cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

@የሱፍዯች---ወዳጅ--

❖የቻናሉ አላማ ♠ ሱነተ ነብይ ይማሩበታል ♠የመሻይሆቻችንን አቂዳ ይማሩበታል ♠ቂሷዎች (ታሪክ) ይለቀቅበታል ♠የአህለ ሱና ወል ጀመአ ትምርት ይለቀቅበታል https://t.me/joinchat/7DMzL1tDl0YwNGU0

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
181
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#አሏህ_የማይወዳቸው_ባህሪዎች ኢብኑ ሒባን በዘገቡት ሐዲስ #ነቢዩ ﷺ «አሏህ ማንኛውንም እነዚህ ባህሪን የተላበሰ ሰውን ይጠላል ብለዋል እነሱም⇩ * جعظريّ ኩራተኛ ሰው። ማለትም ሀቅን ከመቀበልና በአሏህ ባሮች ላይ የሚኮራ ሰው ። *جواظٍ ለመጥፎ አላማ ገንዘብ የሚሰበስብ፣ አሏህ ባዘዘው ነገር ላይ ገንዘብ ለማውጣት የሚሳሳ፤ ገንዘብ የመሰብሰቡ አላማ ለገንዘብ ካለው ከፍተኛ ውዴታና በአሏህ ባሮች ላይ ለመኩራት የሆነ ሰው። እንደዚሁም አሏህ በፈቀደው ነገር ላይ ለመጠቃቀም በሐላል መንገድ ገንዘብ የማይሰበስብ ሰው ( ያገኘውን የሚያግበሰብስ )። * سَخّابٍ بالأسواقِ ገንዘብ በጣም ከመውደዱ የተነሳ በገበያ ቦታዎች ላይ ገንዘብ ለመሰብሰብ ወሬ፣ ጩኸት የሚያበዛ ሰው። *جيفةٍ بالليلِ በለሊት እሬሳ የሆነ ። ማለትም በለሊት ለአኺራ ከሚሰሩ (ከሚሰነቁ) ሶላት ፣ ዚክር ወዘተ ... ከተለያዩ ዒባዳዎች ተዘናግቶ እሬሳ ይመስል በእንቅልፍ ሰምጦ የሚያድር ሰው። *حمارٍ بالنّهار በቀን አህያ የሆነ። ማለትም ከንጋት ጀመሮ አሏህ ግዴታ ያደረገበትን እንደዚሁም ሱናዎችን ዘንግቶ ለዱኒያ ብቻ የሚሯሯጥ ሰው፤ በመብላት፣ በመጠጣት፣ ስሜቱን ብቻ በማሟላት ቀኑን እንደ አህያ የሆነ ሰው። *عالمٍ بأمرِ الدنيا በዱኒያዊ ጉዳይ ላይ አዋቂ ሆኖ። ቢያውቅም ዕውቀቱንም ለዚችው ዱኒያ ለመሯሯጥ ብቻ እንጅ ዲኑን ከፍ ለማድረግም ሆነ ለሌላ በጎ አላማ የማያውለው ሰው። *جاهلٍ بأمرِ الآخرة በኢኺራ ጉዳይ ላይ ምንም የማያውቅ በዲኑ ላይ መሃይም የሆነ ሰው። ⇡እንዲህ አይነት ባህሪዎችን አሏህ አይወዳቸውም። ☆☆ #አሏህ በቁርአን ላይ ስለ እነዚያ አኺራን ዘንግተው ዱኒያዊ ዕውቀትን ብቻ ስሚያካብቱ እንደዚሁም ትዕዛዙን ዘንግተው በመብላት፣ በመጠጣት፣ በመጠቃቀም፣ እርዢም ምኞት ላዘናጋቸው ሰዎች እንዲህ ይላል ፦ {يَعْلَمُونَ ظَاهِرًا مِّنَ الْحَيَاةِ الدُّنْيَا وَهُمْ عَنِ الْآخِرَةِ هُمْ غَافِلُونَ} «ከቅርቢቱ ህይወት ግልፁን ያውቃሉ። እነርሱም ከኃላኛይቱ ዓለም እነርሱ ዘንጊዎች ናቸው።» [ሱረቱ ሩም አንቀፅ 7] {ذَرْهُمْ يَأْكُلُوا وَيَتَمَتَّعُوا وَيُلْهِهِمُ الْأَمَلُ ۖ فَسَوْفَ يَعْلَمُونَ} «ተዋቸው ይብሉ፤ ይጠቀሙም። ተስፋም ያዘናጋቸው። በእርግጥም ( መጥፎ ፍፃሚያቸውን) ያውቃሉ።» [ሱረቱ_ሒጅር አንቀፅ 3] ☆☆ በአሁኑ ዘመን የአብዘሃኛው ሰው ሁኔታ የአሏህን ትዕዛዝ በመዘንጋት ቀኑንም ለሊቱንም ለዱኒያ ብቻ ታች ላይ በማለት፤ በመብላት፣ በመጠጣት .... ወዘተ.... በጊዚያዊ መጠቃቀሚያ ቢዚ በመሆን መርሃቸው ሰሜታቸውን ብቻ ማሟላት ሲሆን ይስተዋላል። . . . #አሏህ ለዱኒያቸውና ለአኺራቸው ተገቢውን ጊዜ ሰጠው በነቢዩ ﷺ መንገድ ቀጥ ካሉ ባሮች ያድርገን 🤲
Show all...
ንጉስ ለሀጅ ወደ መካ በመጣበት እዚህ ደርሼ ነቢን ሳልዘይር ከምመለስ ብሎ ወደ መዲና አቀና። መስጅዱ ገብቶም የናፍቆት ሰላምታውን ለተከበሩት ነቢይ ካቀረበ በኋላም ዱዓ ለማድረግ ከጀለ። ከዙርያው ካሉ ዑለማኦች ኢማም ማሊክን መርጦ፦‹‹አንቱዬ! ዱዓ ላደርግ ነው ና ፊቴን ወደ ቂብላ ላድርግ ወይስ ወደ ነቢ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ዞሬ ላድርግ ?›› ሲል ጠየቃቸው። ኢማም ማሊክም፦‹‹ነቢ እዚህ ሳሉ ፊትህን ወዴት ታዞራለህ? ነቢ ማለት እኮ የአንተ ቀርቶ የአባትህ አደም እንኳ መማለጃ ነበሩ። ፊትህን ወደሳቸው አዙረህ ዱኣህን አድርግ፣ አላህንም በሳቸው ምልጃ ለምነው፤ ምልጃህንም ይቀበልኃል ና ›› ብለው አመላከቱት። ሰላም በነብያችን ሰላም በአማላጃችን ሰላም በክብራችን ሰላም በሚያምሩት ነብይ ሰላም በውዳችን ሰላም በአለቃችን ሰላም በረሱላችን ላይ ይሁን ------------------- ምንጭ፦ ﺷﻔﺎﺀ ﺍﻟﺴﻘﺎﻡ ﻓﻲ ﺯﻳﺎﺭﺓ ﺧﻴﺮ ﺍﻷﻧﺎﻡ ﺧﻼﺻﺔ ﺍﻟﻮﻓﺎﺀ ﺍﻟﻤﻮﺍﻫﺐ ﺍﻟﻠﺪﻧﻴﺔ ﺗﺤﻔﺔ ﺍﻟﺰﻭﺍﺭ @የሱፍዯች---ወዳጅ-- ❖የቻናሉ አላማ ♠ ሱነተ ነብይ ይማሩበታል ♠የመሻይሆቻችንን አቂዳ ይማሩበታል ♠ቂሷዎች (ታሪክ) ይለቀቅበታል ♠የአህለ ሱና ወል ጀመአ ትምርት ይለቀቅበታል https://t.me/joinchat/7DMzL1tDl0YwNGU0 https://t.me/sufyoch
Show all...
@የሱፍዯች---ወዳጅ--

❖የቻናሉ አላማ ♠ ሱነተ ነብይ ይማሩበታል ♠የመሻይሆቻችንን አቂዳ ይማሩበታል ♠ቂሷዎች (ታሪክ) ይለቀቅበታል ♠የአህለ ሱና ወል ጀመአ ትምርት ይለቀቅበታል

https://t.me/joinchat/7DMzL1tDl0YwNGU0

ያማረ ጁምአ ይሁንልን ውዶች😘 አላህ ሀገራችንን ሰላም እንዲያደርግልን ዱአ አድርጉ ሶለዋት እናብዛ አላሁመሶሊ አላ ሙሀመድ ወአላ አሊሂ ወሷህቢሂ ወሰሊም🌷
Show all...
Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💛💛💛 Hemis💛💛💛 Hemis💛💛💛 Hemis💛💛💛 Hemis💛💛💛 Hemis💛💛💛 Hemis💛💛💛 Hemis💛💛💛 Hemis💛💛💛 Hemis💛💛💛 Hemis💛💛💛 Hemis💛💛💛 Hemis💛💛💛 Hemis💛💛💛 Hemis💛💛💛 Hemis💛💛💛 Hemis💛💛💛 Hemis💛💛💛 Hemis💛💛💛 Hemis💛💛💛 Hemis💛💛💛 Hemis💛💛💛 Hemis💛💛💛 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Hemis💚💚💚 Mubarek 🌹
Show all...
በሄዱበት ሀገር ዲንን የዘረጉ ታሪካቸውን ግን ያዩ ቢያወጉ ለእስር ተሰደው ጎጃም ነፃነት አቶ ነበር ኢስላም የቃጥባር ሸህ ነቃቅለውለት የጅህልናል አረም ክርስታን የነበረውን አደረጉት ኢስላም እስር ቤት እያሉ ዲኑን አስፋፉት ኢስላምን አስፋፍተው መስጂድ አሰሩለት በጎጃም ተባለ ቢስሚላሂ መሀላውም ሆነ ወላሂ የእንሴኖ መስጂድ ድሮ እንደታየው የጠላ ያረቄ አተላ መድፊያ የነበረው አቡል ጀበል አስረከቡን በፅዱ አሳምረው የቱን ተናግሬ የትኛው ልተወው የሼህ ዒሳ ስራ ሁሌም ሚደነቅ ነው እስኪ ደግሞ ልጥቀስ የኮፍያን ታሪክ ሼህ ዒሳ የሰሩት አስደናቂ ታምር የሚገርመው ደግሞ በጣም የሚዓጅበው ኮፍያው ያለቀው ባንድ ቀን ለሊት ነው ባፄዎቹ ጊዜ ሰላም በሌለበት ሰዓት እላፊ መሄድ ማይታሰብ ነበር ታዲያ እንዴት ይሰገድ የተራዊህ ሰላት ሼህ ዒሳ ሀምዛ እያሰላሰሉት ከመንግስቱ ሄደው ፍቃድ ቢጠይቁት እሱም እሺ አላቸው አላህ ከፍቶለት ነገር ግን ፍቃዱ ለሙስሊም ብቻ ነው እንዴትስ ይታወቅ ከዛ ውጪ ያለው በዚህን ጊዜ ነው አሼሁነል ዒሳ ጥልፍን ያዘጋጁት ለሙስሊም መለያ ይሄ ብቻ አይደለም የኮፍያው ታሪክ ሁለላችን እንወቅ እነንማማርበት አምስቱ ኮከቦች ነብያችንና ኹለፋዎች ናቸው በዚ አያበቃም የኮከቡ ታሪክ የእስልምና ታሪክ አምስት እከኮ ናቸው ግዴታ ሰላቶች አምስት እኮ ናቸው እንግዲህ ኢሄ ነው ድንቅ ታሪካቸው ወላሂ ወደድኮት አሼሁነል ዒሳ አልወድም ያንቱ ስም በመጥፎ ሲነሳ መቼም አረሳዎት ባለውለታዬ ጀነተል ፊርደውስን ይስጥልኝ መውላዬ ስራቸው ነው የሚያጠጋጋ እንኳን ሙስሊም ቀርቶ ካፊሩም ተጠጋ ግባ ተመልከት ሀረማቸው የጀነት ጨፌ ነው ዛፍ ጥላቸው ከወደዱ ወረት የለባቸው ሁሉን እንዳመሉ የሚያቅፉ ናቸው እንጓዝ በመንገዳቸው የነብዩን ሱና ያሳወቁ ናቸው የነብዩን ሱና ያሳወቁ ናቸው፡፡ @የሱፍዯች---ወዳጅ-- ❖የቻናሉ አላማ ♠ ሱነተ ነብይ ይማሩበታል ♠የመሻይሆቻችንን አቂዳ ይማሩበታል ♠ቂሷዎች (ታሪክ) ይለቀቅበታል ♠የአህለ ሱና ወል ጀመአ ትምርት ይለቀቅበታል https://t.me/joinchat/7DMzL1tDl0YwNGU0 https://t.me/sufyoch
Show all...
@የሱፍዯች---ወዳጅ--

❖የቻናሉ አላማ ♠ ሱነተ ነብይ ይማሩበታል ♠የመሻይሆቻችንን አቂዳ ይማሩበታል ♠ቂሷዎች (ታሪክ) ይለቀቅበታል ♠የአህለ ሱና ወል ጀመአ ትምርት ይለቀቅበታል

https://t.me/joinchat/7DMzL1tDl0YwNGU0

እንኳን ለነቢዩ መሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ! @የሱፍዯች---ወዳጅ-- ❖የቻናሉ አላማ ♠ ሱነተ ነብይ ይማሩበታል ♠የመሻይሆቻችንን አቂዳ ይማሩበታል ♠ቂሷዎች (ታሪክ) ይለቀቅበታል ♠የአህለ ሱና ወል ጀመአ ትምርት ይለቀቅበታል
Show all...
@የሱፍዯች---ወዳጅ-- ❖የቻናሉ አላማ ♠ ሱነተ ነብይ ይማሩበታል ♠የመሻይሆቻችንን አቂዳ ይማሩበታል ♠ቂሷዎች (ታሪክ) ይለቀቅበታል ♠የአህለ ሱና ወል ጀመአ ትምርት ይለቀቅበታል https://t.me/joinchat/7DMzL1tDl0YwNGU0
Show all...
የቁጣ መድሐኒት 𒊹︎︎︎በመሰረቱ ቁጣ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ባህሪይ ሲሆን ሲበዛና ያለበቂ ምክንያት በተደጋጋሚ የሚፈጠር ከሆነ ግን እጅጉኑ ይወገዛል ☞︎︎︎በቦታውና በመጠኑ ሲሆን ደግሞ ይመሰገናል አርአያችንና ውዱ ነቢያችንም (صلى الله عليه وسلم) 𒊹︎︎︎ይቆጡ እንደ ነበረ ታሪካቸው ላይ ተዘግቧል።ነገር ግን ቁጣቸው #የአላህ ድንበር ሲጣስና ዲኑ ሲነካ ብቻ ነበር ለስብእናቸው ለነፍሳቸው ብለው አንድም ቀን ተቆጥተው አያውቁም 𒊹︎︎︎በሁሉም ነገር ☞እርሳቸውን የተከተለ ምንኛ የታደለ ሰው ነው?! ➪"የቁጠኝነትን ባህሪይ ለመከላከልና በሆነ ባልሆነው #የመቆጣትን ችግር ለመቅረፍ የሚከተሉትን ምክሮች ይተግብሩ፦ 1❀ቁጣቸውን ዋጥ ለሚያደርጉና ይቅር ለሚሉ ሰዎች አላህ #አኼራ ላይ ያዘጋጀውን ከፍተኛ ምንዳና ደረጃ ማስታወስ 2 ❁ አዑዙ ቢላህ ሚነሽሸይጧኒር`ረጂም ማለትና #ዚክር ማለት 3𑁍 ከንግግርና መልስ #ከመስጠት መታቀብ (ዝም ማለት) 4✰ ቁጣው የተፈጠረው #ቆመው ከሆነ መቀመጥ፣ ቁጭ ብለው ከሆነም #ጋደም ማለትና ሁኔታን መቀየር፣ 5✫ ውዱእ ማድረግና ከተቻለም ሁለት ረካኣ ሰላት መስገድ ሙሉ ውዱእ ማድረግ እንኳ ባይቻል የተወሰነ #ሰውነት ላይ ውኃ በማፍሰስ ሰውነትን ማቀዝቀዝ፣ 6✩ቁጣና ንዴት የሚያስከትለውን የጤና ችግር እንዲሁም በቁጣ ጊዜ እራሳችን ላይ የሚታየውን #መጥፎና አሳፋሪ የፊት ገፅታ እና የማይገቡ እንቅስቃሴዎችን ልብ ማለትና ይህን ከሰዎች እንደምንጠላው ሁሉ ለራሳችንም መጥላት፣ 7𖣔 ቁጣን መተው ነቢዩን (صلى الله عليه وسلم) መታዘዝ እንደሆነ ማወቅ፥ ምክንያቱም #ነቢዩ ("አትቆጣ!") ብለዋልና ይህም ሊሳካ የሚችለው ለቁጣ የሚዳርጉ ነገሮችን በመራቅና የተቆጡም እንደሆነ ራስን #በመቆጣጠር ብቻ ነው ✪በሆነ ባልሆነው የሚቆጣ ሰው ቤተ-ሰቦቹንና በተለያዩ ምክንያቶች የሚገናኙትን ሰዎች አዛ ስለሚያደርጋቸው እንደሚጠሉት ማወቅና #ከቁጣ በሽታ እንዲገላግለን አላህን ዘወትር መለመን አበቃ! 𒊹︎︎︎አላህ መልካም ባህሪያትን በሙሉ ያግራልን!እርሱ ከሚጠላቸው ባህሪያትና ድርጊቶችም ይጠብቀን @የሱፍዯች---ወዳጅ-- ❖የቻናሉ አላማ ♠ ሱነተ ነብይ ይማሩበታል ♠የመሻይሆቻችንን አቂዳ ይማሩበታል ♠ቂሷዎች (ታሪክ) ይለቀቅበታል ♠የአህለ ሱና ወል ጀመአ ትምርት ይለቀቅበታል https://t.me/joinchat/7DMzL1tDl0YwNGU0 https://t.me/sufyoch
Show all...
@የሱፍዯች---ወዳጅ--

❖የቻናሉ አላማ ♠ ሱነተ ነብይ ይማሩበታል ♠የመሻይሆቻችንን አቂዳ ይማሩበታል ♠ቂሷዎች (ታሪክ) ይለቀቅበታል ♠የአህለ ሱና ወል ጀመአ ትምርት ይለቀቅበታል

https://t.me/joinchat/7DMzL1tDl0YwNGU0

የከውኑ ጀምበር የዓለሙ ንጋት! ለረሱሉሏህ…!💚 ሶሀብዩ ሰይዲ ዑስማን ቢን አል-ዓስ ረ.ዓ. ስለ ነብያችን ﷺ ውልደት ከእናታቸው የሰሙትን ሲናገሩ እንዲህ ይላሉ…! አሚና ቢንት ወህብ ረሱላችንን ﷺ ስትወልድ እናቴ በቦታው ተገኝታ ነበርና እንዲህ አለችኝ። " ሲወለዱ ቤት ውስጥ የማዬው ነገር እንዳለ ብርሃን ሆነብኝ፣ እላዬ ላይ ሊወድቁ እስከሚመስለኝ ድረስ ኮከቦች ከሰማይ ሲቀርቡ ይታዬኝ ነበር ።" ይህ ኡስታዝ ሸምሰዲን በማስረጃ ያቀረቡት ሃዲስ ነው። የሰማይም የምድርም ነዋሪዎች በመወለዳቸው ደስታቸውን ይገልፃሉ። የምድሩን ደግሞ እንይ። ባሕርማዶ በሚገኝ አንድ መንደር ነዋሪዎች ናቸው። ረቢዑል አወል አንድ ሲል መምህራኖቻቸው በማይድን ሕመም የሚሰቃዩ ህፃናት ወደሚገኙበት ሆስፒታል አሻንጉሊት ይዘው በመሄድ ለህፃናቱ ይሰጧቸዋል ፈገግ ይሉ ዘንድ፣ ደግሞ እስር ቤት ይሄዱና ለእስረኞች ከወንጀላቸው ወደ ጌታቸው ለመመለስ አሁንም እድል እንዳላቸውና ከመፈታትም ተስፋ እንዳይቆርጡ ይነግሯቸዋል ጭለማው እንዳይበረታባቸው ይረዳቸው ዘንድ፣ የተራቡትን እዬፈለጉ ያበላሉ እስኪጠግቡና እስኪደሰቱ ድረስ፣ ጎዳና ላይ የወጡ ልጆች ጋር ሄደው ያቅፏቸዋል፣ እንደሚወዷቸው ይነግሯቸዋል ይቀዬሩ ዘንድ፣ ለችግረኛ እናቶች ሙስሊም ሆኑም አልሆኑም የቤት ኪራይ ከፍለው ሌሎች ወጭዎቻቸውንም ሸፍነው ከጭንቀት ይታደጓቸዋል፣ የአባቶቻቸውን እጅና የእናቶቻቸውን ጉልበት በምስጋና ይስማሉ፣ ልጆቻቸው ወሩ የተለዬ መሆኑን እንዲያውቁ በማሰብ አዳዲስ ልብሶች ይገዙላቸዋል፣ ከረሱሉሏህ ﷺ የተማሩትን ክብርና ፍቅር ለመተግበር ለባለቤቶቻቸው ስጦታ ይሰጧቸዋል። ነቢ በመወለዳቸው የተሰማንን ደስታ በምንችለው ሁሉ በዙሪያችን ላሉ እናጋራለን ኢንሻአላህ!♥ አሏሑመሶሊ ወሰሊም ወባሪክ ዓላ ሰይዱና ሙሐመድ ወዓላ አሊሂ ወሶህቢሂ ወሰለም!💚💚💚 🌹🌹ጁምአ ሙባረክ🌹🌹 @የሱፍዯች---ወዳጅ-- ❖የቻናሉ አላማ ♠ ሱነተ ነብይ ይማሩበታል ♠የመሻይሆቻችንን አቂዳ ይማሩበታል ♠ቂሷዎች (ታሪክ) ይለቀቅበታል ♠የአህለ ሱና ወል ጀመአ ትምርት ይለቀቅበታል https://t.me/joinchat/7DMzL1tDl0YwNGU0 https://t.me/sufyoch
Show all...
@የሱፍዯች---ወዳጅ--

❖የቻናሉ አላማ ♠ ሱነተ ነብይ ይማሩበታል ♠የመሻይሆቻችንን አቂዳ ይማሩበታል ♠ቂሷዎች (ታሪክ) ይለቀቅበታል ♠የአህለ ሱና ወል ጀመአ ትምርት ይለቀቅበታል

https://t.me/joinchat/7DMzL1tDl0YwNGU0