cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

《يأمرنا بالصَّلاة والصِّدق والعفَاف》 https://t.me/UmuMeryem_Asselfiy 👉እሱ ያዝዘናል, በሰላት, በሐቀኝነት እና ይቅር ባይነት🌹

_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)ﷻ (ﷺ) « ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ ፣ ...» ቁርኣን[ 3:104 ] https://t.me/Umu_Meryem_As_Selefiy

Show more
Advertising posts
258
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-530 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
☀️አራቱን እንዳታጣቸው ስትናደድ የሚታገስህን፤ በሌለህበት ከጎንህ የቆመን፤ በጭንቅህ ጊዜ ደስተኛ ያደረገህን፤ ብትሸነፍም የሚደግፍህን!! 🏝🏝🏝
10Loading...
02
☀️የልብስ ቁምጣ የኢማን ቁምጣነት ነው።      💥እህቴ ልብስሽን አትቆማምጪው የልብስ መቆመጥ ከኢማን መቆመጥ ምልክት ነው። 🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝
50Loading...
03
ማውራት አይቻልም እንዴ?? 👈 ለምትሉኝ አታውሩ 👈አላልኩም ባታወሩ በጣም እጅግ በጣም የተሻለ ነው   አሁን አሁን ላይ አይደለም የቀልድ ንግግር ቁም ነገር እንኳ እየተወራ ፊትናው ከባድ ነው ሃሳብ አሰሰተያየት ልስጥ በሚል ግሩፕ ውስጥ ስንፅፍ ቀጥታ የሰው ተኩላወች በውስጥ መጥተው ይረብሹናል ። ለዚህ ደግሞ መድሃኒቱ አፍን መዝጋት ነው ከሁሉም በላይ ደግሞ ዳዒ ናቸው ብለን ለነሱ ጥሩ አመለካከት ያለን ወንዶች በውስጥ ገብተው ከነሱ ማይጠበቅን ንግግር ሲያወሩ በጣም ያማል። እህቴ የላይኛው ፅሁፍ የሚለው አታውሪ አይደለም አላስፈላጊ ንግግርሮችን ፣ በአጃኒቦች ፊት  መቀላለድን ሳቆችሽን ተዪ ነው የምልሽ። ማሻአሏህ ፣ኢንሻአሏህ ፣  አሏህ ይጠብቀን፣👈 የሚሉትን ብቻ  እዛ ላይ አትፃፊ ዶሩርይ ፅሁፍሽን ካላካተተሽበት ሃሃሃሃሃ፣ክክክክክ፣hahahahah፣ወዘተ.. አትጠቀሚ ❌❌❌❌❌❌ ሀያዕ ክብር  ያላት ሴት የተከበሩ ንግግሮችን እንጂ አታወራም። 👆👆👆👆👆👆👆👆👆  ምክሩ ከነፍሴም ጭምር ነው
60Loading...
04
📬 ደግነት ደብዳቤ:🌹 ✍️አላህ በልቦች ውስጥ ያለውን ያውቃል, ✍️በዓላማ ውስጥ ያለውን ያውቃል، ✍️ዉስጣችን ምን እንደሆኑ እና በሃሳቦች ውስጥ ምን እየተካሄደ እንዳለ ያውቃል ، ✍️ መለያ በአላህ እጅ ነው፣ ምግብ በአላህ እጅ ነው፣ ስኬት በአላህ እጅ ነው፣ እና ሁሉም ወረራዎች በአላህ እጅ ናቸው። ✍️የሰው ተንኮል በአንድ በኩል ቢደረግ እና የአላህ እርምጃዎች በሌላ በኩል ቢሆኑ የአላህ እርምጃዎች ያሸንፋሉ...✔️✔️✔️ ✍️ስለ አላህ መኖር አልሃምዱሊላህ 🌹
30Loading...
05
በስስስ ኮመንት ቀንሱ ምነው እህቶች እንደው ስራ የሌለን ይመስል አንዲት ግሩፕ ክፍት ካገኘን ግርርርር ብለን ኮመን ህ! እስኪ መሰተርን ከወንዶች እንማር ሴት ነበረች መሰተር ያለባት ሴቶች ግን በየኮመንቱ ስር ሲጫጭሩ የሚውሉት በቃ ጉዳዩ ተመቻቹህ እዚያ ዱዓ አድርጋቹህ ዝም በሉ ምነው ግን ስንት ስትር ሴቶች አንድ ኮመንት ስር የማትገኘ ባለችበት በናንተ ምክንያት አብራ ሴቶች ትባላለች በተለይ በተለይ ወንዶች ሚገኙበት ግሩፕ   ላይ የሚረባም የማይረባም ፁሁፍ ይፃፍ በቃ ክክክ ሀሀሀ ከዚያ ደግሞ በኮመንት ዱዓ ማድረግ ሹ ሀዳ ? የሴቶች ቻናል ላይ ግን ጥያቄ እንኳን ቢለቀቅ አትሳተፉም ምን ጉድ ነው በረቢ እስኪ እህቶች እንደው ለአሏህ ብላቹህ ጉዳዩ አስፈላጊ ካልሆነ ዱዓም ይሁን ሙገሳ እባካቹህ እዚያው በውስጣቹህ አድርጉት እንደው በአሏህ ይሁንባቹህ በያገኛቹህበት አትፃፉ እስኪ የወንዶች ኮመንት አንድ አይገኘም
30Loading...
06
Media files
41Loading...
07
حديث اليوم...📜 قال رسول الله ﷺ (مثل المؤمن الذي يقرأ القرآن كمثل الأترجة، ريحها طيب وطعمها طيب . ومثل المؤمن الذي لا يقرأ القرآن كمثل التمرة ، لا ريح لها وطعمها حلو . ومثل المنافق الذي يقرأ القرآن مثل الريحانة، ريحها طيب وطعمها مر، ومثل المنافق الذي لا يقرأ القرآن كمثل الحنظلة، ليس لها ريح وطعمها مر). (البخاري ومسلم)
30Loading...
08
﴿مَثَلُ مَا يُنْفِقُونَ فِي هَذِهِ الْحَيَاةِ الدُّنْيَا كَمَثَلِ رِيحٍ فِيهَا صِرٌّ أَصَابَتْ حَرْثَ قَوْمٍ ظَلَمُوا أَنْفُسَهُمْ فَأَهْلَكَتْهُ وَمَا ظَلَمَهُمْ اللَّهُ وَلَكِنْ أَنْفُسَهُمْ يَظْلِمُونَ﴾ مَثَلُ ما ينفق الكافرون في وجوه الخير في هذه الحياة الدنيا وما يؤملونه من ثواب، كمثل ريح فيها برد شديد هَبَّتْ على زرع قوم كانوا يرجون خيره وبسبب ذنوبهم لم تُبْقِ الريح منه شيئًا، وهؤلاء الكافرون لا يجدون في الآخرة ثوابًا، وما ظلمهم الله بذلك ولكنهم ظلموا أنفسهم بكفرهم وعصيانهم. - آيه ١١٧ سورة آل عمران. - المصدر: التفسير الميسر. ✍️تفسير_سورة_آل_عمران🏝🌿.
40Loading...
09
بلّغ قلوبنا مناها يا رب الأماني 🏝. صَلاة الفجر أثابكم الله 🏝
40Loading...
10
Media files
50Loading...
11
መልሱ= ሀ✔️4 ነዉ ቃይዳ ላይ ሶስቱ የመዱ ፊደሎች ነዉ የተቀመጡት ነገር ግን (ሲንس)4ኛ ነች ቁርአን ዉስጥ በምንቀራ ሰአት ( ሷድص) ላይ እና ታች ላይ ተቀምጣ ትመጣለች።
50Loading...
12
Media files
40Loading...
13
للصَّومِ أجرٌ لا يُحاطُ بِقَدرهِ وموفَّقٌ من صَامَ بَينِ الأنامِ! تذكير!!! الأيامُ البيض لشهر ذي القعدة ١٤٤٥ ستبدأ بإذن المولى عزَّ وجل من: الثلاثاء ١٤٤٥/١١/١٣ (أول أيام البيض) الأربعاء ١٤٤٥/١١/١٤ (ثاني أيام البيض) الخميس ١٥ /١١/ ١٤٤٥ (ثالث أيام البيض) (يومٌ تُرفعُ فيهِ الأعمال) "انشُرها فلا تَدري من يَصومُ بِسَببكَ فيكتَبُ في مِيزانِ حسناتك" إن لم تَكُن من قَوافِلِ الصَّائمين فكُن من قَوافِلِ المُذكِّرين ✍️ፆም ብዙ አጅር አለዉ። ✍️ከፆሞቹ መሀል የፆመ የተወፈቀ ነዉ።             ✔️አስታዉስ ✔️አያመል-ቢድ  ዙል-ቃይዳ 1445 ✔️የአላህ ፍቃዱ ከሆነ!!! ✍️ማክሰኞ 13/11/1445 የመጀመሪያዉ ቀን  አያመል-ቢድ ✍️እሮብ 14/11/1445 ሁለተኛዉ ቀን አያመል-ቢድ ✍️ሐሙስ 15/11/1445 ሶስተኛዉ ቀን አያመል-ቢድ (ስራዎች ወደ አላህ የሚወጡበት ቀን) ✔️ሼር እናድርግ በአንተ ሰበብ ማን እንደሚፆም አታቅምና ከጿሚዎች ባትሆን እንኳን ከአስታዋሾች ሁን!!! 🏝🏝🏝🏝🏝✍️✍️✍️ ✍️ቆይ ለምንድ ነዉ ሊንኬን ሼር የማታደርጉት እስከዛሬ አንድ ሰዉ ብቻ ነዉ ሼር አድርጎት ያየሁት ✍️ቆይ ምናችሁ ይቀንሳል ቢጨምር እንጂ!!! ✍️ሱብሀን አላህ በአሁን ሰአት ሊንክ ለማሰራጨት በዝምድና ሆነ አላህ ይጠብቀን....እንግዲህ ይህ ቻናል ከተከፈተ ስንተኛ አመቱን አስቆጠረ ምንም ነገር የለም መመቀኛኘት / እዩልኝ ኢስሙልኝ እንጂ!!! ይኼኔ እኮ የነዛ ቢሆን ኖሮ ___ ሆድ ይፍጀዉ ብቻ...አይደል? ✔️በሉ እንግዲህ እኔ ጠይቃችሁም አላቅም ገና ዛሬ ነዉ የጠየኳችሁ ሼር አድርጉ ሰምታቹኋል... https://t.me/UmuMeryem_Asselfiy https://t.me/UmuMeryem_Asselfiy
30Loading...
14
للصَّومِ أجرٌ لا يُحاطُ بِقَدرهِ وموفَّقٌ من صَامَ بَينِ الأنامِ! تذكير!!! الأيامُ البيض لشهر ذي القعدة ١٤٤٥ ستبدأ بإذن المولى عزَّ وجل من: الثلاثاء ١٤٤٥/١١/١٣ (أول أيام البيض) الأربعاء ١٤٤٥/١١/١٤ (ثاني أيام البيض) الخميس ١٥ /١١/ ١٤٤٥ (ثالث أيام البيض) (يومٌ تُرفعُ فيهِ الأعمال) "انشُرها فلا تَدري من يَصومُ بِسَببكَ فيكتَبُ في مِيزانِ حسناتك" إن لم تَكُن من قَوافِلِ الصَّائمين فكُن من قَوافِلِ المُذكِّرين ✍️ፆም ብዙ አጅር አለዉ። ✍️ከፆሞቹ መሀል የፆመ የተወፈቀ ነዉ።             ✔️አስታዉስ ✔️አያመል-ቢድ  ዙል-ቃይዳ 1445 ✔️የአላህ ፍቃዱ ከሆነ!!! ✍️ማክሰኞ 13/11/1445 የመጀመሪያዉ ቀን  አያመል-ቢድ ✍️እሮብ 14/11/1445 ሁለተኛዉ ቀን አያመል-ቢድ ✍️ሐሙስ 15/11/1445 ሶስተኛዉ ቀን አያመል-ቢድ (ስራዎች ወደ አላህ የሚወጡበት ቀን) ✔️ሼር እናድርግ በአንተ ሰበብ ማን እንደሚፆም አታቅምና ከጿሚዎች ባትሆን እንኳን ከአስታዋሾች ሁን!!! https://t.me/UmuMeryem_Asselfiy https://t.me/UmuMeryem_Asselfiy
10Loading...
15
✔️በዚህ ጊዜ ተጠቅመው የዊትር ሰላትን ያከናውኑ✍️ ✔️ ውጤቱ በነፍስህ ላይ ትልቅ ነው። ልብህ ከጭንቀት ሁሉ የታጠበ እና የቀዘቀዘ እና የተረጋጋ መስሎ ይሰማሃል፣ ደስታ ላይ እንደሆንክ ይሰማሃል እናም ይህን ስሜት ከሰጋጆች በስተቀር ማንም አይሰማውም።✔️ -ለጋዛ እና ለተቃውሞዋ ሰላቶችን ያጠናክራቸዋል✔️ -ፍልስጤም_አል-አቅሳ የልባችሁን ጀነት ታገኛላችሁ።
30Loading...
16
አላህ ሆይ!!! ምድር ሆይ!!! ምድርህ ናት ወታደሮቹ ወታደሮቻችሁ ናቸው ጉዳዩ የአንተ ትእዛዝ ነው አንተ ደግሞ ብርቱና ውድ ነህ። አላህ ሆይ!!! በጋዛ ላሉ ወንድሞቻችን በጠላትህ እና በጠላታቸው ላይ በምታደርገው ድጋፍ ድል እና ድጋፍ በማድረግ ድል ስጣቸው።🤲🤲🤲
30Loading...
17
አንድ ቀን እንሄዳለን እና ይህን እና ያንን ሁሉ እንተዋለን አላህ ሆይ!!! የሚያስደስተህ ጉዞ አድርግልን።
30Loading...
18
አላህ ሁል ጊዜ ከእናንተ ጋር ነው።👍👍
50Loading...
19
የምር ብዙ ያስተምረናል አላህ በሰጠን ፀጋ ልናመሰግን ይገባል እንጂ አናናንቅ አልሃምዱሊላህ እንበል ለአንተ የተሰጠ ፀጋ ለሌላዉ አይሰጥም እስከ ዛሬ እራሳችሁን የበታችነት ስሜት ተሰምቷችሁ ወይም ሰዎች ንቋችሁ ከሆነም ለራሳችሁ ፈጣሪን ይቅርታ ጠይቁ እነሱንም ልቦና ይስጣቸዉ ምናልባት እንዲህ የኮሩበት መልካቸዉ/ ሰዉነታቸዉ አንድ ቀን ያጡትና ስራቸዉን እንዲያስታዉስ ያደርጋቸዋል። አንተ ብቻ አብሽር ሁላችሁም አላህ ዘንድ እኩል ናችሁ ጠይብ።👍👍👍
30Loading...
20
ሱብሀን አሏህ በአለህ አመስግን ሁሉም የአላህ ፉጥር ነዉ አላህ በሰጠህ ኒዕማ አትፈላሰፍ / አነሰኝ በዛብኝ አትበል ለኒዕማዉ አመስግነዉ ምንም ይሁን አልሃምዱሊላህ  አላ ኒዕመተሏህ
30Loading...
21
https://youtu.be/uEX9fTbWfZM?si=TjbI8cyceXIByX77
30Loading...
22
✔️سلسلة_من_الأحاديث_الخاصة_بالنساء ✔️الحديث السادس عشر 🏝
100Loading...
23
✍️ሴት ልጅ ወላለጆቿ፣ ለአማኝ ሴት ልጅ፣ ለደግ እህት፣ ለታማኝ ጓደኛዋ እና አርአያዋ ለአማኞች እናቶች የኩራት ምንጭ ትሆናለች.
80Loading...
24
✍️እንድትሰግድ የሚመክርህ ሁሉ በጣም የሚወድህ ነው👍
40Loading...
25
✍️ኡኽታህ ማንም በደበረው ሰዓት ሰርች አድርጎ አውጥቶ የፈለገውን ያክል ጊዜ አውርቶሽ የሚደልትሽ ጊዜያዊ በርናሚጅ አይደለሽም ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ ልብሽን ለአንድ ተውሂድ ጀግና እንጂ በሚድያ ሀይ ሀይ ለሚልሽ አትክፈችው!!!
40Loading...
26
\"ጌታ ሆይ!!! ጥረታቸው ከመልካምነት ጋር ከተያያዙት መካከል አድርገኝ🤲 በማካካሻ የተሞላ፣ በተፅዕኖ የተባረከ\" አድርገኝ🤲
40Loading...
27
Media files
60Loading...
28
Media files
40Loading...
29
Media files
40Loading...
30
✍️✍️መልካም ደብዳቤ: ✍️በህይወትህ በማንኛውም ቀን አትጸጸት .. ✔️ቆንጆ ቀናት ደስተኛ ያደርገናል። ✔️እና በጣም መጥፎዎቹ ቀናት ትምህርት ሰተዉናል! ✔️እና ምርጥ ቀናት ትውስታዎችን ሰተዉናል ! ✍️✍️ዕዳ አለብን... ✔️ለችግሮች ጠንካራ ስለሚያደርጉን እና ለተሳሳቱ እርምጃዎች ስለሚያስተምሩን .. ✔️ያለ እሳት, ሊጥ ዳቦ አይሆንም ، ✔️እያንዳንዱን ህመም ከተማሩት ትምህርት ጋር ካነጻጸሩት ትምህርቱ የበለጠ ዋጋ ያለው ይመስላል ... ✔️ስለ ምሕረቱ አልሃምዱሊላህ ።
30Loading...
31
فَسُبْحَانَ الَّذِي بِيَدِهِ مَلَكُوتُ كُلِّ شَيْءٍ وَإِلَيْهِ تُرْجَعُونَ ያ የነገሩ ሁሉ ስልጣን በእጁ የኾነው ጌታ ጥራት ይገባው፡፡ ወደእርሱም ትመለሳላችሁ፡፡
40Loading...
32
اللهمَّ اغفِر لنا وارحمنا وعافِنا وارفعنا واجبرنا واهدِنا وارزقنا 🏝. ✍️أذكار_المساء || الله يحفظكم 🏝
91Loading...
33
ያረብብብ... በአንተ አምናለሁ ስለዚህ እርዳኝ፣ ስኬት ስጠኝ፣ እና አእምሮዬን ጠንካራ አድርገኝ፣ አንተ የእሱ ጠባቂ ነህ. ጌታ ሆይ በክብርህ እና በግርማዊነትህ እጠራሃለሁ🤲
40Loading...
34
Media files
40Loading...
35
حديث اليوم...📜 عن عبد الله بن عمرو قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: (يقال لصاحب القران اقرأ وارتق ورتل كما كنت ترتل في الدنيا فإن منزلتك عند آخر آية تقرؤها). (صحيح الجامع8122)
40Loading...
36
✍️ጌታ ሆይ!!! የትም ቢሆን መልካምነትን ግለጽልኝ እና ከዚያ አስደሰተኝ🤲 ✔️የአስር ሶላት ውዶቼ🌹
60Loading...
37
ሴቶችን መኒቃብ ላስዋበው ጌታ        እጅግ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባው 🏝
60Loading...
38
﴿إِنَّ الَّذِينَ كَفَرُوا لَنْ تُغْنِيَ عَنْهُمْ أَمْوَالُهُمْ وَلا أَوْلادُهُمْ مِنْ اللَّهِ شَيْئاً وَأُوْلَئِكَ أَصْحَابُ النَّارِ هُمْ فِيهَا خَالِدُونَ﴾ إن الذين كفروا بآيات الله وكذبوا رسله لن تدفع عنهم أموالهم ولا أولادهم شيئًا من عذاب الله في الدنيا ولا في الآخرة، وأولئك أصحاب النار الملازمون لها لا يخرجون منها. - آيه ١١٦ سورة آل عمران. - المصدر: التفسير الميسر. ✍️تفسير_سورة_آل_عمران🏝🌿.
90Loading...
39
✍️አላህ ነፍሳችንን በሚያድስ እና እንድንጠጣ በሚያደርግ ጽኑ ውሳኔ እና ደግነት በልብ ውስጥ የሚረጋጋ ደስታ ነው። ✍️የማለዳ ትዉስታ/ አዝካሩ ሰባህ አላህ ይጠብቃችሁ🤲
80Loading...
☀️አራቱን እንዳታጣቸው ስትናደድ የሚታገስህን፤ በሌለህበት ከጎንህ የቆመን፤ በጭንቅህ ጊዜ ደስተኛ ያደረገህን፤ ብትሸነፍም የሚደግፍህን!! 🏝🏝🏝
Show all...
☀️የልብስ ቁምጣ የኢማን ቁምጣነት ነው።      💥እህቴ ልብስሽን አትቆማምጪው የልብስ መቆመጥ ከኢማን መቆመጥ ምልክት ነው። 🏝🏝🏝🏝🏝🏝🏝
Show all...
ማውራት አይቻልም እንዴ?? 👈 ለምትሉኝ አታውሩ 👈አላልኩም ባታወሩ በጣም እጅግ በጣም የተሻለ ነው   አሁን አሁን ላይ አይደለም የቀልድ ንግግር ቁም ነገር እንኳ እየተወራ ፊትናው ከባድ ነው ሃሳብ አሰሰተያየት ልስጥ በሚል ግሩፕ ውስጥ ስንፅፍ ቀጥታ የሰው ተኩላወች በውስጥ መጥተው ይረብሹናል ። ለዚህ ደግሞ መድሃኒቱ አፍን መዝጋት ነው ከሁሉም በላይ ደግሞ ዳዒ ናቸው ብለን ለነሱ ጥሩ አመለካከት ያለን ወንዶች በውስጥ ገብተው ከነሱ ማይጠበቅን ንግግር ሲያወሩ በጣም ያማል። እህቴ የላይኛው ፅሁፍ የሚለው አታውሪ አይደለም አላስፈላጊ ንግግርሮችን ፣ በአጃኒቦች ፊት  መቀላለድን ሳቆችሽን ተዪ ነው የምልሽ። ማሻአሏህ ፣ኢንሻአሏህ ፣  አሏህ ይጠብቀን፣👈 የሚሉትን ብቻ  እዛ ላይ አትፃፊ ዶሩርይ ፅሁፍሽን ካላካተተሽበት ሃሃሃሃሃ፣ክክክክክ፣hahahahah፣ወዘተ.. አትጠቀሚ ❌❌❌❌❌❌ ሀያዕ ክብር  ያላት ሴት የተከበሩ ንግግሮችን እንጂ አታወራም። 👆👆👆👆👆👆👆👆👆  ምክሩ ከነፍሴም ጭምር ነው
Show all...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
📬 ደግነት ደብዳቤ:🌹 ✍️አላህ በልቦች ውስጥ ያለውን ያውቃል, ✍️በዓላማ ውስጥ ያለውን ያውቃል، ✍️ዉስጣችን ምን እንደሆኑ እና በሃሳቦች ውስጥ ምን እየተካሄደ እንዳለ ያውቃል ، ✍️ መለያ በአላህ እጅ ነው፣ ምግብ በአላህ እጅ ነው፣ ስኬት በአላህ እጅ ነው፣ እና ሁሉም ወረራዎች በአላህ እጅ ናቸው። ✍️የሰው ተንኮል በአንድ በኩል ቢደረግ እና የአላህ እርምጃዎች በሌላ በኩል ቢሆኑ የአላህ እርምጃዎች ያሸንፋሉ...✔️✔️✔️ ✍️ስለ አላህ መኖር አልሃምዱሊላህ 🌹
Show all...
በስስስ ኮመንት ቀንሱ ምነው እህቶች እንደው ስራ የሌለን ይመስል አንዲት ግሩፕ ክፍት ካገኘን ግርርርር ብለን ኮመን ህ! እስኪ መሰተርን ከወንዶች እንማር ሴት ነበረች መሰተር ያለባት ሴቶች ግን በየኮመንቱ ስር ሲጫጭሩ የሚውሉት በቃ ጉዳዩ ተመቻቹህ እዚያ ዱዓ አድርጋቹህ ዝም በሉ ምነው ግን ስንት ስትር ሴቶች አንድ ኮመንት ስር የማትገኘ ባለችበት በናንተ ምክንያት አብራ ሴቶች ትባላለች በተለይ በተለይ ወንዶች ሚገኙበት ግሩፕ   ላይ የሚረባም የማይረባም ፁሁፍ ይፃፍ በቃ ክክክ ሀሀሀ ከዚያ ደግሞ በኮመንት ዱዓ ማድረግ ሹ ሀዳ ? የሴቶች ቻናል ላይ ግን ጥያቄ እንኳን ቢለቀቅ አትሳተፉም ምን ጉድ ነው በረቢ እስኪ እህቶች እንደው ለአሏህ ብላቹህ ጉዳዩ አስፈላጊ ካልሆነ ዱዓም ይሁን ሙገሳ እባካቹህ እዚያው በውስጣቹህ አድርጉት እንደው በአሏህ ይሁንባቹህ በያገኛቹህበት አትፃፉ እስኪ የወንዶች ኮመንት አንድ አይገኘም
Show all...
👍 1
حديث اليوم...📜 قال رسول الله ﷺ (مثل المؤمن الذي يقرأ القرآن كمثل الأترجة، ريحها طيب وطعمها طيب . ومثل المؤمن الذي لا يقرأ القرآن كمثل التمرة ، لا ريح لها وطعمها حلو . ومثل المنافق الذي يقرأ القرآن مثل الريحانة، ريحها طيب وطعمها مر، ومثل المنافق الذي لا يقرأ القرآن كمثل الحنظلة، ليس لها ريح وطعمها مر). (البخاري ومسلم)
Show all...
﴿مَثَلُ مَا يُنْفِقُونَ فِي هَذِهِ الْحَيَاةِ الدُّنْيَا كَمَثَلِ رِيحٍ فِيهَا صِرٌّ أَصَابَتْ حَرْثَ قَوْمٍ ظَلَمُوا أَنْفُسَهُمْ فَأَهْلَكَتْهُ وَمَا ظَلَمَهُمْ اللَّهُ وَلَكِنْ أَنْفُسَهُمْ يَظْلِمُونَ﴾ مَثَلُ ما ينفق الكافرون في وجوه الخير في هذه الحياة الدنيا وما يؤملونه من ثواب، كمثل ريح فيها برد شديد هَبَّتْ على زرع قوم كانوا يرجون خيره وبسبب ذنوبهم لم تُبْقِ الريح منه شيئًا، وهؤلاء الكافرون لا يجدون في الآخرة ثوابًا، وما ظلمهم الله بذلك ولكنهم ظلموا أنفسهم بكفرهم وعصيانهم. - آيه ١١٧ سورة آل عمران. - المصدر: التفسير الميسر. ✍️تفسير_سورة_آل_عمران🏝🌿.
Show all...
✍️መዱል-ኢወድ የተባለችዉ አሊፍ ላይ (ፈትሃተይን) ሆና ትመጣለች አያይዘን በምንቀራ ሰአት አገልግሎት የላትም በምንቆም ጊዜ ግን አገልግሎት አላት✔️Anonymous voting
  • ሀ🏝እዉነት
  • ለ🏝ሀሰት ነዉ
0 votes