cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አቃቂ ተስፋ የታዳጊዎች እግርኳስ ስልጠና ፕሮጀክት

ይህ የአቃቂ ተስፋ እግርኳስ ስልጠና ፕሮጀክት የቴሌ ግራም ገፅ ነው !!!በዚህ የቴሌግራም ቻናል ላይ ፕሮጀክቱን የተመለከቱ መልዕክቶች ፣ጨዋታዎች፣እና የተለያዩ በፕሮጀክቱ የተፈፀሙ ተግባሮችን ለቡድኑ አባላት ና ደጋፊዎች የምንዘግብበት ገፅ ነው። 0943171411/0913641628

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
186Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 🤝 ❝የወዳጅነት ጨዋታ❞🤝 📌 ዛሬ በቀን 23/11/2014 ዓ.ም ከ13 ዓመት በታች ቡድናችን ከደርቢው ኢትዮ አቃቂ ጋር የወዳጅነት ጨዋታውን ከጠዋቱ 3 ሰዓት ያደረገ ሲሆን በጨዋታውም ያለምንም ጎል አቻ ተለያይቷል ።ጨዋታ እንደ ቡድን የመሐልና የአጥቂው መዳከም ጨዋታው ያለምንም ጎል እንዲጠናቀቅ አስችሎታል ። በአጠቃላይ ጨዋታው በተቃራኒ ቡድን የኳስ ብልጫ ተጠናቋል ። አቃቂ ተስፋ 0⃣ - 0⃣ ኢትዮ አቃቂ ቀን ቅዳሜ 22/11/2014 ዓ.ም አቃቂ ተስፋ
Show all...
❝የክረምት በጎ ፍቃድ ስፖርት በይፋ ተጀመረ።❞ 📌 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 1 ወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት የበጋ በጎ ፍቃድ መዝጊያና የክረምት በጎ ፍቃድ ማስጀመሪያ ፕሮግራም አካሄደ። በፕሮግራሙም የወረዳው ዋና ስራ አስፈፃሚን ጨምሮ ሌሎች የወረዳ አመራሮችና ባለሙያዎች የታዳጊ ፕሮጀክት አሰልጣኞች እና ታዳጊ ሰልጣኞች ተገኝተዋል። ፕሮግራሙም የበጋ በጎ ፍቃድ ሲሰሩ ለነበሩ የዕውቅና ፕሮግራም በማድረግ ተጀምሮ ። በክረምቱ የስፖርት ጊዜ የሚያገለግሉ የኳስ ፣የኮን፣የፒፕስ፣ የፊሽራ ድጋፍም በማድረግ ፕሮግራሙ የቀጠለ ሲሆን በመጨረሻም የወረዳው ዋና ስራ አስፈፃሚ ና የስፖርት ምክር ቤት ሰብሳቢ ወ/ሮ ትዕግስት ወ/ሚካኤል ለታዳሚዎች መልዕክት በማስተላለፍ የክረምቱን በጎ ፍቃድ በይፋ አስጀምረዋል።።።። ቀን 11/11/2014 ዓ.ም አቃቂ ተስፋ አዲስ አበባ
Show all...
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 🎓" እንኳን ደስ አለህ "🎓 👨‍🎓 በአቃቂ ተስፋ የታዳጊዎች እግርኳስ ስልጠና ፕሮጀክት ውስጥ በዕድሜ አነስተኛ ከሆኑት ታዳጊዎች መካከል ሁለተኛው ታዳጊ በቃሉ ዘሪሁን በዛሬው ዕለት በቀን 10/11/2014 ዓ.ም ከትንሳኤ ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ዛሬ ከKG 3 ተመርቋል። ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ሁለቱ ታዳጊ ተመራቂዎች ፕሮጀክታችንን እያስጠሩ ይገኛሉ ። በድጋሚ ለሁለቱም ተመራቂዎች በፕሮጀክቱ ስም እንኳን ደስ አላችሁ/አለን!!!!!! 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 አቃቂ ተስፋ አዲስ አበባ
Show all...
🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴🪴 ❝ውብና አረንጓዴ ኢትዮጲያን ለተተኪው ትውልድ እናስረክባለን❞ 🌴 በቀን 09/11/2014 ዓ.ም "ውብና ፅዱ አረንጓዴ ኢትዮጵያን ለተተኪው ትውልድ እናስረክባለን" በሚል መሪ ቃል በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወጣቶች ና ስፖርት አዘጋጅነት በኮዬ ፈጬ ዋና አደባባይ ላይ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተካሄደ ።በዚህም አቃቂ ተስፋ የታዳጊዎች እግርኳስ ስልጠና ፕሮጀክት በቦታው በመገኘት የችግኝ ተከላ ስራውን በብቃት በመወጣት የዜግነት ግዴታውን ተወቷል። ቀን ቅዳሜ 09/11/2014 ዓ.ም አቃቂ ተስፋ አ.አ
Show all...
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 🎓"እንኳን ደስ አለህ "🎓 👨‍🎓 በአቃቂ ተስፋ እግርኳስ ፕሮጀክት ውስጥ ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ በማሳየት የሚታወቀውና በዕድሜ ትንሹ የስድስት ዓመት ልጅ እዮሲያስ ፍቃዱ (ትንሹ ጩሊ) በዛሬው ዕለት ቀን 03/11/2014 ዓ.ም ከመንበረ ህይወት መድኀኔዓለም ቅድመ መደበኛ ት/ቤት ከkg 3 ከፍተኛ ነጥብ በማስመዝገብ ተመረቀ።🎆🎆🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉CONGRATULATION 👉 እንኳን ደስ አለህ/አለን በማለት ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች በመኖሪያ ቤት በመገኘት ደስታውን ተካፍለናል። 🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
Show all...
Go to the archive of posts