en
Feedback
የአትክልት ዘሮች Vegetable Seeds

የአትክልት ዘሮች Vegetable Seeds

Open in Telegram

የአትክልት ዘሮች አቅራቢ https://t.me/sirodula 0912667919 0923091852 Sirajdula@gmail.com

Show more
2 591
Subscribers
-124 hours
-217 days
-2830 days
Posts Archive
ነጻ የግብርና ስልጠና ከላይ ያለውን ስዕል ስትነኩ ወደ መመዝገቢያው እና ወደ ስልጠናው ያስገባቹሀል

"በአሁኑ ወቅት በቲማቲም ማሳችሁ ላይ የበለጠ እየተፈታተናችሁ ያለው ችግር የትኛው ነው?"
Anonymous voting

🍉 ኮሎምቢያ (Columbia RZ) ጣፋጭነቱ፣ ቀይነቱና ምርታማነቱ የተመሰከረለት የሐባብ ዘር! 🔥 በገበያ ላይ እጅግ ተፈላጊ፤ አንድ ጊዜ ከቀመሱት በፍጹም አይጠግቡትም! #ኮሎምቢያ #ሐባብ #ጣፋጭ
+3
🍉 ኮሎምቢያ (Columbia RZ) ጣፋጭነቱ፣ ቀይነቱና ምርታማነቱ የተመሰከረለት የሐባብ ዘር! 🔥 በገበያ ላይ እጅግ ተፈላጊ፤ አንድ ጊዜ ከቀመሱት በፍጹም አይጠግቡትም! #ኮሎምቢያ #ሐባብ #ጣፋጭ #ምርታማ #RijkZwaan

የዘር አይነት:አበባ ጎመን ዝርያ :ሞኔራ *ፈጣን እድገት ያለው ዝርያ ነው *ቀጥ ያለ የቅጠል ቅርፅ ያለው *ጥሩ የራስ ቅል ያለው *አበባውን በከፊል የሚሸፍን *በልዩ ልዩ አየር ንብረት ሊመረት የሚች
+4
የዘር አይነት:አበባ ጎመን ዝርያ :ሞኔራ *ፈጣን እድገት ያለው ዝርያ ነው *ቀጥ ያለ የቅጠል ቅርፅ ያለው *ጥሩ የራስ ቅል ያለው *አበባውን በከፊል የሚሸፍን *በልዩ ልዩ አየር ንብረት ሊመረት የሚችል *የምርት መድረሻ ጊዜ 70 ቀን

የዘር አይነት: ብሮኮሊ ዝርያ:አጋሲ *ጥሩ የራስ ቅርፅ ያለው *ለሞቃታማ እና ቀዝቃዛ አከባቢ በጣም ተስማሚ *ወጥነት ያለው ምርት ቅጥያ ያለው *ደማቅ አረንጓዴ ቀለም ያለው *ጥቅጥቅ የአበባ ይዘት ያ
+2
የዘር አይነት: ብሮኮሊ ዝርያ:አጋሲ *ጥሩ የራስ ቅርፅ ያለው *ለሞቃታማ እና ቀዝቃዛ አከባቢ በጣም ተስማሚ *ወጥነት ያለው ምርት ቅጥያ ያለው *ደማቅ አረንጓዴ ቀለም ያለው *ጥቅጥቅ የአበባ ይዘት ያለው *የሚደርስበት ጊዜ ከ 65 - 70 ቀን ከተተከለ በሆላ

🚨 የአስቸኳይ ሽያጭ ማስታወቂያ 🚨 በጥራት የተዘጋጁ 45,000 የታወቀውና ተመራጩ «አባሌ» (Abale RZ F1) የቲማቲም ችግኞች ለሽያጭ ዝግጁ ሆነዋል። በዚህ ሳምንት ወስዳችሁ መትከል የምትፈልጉ አርሶ አደሮችና አልሚዎች ፈጥናችሁ ደውሉ! ### 📋 ዝርዝር መረጃ፡ * የችግኝ ብዛት፦ 45,000 ችግኞች * ያለበት ቦታ፦ ቆቃ (Koka) * የመውሰጃ ጊዜ፦ በዚህ ሳምንት ውስጥ ### 📞 ለመግዛትና ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ፡ > 📱 ስልክ፦ 0912667919 > *ፈጥነው በመደወል የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!*

የዘር አይነት:ቲማቲም ዝርያ: አባሌ *በሞቃታማ እና በቀዝቃዛ ቦታ መመረት የሚችል *በጣም ምርታማ እስከ 1000 ኩንታል በሄክታር የሚያስገኝ *ለማጓጓዝ ምቹና ጠንካራ ከተቆረጠ በኋላ ሳይበላሽ እረጅም
+3
የዘር አይነት:ቲማቲም ዝርያ: አባሌ *በሞቃታማ እና በቀዝቃዛ ቦታ መመረት የሚችል *በጣም ምርታማ እስከ 1000 ኩንታል በሄክታር የሚያስገኝ *ለማጓጓዝ ምቹና ጠንካራ ከተቆረጠ በኋላ ሳይበላሽ እረጅም ቆይታ ያለው *የፕለም ቅርጽ ያለው ቲማቲም *አማካይ ፍሬ 120-150 ግራም *ጥሩ የሆነ የተክል አቋምና ቅጠል ሽፋን ያለው *የሚደርስበት ጊዜ ከ80-90ቀን *የጠቃጠቆ በሽታን የሚቋቋም *ቲማቲም ሞዛይክ ቫይረስ እና ቲማቲም yellow leaf curl ቫይረስ የሚቋቋም

የዘር አይነት: ቢጫ የፈረንጅ ቃሪያ ዝርያ:ኢላንጋ *ቢጫና የተመጠነ ፍሬ ያለው *ግሪን ሀውስና ከግሪን ሀውስ ውጪ ሊመረት የሚችል *በቀላሉ ፍሬ ማፍራት የሚችል *የምርት ክብደቱ ከ220-250 ግራም
+3
የዘር አይነት: ቢጫ የፈረንጅ ቃሪያ ዝርያ:ኢላንጋ *ቢጫና የተመጠነ ፍሬ ያለው *ግሪን ሀውስና ከግሪን ሀውስ ውጪ ሊመረት የሚችል *በቀላሉ ፍሬ ማፍራት የሚችል *የምርት ክብደቱ ከ220-250 ግራም ይመዝናል *በጣም ጥሩ የፍሬ ቅርፅና ቀለም ያለው *መካከለኛ የእድገት ደረጃ ያለው

የዘር አይነት: ቀይ የፈረንጅ ቃሪያ ዝርያ: ሬድ ጀት *በአረንጓዴነቱ እና በቀይነቱ የሚለቀም *በተመጣጣኝ የፍሬ ወርድ እና ርዝመት ያለው *በግሪን ሀውስና ከግሪን ሀውስ ውጪ ሊመረት የሚችል *መሰንጠ
+3
የዘር አይነት: ቀይ የፈረንጅ ቃሪያ ዝርያ: ሬድ ጀት *በአረንጓዴነቱ እና በቀይነቱ የሚለቀም *በተመጣጣኝ የፍሬ ወርድ እና ርዝመት ያለው *በግሪን ሀውስና ከግሪን ሀውስ ውጪ ሊመረት የሚችል *መሰንጠቅን የመቋቋም አቅም ያለው *በቀላሉ ፍሬ ማፍራት የሚችል *ተከታታይ/ቀጣይነት ያለው የምርት ይዘት *ሳቢና አንሰባራቂ ቀይ ቀለም ያለው *የምርት ክብደቱ ከ 220-250 ግራም ይመዝናል

የዘር አይነት:ኪያር ፡ ዝርያ:ማይዳስ *በግሪን ሀውስ እና ካለግሪን ሀውስ የሚመረት *ደማቅ አረንጓዴ የፍሬ ቀለም ያለው *ፖርቲኖካርፒክ/ያለማዳቀል ምርት የሚመረት *ከፍተኛ ጥራት ያለው ፍሬ የሚሰጥ
+3
የዘር አይነት:ኪያር ፡ ዝርያ:ማይዳስ *በግሪን ሀውስ እና ካለግሪን ሀውስ የሚመረት *ደማቅ አረንጓዴ የፍሬ ቀለም ያለው *ፖርቲኖካርፒክ/ያለማዳቀል ምርት የሚመረት *ከፍተኛ ጥራት ያለው ፍሬ የሚሰጥ *በጣም ምርታማ የሆነ *አማካኝ የፍሬ እርዝመት 22 ሴንቲሜትር *የሚደርስበት ጊዜ ከ45-55ቀን

ታላቅ ምስጋና! 🙏🌱 አምራች አርሶ አደር/ባለሙያ፣ በነበረን የሰብል ዝርያዎች ሰርቶ ማሳያ (Field Day) ፕሮግራም ላይ ጊዜዎን ሰውተው ስለተገኙ እናመሰግናለን። በዕለቱ ከ20 በላይ የሚሆኑ ተ
+3
ታላቅ ምስጋና! 🙏🌱 አምራች አርሶ አደር/ባለሙያ፣ በነበረን የሰብል ዝርያዎች ሰርቶ ማሳያ (Field Day) ፕሮግራም ላይ ጊዜዎን ሰውተው ስለተገኙ እናመሰግናለን። በዕለቱ ከ20 በላይ የሚሆኑ ተፈላጊ (የአትክልት) ዝርያዎችን በጋራ ለመቃኘት እና በዘመናዊ የአመራረት ዘዴዎች ላይ ለመወያየት የነበረን ቆይታ እጅግ ፍሬያማ ነበር። ጥራታቸው የተመሰከረላቸውን ምርጥ ዘሮች በማቅረብ እና በየወቅቱ ሙያዊ ድጋፍ በመስጠት ሁልጊዜም ከጎንዎ ነን! ለበለጠ መረጃ እና ለትዕዛዝ፦ 📞 0912667919 📍 ቢሾፍቱ/ አዲስ አበባ

የምርትዎን ጥራት እና ገቢ ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይህ ታላቅ ዕድል እንዳያመልጥዎት! የማሳ መጎብኛ ቀን በቢሾፍቱ/ደንካካ! አርብ ሰኔ 5 / 2018 ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ ይም
+1
የምርትዎን ጥራት እና ገቢ ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይህ ታላቅ ዕድል እንዳያመልጥዎት! የማሳ መጎብኛ ቀን በቢሾፍቱ/ደንካካ! አርብ ሰኔ 5 / 2018 ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ ይምጡና ከ20 በላይ ምርጥ ዝርያዎችን ይቃኙ። ከባለሙያዎቻችን ይማሩ፤ ምርትዎን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያደርሱ አዳዲስ የእርሻ ቴክኒኮችን ያግኙ! 📍 ቦታ፦ ቢሾፍቱ / ደንካካ 📞 ስልክ፦ 0912667919

የዘር አይነት: ሀብሀብ ዝርያ:ኮሎምቢያ *ክሪምሰን ጣፋጭ *ክብ ቅርፅና ባለዜብራ *ጥሩ የሆነ የተክል አቋም ያለው *ቆንጆ የስኳር ይዘት ያለው *ጥሩ የሆነ የፍሬ አያያዝ ያለው *ቀይ ውስጣዊ ስጋ ያለ
+5
የዘር አይነት: ሀብሀብ ዝርያ:ኮሎምቢያ *ክሪምሰን ጣፋጭ *ክብ ቅርፅና ባለዜብራ *ጥሩ የሆነ የተክል አቋም ያለው *ቆንጆ የስኳር ይዘት ያለው *ጥሩ የሆነ የፍሬ አያያዝ ያለው *ቀይ ውስጣዊ ስጋ ያለው *አማካኝ የፍሬ ክብደቱ ከ 6-12 ኪግ *የሚደርስበት ጊዜ ከ65-75 ቀን