
Anonymous voting

ውድ የአውቶሞቲቭ ቤተሰቦች እንዴት አመሻችሁ🙏 📝 ጥያቄዎችን ለመመለስ ዝግጁ ናችሁ?