cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አቃቂ ተስፋ የታዳጊዎች እግርኳስ ስልጠና ፕሮጀክት

ይህ የአቃቂ ተስፋ እግርኳስ ስልጠና ፕሮጀክት የቴሌ ግራም ገፅ ነው !!!በዚህ የቴሌግራም ቻናል ላይ ፕሮጀክቱን የተመለከቱ መልዕክቶች ፣ጨዋታዎች፣እና የተለያዩ በፕሮጀክቱ የተፈፀሙ ተግባሮችን ለቡድኑ አባላት ና ደጋፊዎች የምንዘግብበት ገፅ ነው። 0943171411/0913641628

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
186
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍 "በጉጉት የሚጠበቀው ዕጣ ወጣ" 📌 በአቃቂ ተስፋ የታዳጊዎች እግርኳስ ስልጠና ፕሮጀክት ተዘጋጅቶ የነበረው የድጋፍ ማሰባሰቢያ የሎተሪ ዕጣ በተባለው ቀን ሐምሌ 2 ቀን በፊ/አ/መ/1ኛ/ደ/ት/ቤት ተጫዋቾች ፣አሰልጣኞች ፤ተጋባዥ እንግዶችና መላው የፕሮጀክቱ ደጋፊዎች ባሉበት በይፋ ወቷል።ይኸውም:- 1ኛ ዕጣ🎁:-ትኬት ቁጥር 50 መስፍን ከበደ 2ኛ ዕጣ🎁:-ትኬት ቁጥር 250 ዮሴፍ ጉልማ 3ኛ ዕጣ🎁:-ትኬት ቁጥር 34 ደጀኔ አበበ 4ኛ ዕጣ🎁:-ትኬት ቁጥር 310 ፌናን ግርማ 5ኛ ዕጣ🎁:-ትኬት ቁጥር 17 ዘካርያስ ቶፊቅ 🕊 በመሆን የወጣ ሲሆን ለእድለኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ።።።።።። 📍በመጨረሻም ይህንን የዕጣ ትኬት በመቁረጥ ለቡድኑ ያላችሁን ድጋፍና ርብርብ ላሳያችሁ በአጠቃላይ የቡድን አባላት ሁሉ ከልብ የሆነ ምስጋናችንን በቡድኑና በተጫዋቾች ስም እናመሰግናለን ።።።።🙏🙏🙏 ቀን ቅዳሜ 02/11/2014 አቃቂ ተስፋ
Show all...
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 "የወዳጅነት ጨዋታ" 🤝አቃቂ ተስፋ የታዳጊዎች እግርኳስ ፕሮጀክት ከወራት ቆይታ በኅላ ወደ ድል ተመለሰ። ዛሬ በነበረው ጨዋታ በመልበሻ ክፍል ውስጥ በነበረው ቆይታ የእስከ ዛሬውን የመሸነፍ ጉዞ ወደ ኅላ በመተው ለድል አንድ ብለን እንጀምር በማለት አሰልጣኞችና ተጫዋቾች በቁጭት በመነሳት ይኸው ዛሬ የደርቢውን የ ብላክ ስታር ፕሮጀክት ማሸነፍ ችሎል። ከዚህ ቀደም በነበረው ጨዋታ ቡድናችን የመጀመርያ ጨዋታውን ሲያደርግ 4ለ1 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፋችን አይዘነጋም ።ዛሬም ደግሞ ከሽንፈት መልስ አንድ ብሎ በሚጀምርበት ቀን በተደረገ ጨዋታ ቡድናችን ሁለተኛ ድሉን በደርቢው ላይ መድገሙ ግድ ሆኗል ። አቃቂ ተስፋ 4⃣ - 3⃣ ብላክ ስታር 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ቅዳሜ 02/11/2014 ዓ.ም አቃቂ ተስፋ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ቀን ቅዳሜ 02/11/2014 ዓ.ም "ፕሮጀክታችን መለያ ዓርማውን ቀየረ" 📌 ፕሮጀክታችን አቃቂ ተስፋ ከዚህ ቀደም ይጠቀምበት የነበረውን መለያ አርማ(LOGO) ከዛሬ ቀን 02/11/2014 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ መቀየሩን ዛሬ በይፋ አሳውቋል።ይህ መለያ አርማም ከፕሮጀክቱ ስምና አላማ ጋር በቀጥታ የሚገናኝ ትርጉም ያለው ነው። ስለዚህ ይህ መለያ አርማ ከዛሬ ጀምሮ አቃቂ ተስፋ የታዳጊዎች እግርኳስ ስልጠና ፕሮጀክት አርማ ሆኖ የሚያገለግል ይሆናል። 👉 ካርታው :- የአቃቂ ቃሊቲ 👉 የዝግዛክ ምልክቱ:- ተስፋ የልብ ምት 👉 ኳሶ:- ቢጫ 🌕 ተስፋ 📌 በአጠቃላይ ፕሮጀክቱ በቢጫና በነጭ መለያ የሚወከልም ይሆናል። 🙏ምስጋና 🙏 1. ይህንን መለያ አርማ ዲዛይን ላወጣልን የፎቶ ዲዛይን ባለሙያ ወጣት ኤርሚያስ መኮንን ያለ ምንም ክፍያ በነፃ ዲዛይን አርጎልናል። 2. ለወጣት የኋላሸት ረጋሳ መለያ አርማውን በባንዲራ ላይ ህትመት ስራ የተባበረን።(ረቡኒ ህትመትና ማስታወቂያ ) 🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Show all...
🎁🎁🎁 ነገ ከጠዋቱ 2:00 በይፋ ይወጣል!!!! መልካም ዕድል
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
☪ ኢድ ሙባረክ ☪ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል_አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹ ፣ አደረስን። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር ፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ ይሆንልን ዘንድ ከልብ እንመኛለን! 💛💛🤍🤍 አቃቂ ተስፋ እግርኳስ ፕሮጀክት 💛💛🤍🤍 መልካም በዓል 🕌*
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
❝ 6 ቀን ቀረው!!!❞ 🎁 በጉጉት የሚጠበቀው የፕሮጀክቱ መደገፊያ የዕጣ ሎተሪ እጣ ቀን መውጫ 6 ቀናት ብቻ ቀሩት እነሆ የፊታችን ቅዳሜ ሊወጣ ቀናት ብቻ ቀርተውታል። በነዚህ ጥቂት ቀናት ትኬቶችን በመግዛት ፕሮጀክቱን ይደግፉ ተሸላሚ ይሁኑ። አቃቂ ተስፋ አ.አ
Show all...
ቅዳሜ ቀን 25/10/2014 ዓ.ም 🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴 ❝ ችግኝ ተከላ መርሀ ግብር❞ 🌿 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አዘጋጅነት የክረምት በጎ ፍቃድን በይፋ ተጀምሯል ። የክፍለ ከተማው ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ እና ሌሎች የክፍለ ከተማው ከፍተኛ አመራሮች ና የወረዳ አመራሮች በተገኙበት የመጀመሪያው ዙር የችግኝ ተከላ በወረዳ 4 ሳሎ ቅዱስ ጊዮርጊስ መካነ መቃብር ግቢ ውስጥ የችግኝ ተከላ ተከናውኗል ።በዚህም ቡድናችን አቃቂ ተስፋ የሴቶች ቡድንን ጨምሮ 20 አባላት በመርሀ ግብሩ ላይ በመገኘት አረንጓዴ አሻራችንን አሳርፈናል። አቃቂ ተስፋ አ.አ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ቅዲስ ጊዮርጊስ ሻምፒዮን ሆኗል! ፈረሰኞቹ የ 2014 የውድድር ዓመት የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አሸናፊ መሆናቸውን አረጋግጠዋል ። ቅዱስ ጊዮርጊስ በዛሬው ዕለት በጉጉት በተጠበቀው መርሐ ግብር አዲስ አበባ ከተማን በመርታት የሊጉን ዋንጫ ለአስራ አምስተኛ ጊዜ ማሸነፋቸውን አውጀዋል ። በሌሎች መርሐ ግብሮች ፋሲል ከነማ በቀጣይ ዓመት ሀገራችን በመወከል በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተሳታፊ መሆናቸውን አረጋግጠዋል ። አዲስ አበባ ከተማ ሽንፈት ማስተናገዳቸውን ተከትሎ በሊጉ ወደታችው እርከን መውረዳቸውን ያረጋገጡ ሶስተኛው ክለብ ሆነዋል ። ለበለጠ መረጃና ጥቆማ በዚህ ላኩልን፡፡ @ethio27info_bot @ethio27info
Show all...