cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

O££sicial _redu

Hi guys We post some #Funny videos😂😂 #Hot pic #Old music & new music⏪⏩ #Video 😀😀 #Photo 😙 #Models photo #my pic😍😍 #Dans videos #for more in formation 🔉🔉 👇👇👇👇👇 @Rediuu @TTYDM_17 ☝☝☝☝ #Love pic❤❤ Sltkelaklun tnx

Show more
Advertising posts
242
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from N/a
ፈጣሪዬ ሆይ 🙏 እኔ ስላደረኩት ነገር ሁላ እኔን ሳይሆን ጓደኞቼን ቅጣ😈 ሃሳቡ ሁሉ ከነሱ ነውና🫶
Show all...
Beautiful peopel are not always good but good people are always Beautiful...!!!
Show all...
✍ፍቅር አመፀኛ ነው በምክንያት የማይገዛ ፣ ለውይይት የማይመች፣ የማያስሩት፣ የማይጋልቡት ልጓም የሌለው ፈረስ፣ ከፊት ቀዳሚ ፣ ጋላቢ ወሳጅ፣ እምቢባይ፣ ይቅርብህ አይሆንህም የማያውቅ፣ የፈለገውን እስኪያገኝ የማይተኛ፣ የልቡን ሳያደርስ የማያርፍ ነው።
Show all...
. . . . *ምንሽን ነው*??? *ልቤን!! *እንዴት ያረግሻል*??? *ያመኛል..... *እየወጋሽ ነው*??? *አይደለም* *እና??? *እያመመኝ* *እኮ እንዴት አርጎ*??? *ህመም ነው በቃ*! *ጉድ እኮ ነው!! እንዴት እንደሚያምሽ አትናገሪም?? ቆይ እያፈነሽ ነው*???? *አይደለም* *እ??? *እያመመኝ* *እሺ ሀኪም ጋር ልውሰድሽ*??? *አይ*! *ታድያ እዚው ትሞቺ*??? *ሀኪም የሚያድነው አይደለም*!! *ታድያ ማነው ሚያድነው*??? *ጊዜ* *ማለት*??? *በጊዜ ሂደት ነው ሚድነው* ጊዜ ደሞ ልብን ማዳን ጀመረ??? *ያድነኛል ....ጊዜ እንዳሳመመኝ ጊዜው ሲሄድ ራሱ ያድነኛል*። ልባቸው ታሞ ከፊታቸው ፈገግታ ላልተከያቸው ሰላም በነሱ ላይ ይሁን .. . . .
Show all...
በዝናብ ቅጠረኝ፣ የሰማይ መስኮቶች በተከፈቱበት፣ በረዶ ያዘለ ዶፍ በሚወርድበት፣ እመጣለሁ ፍቅሬ ቅጠረኝ በክረምት፣ የበረዶው ክምር ጣቶቼን ይንዘረው፣ የቆምኩበት ቦታ እንዳይታወቀኝ፣ ግዴለህም ፍቅሬ በዝናብ ቅጠረኝ፣ ብትቀርስ አትበል አልቀርም እመነኝ 🫶 #lidu💕 🦋@thunnn🦋
Show all...
✍ በዚ ሰዓት እዚ መቆሜ ያስፈራኛል የሆነ ያለፈኝ ነገር እንዳለ ይሰማኛል ሰው ወደፊት የቀደመኝ እኔ ደግሞ ሗላ የቀረው ይመስለኛል ለኔ ብቻ ነው ግዜው የተጎተተው? እደርስበታለው ካልኩት ብዙ ወደ ሗላ የቀረሁት? የቱ ጋር ነው የተላለፍነው እኔ ወደ ሗላ ሰዉ ወደፊት የሄደው? የቱ ጋር ነው ስታክ ያደረኩት? እኔ ነኝ የዘገየሁት ወይስ እነሱ ናቸው የፈጠኑት? ...................... አንዳንዴ ደግሞ ደስ ይለኛል ስሬ እየተቀበረ በብዙ ለመስፈንጠር ወደ ሗላ እየተጎተትኩ እንደሆነ ይሰማኛል እንደምደርስ ይታወቀኛል ለሱም እየተሰራው እንደሆነ ይገባኛል። 🦋@thunnn🦋 🕊🕊
Show all...