en
Feedback
St.Mary's University, E-learning Media and Learning Technology Center

St.Mary's University, E-learning Media and Learning Technology Center

Open in Telegram

This is the official telegram channel of St.Mary's University,E-learning Media and Learning Technology Center

Show more
1 284
Subscribers
No data24 hours
-47 days
-1430 days
Posts Archive
ማስታወቂያ ሊንኮቹን በድጋሜ ለማስታወስ ያህል የአሳይመንቱ መሥሪያ ሊንክ codl.smuc.edu.et የውጤት ማያ ሊንክ የተቀየረ በመሆኑ ከታች ባለዉ ሊንክ ይጠቀሙ mysgs.smuc.edu.et/distance

ማስታወቂያ ለቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ኦፕንና ርቀት ትምህርት ተማሪዎች በሙሉ የሞጁል ማንበቢያና አሳይመንቱ መሥሪያ እንዲሁም የውጤት ማያ ፖርታሎቹ እሰሩ ስለሆነ በተለይ የአሳይመንት ማስገቢያ ቀኑ ሳይጠናቀቅ ቶሎ መስራት የሚገባ መሆኑን እናሳስባለን። ሊንኮቹን በድጋሜ ለማስታወስ ያህል የአሳይመንቱ መሥሪያ ሊንክ codl.smuc.edu.et የውጤት ማያ ሊንክ የተቀየረ በመሆኑ ከታች ባለዉ ሊንክ ይጠቀሙ mysgs.smuc.edu.et/distance

+1
ማስታወቂያ የ2ዐ14 B ፈተና የርቀት.docx0.54 KB

ለ2013A(በተለይ ለአዲሶቹ) በኦንላይን አሳይመንት እንዴት መሥራት ሞጁል እንዴት ማንበብ እንደሚታል አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል(በጎንደር ሪጅ/ጽ/ቤት የተሠራ/የተዘጋጀ)

ውድ የቅድስት ማሪያም ዩኒቨርስቲ አዲስ የርቀት ተማሪዎች የኦንላይን አሳይመንት እንዴት መስራት እንደምትችሉ የሚያሳይ መመሪያ (Gridline) በመመልከት የኦንላይን አሳይመንቱን መስራት ትችላላቹሁ፡፡

ውድ የተከበራቹሁ የቅድስት ማሪያም ዩኒቨርስቲ የርቀት ተማሪዎች በመሉ የኦንላይን አሳይመንት የተለቀቀ መሆኑ እና መስራት እንደምትችሉ ዪኒቨርስቲዉ በአክብሮት ይጠይቃል፡፡አሳይመንት ያልገባለቹሁ ካላቹሁ ከታች ባለዉ ሊንክ በመጠቀም ያልገባለችሁን አሳይመንት ማስመዝገብ እንደምትሉ ከወዲሁ በአክብሮት ማሳወቅ እንወዳለን፡፡ https://forms.gle/7WG3qwZAMHyVX4P46 Dear St. Mary's University Distance Students, The University respectfully requests that all online assignments be released and that you can work.