cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

🤣ENSAQ🤣

እንኳን ወደ Eñsãq Chanal በደና መጣችው ቻናሉ የሳቅ እና የሳቅ ብቻ ነው በዚህ ቻናል መሳቅ እና መዝናናት መብታችው ነው Share እና Join ማድርግ እዳትርሱ የናተው Eñsãq ለማንኛው የማስታወቂያ ስራ 👉 @Minte_jo ግሩፓችንን መቀላቀል ለምትፈልጉ 👉 @Jolebo11 👈 SHARE & LIKE @ENSAQQ

Show more
Advertising posts
686
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-2530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

እኔ እኮ ግርም የሚለኝ 2gb,4gb,8gb በ English ብለን 16gb & 32gb ን በአማርኛ የምንላት ነገር አሁንም ራሱ እንደዛው ነው ያነበባችሁት 😁👍😂😂
Show all...
😁 9🤣 9👍 4🤔 1
" የሰሞኗ ፀሐይ🌞 ደግሞ ቀሚሷን ገልባ ነው ቁጭ ያለችው🔥😁
Show all...
😁 8👍 1🤪 1
ወሸታም ሴት አትመቸኝም እያልክ ቆንጆ ነህ ስትልህ ግን ታምናታለህ.. 🤧😁
Show all...
🤣 7😁 5
ድሮ ህልምህ የሆነው መኪና አሁን ride እየሰሩበት ስታይ 💔💔🤧😭
Show all...
😁 7🤣 5
እስቲ እንደእኔ የ ንግድ ባንክ ስጦታ የደረሰው🤑 😇🙋‍♂🙋‍♀
Show all...
😢 8🤣 4
Photo unavailableShow in Telegram
#ለጌም_አፍቃሪዎች በዚህ ቻናል ላይ ምርጥ ምርጥ ጌሞች እና play store ላይ ማይገኙ app ያገኙበታል እናንተ ብቻ ይህን ቻናል join አድርጉ https://t.me/GAME_ZONE433 https://t.me/GAME_ZONE433 https://t.me/GAME_ZONE433 https://t.me/GAME_ZONE433 🙏🙏SHARE PLEASE 🙏🙏
Show all...
2👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዓለምን የለወጡ 3  ክስተቶች! 1ኛ. እሳት (Fire) 2ኛ. የኢንደስትሪ አብዮት (Industrial Revolution) 3ኛ. የአድዋ ድል (The Victory of Adwa) ይህ ቅደም ተከተል የጊዜ እንጂ የደረጃ አይደለም። እሳት (400 ሺህ ዓመት ገደማ)፣ የኢንደስትሪ አብዮት (260 ዓመታት ገደማ) እንዲሁም የአድዋ ድል (128)  ዓመታት ናቸው። 📢  ዓድዋ ማለት የዓለምን የፖለቲካ ሥርዓት፣ የሰው ልጅን እኩልነት ለዓለም ያበሰረ አብሳሪ የጀግንነት ቀንዲል ነው። አድዋ ማለት አባቶቻችን በሀይማኖት እና ዘር ሳይከፋፈሉ ለሀገር አንድነት ከጫፍ እስከጫፍ ተነስተው ጣሊያንን አሸንፋዋል ውድ ህይወታቸውን መስዕዋት አድርገዋል ይህ ትልቅ ዋጋ ያለው የድል ቀን የሱጠበት ነው አድዋ። ይህን የድል ቀን ባይኖር ሀይማኖታችን ማንነታችን እንዲሁም ኢትዮጵያዊ ቀለማችን ጠፍቶ ውብ እና ድንቅ የሆኑ ባህሎቻችን ጠፍተው ሌሎች የአፍሪካ ሀገራት እንደሆኑት እንሆን ነበር ባህል,ቋንቋ እንዲሁ ሀይማኖት የቆየው በአባቶቻችን ነው። 1888 ታላቁ ድል የተገኘበት ቀን ነው ክብር ለጀግኖች አባቶቻችን። ሊቨርፑል በኢትዮጵያ [መርሲሳይዶቹ] | የካቲት 23-2016 እንኳን ለ128ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!
Show all...
4🔥 2👍 1
ባለትዳር ጓደኛችን ሚስቱ ወልዳ ልንጠይቃት ሄደን ህፃኑ ቁርጥ አለቃዋን 🤭 አይዞህ ጓዴ አባትነት እምነት ነው 😄
Show all...
😁 11
#ምን ግርም እንደሚለኝ ታቃላቹ... . . ..አሁን ይሄንን ፅሁፍ ሁልሽም በሆድሽ እያነበብሽ መሆኑ ነው.....🤣🤣🤣
Show all...
🤷‍♀ 6👌 4😁 3🤣 1
እስኪ እቺን ላይፍ ያሳለፈ ..? 😁 👱፦ hi 👩፦ hi 👱፦ alesh 👩፦ alw 👱፦ nurilegn 👩፦ amen um 👱፦ amen welo 👩፦ arif nber ugas 👱፦engam ከዛ ወሬ ያልቃል ዝም ጭጭ..😅🤣🤣🤣
Show all...
😁 7🌚 5👍 1
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.