cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ትምሮ tutorial tube

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
374
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Fallacy part 7 በትምሮ tutorial tube ከ ምሽቱ 12:00 ጀምሮ
Show all...
Logic part 2 ከቀኑ ስድስት ሰዓት ጀምሮ በትምሮ tutorial tube ወደ እናንተ ይደርሳል
Show all...
አንድ አዝናኝ ነገር ላጋራችሁ ካነበብኩት መፅሐፍ እነሆ ብያለው የአንድ ረድ የመሪ ጌታ ልጅ ከነ አባቱ የነ ታለ( ዋናው ገፀ ባህሪው ነው) ጎረቤት ይሆኑዋቸዋል እናም ያ ረድ ሁልጊዜ የታለ አጥር ስር ይሆንና ዳዊቱን ይደግማል ታዲያ የታለ እናት ይህን ጊዜ ነጠላቸውን ያጥፉ እና በር ስር ቆመው እሱ ሲደግም እነሱ አሜን አሜን እያሉ በውሃላም በ አቡነ ዘበሰማያት ሲዘጋ አብረውት ብለው ይጨርሳሉ አንዳንዴም እነሱ የሚደግመው በቃላቸው እንዳይዙበት ፈርቶ ይመስል ድምፁን እንደ ቡና ቤት መብራት ጥፍት ብርት እያረገ ይደግማል! አንዴ ድምፁን ዝቅ ያረግና ደግሞ ከዛ ጮክ ብሎ ይቀጥላል! በዚህ ሁኔታ ሁሉ ጠዋት ጠዋት እሱ ለፀሎት በተነሳ ቁጥር እነሱም በራቸው ስር ነጠላቸውን አጣፍተው በማያውቁት አንደበት የሚደግመውን ፀሎት አሚን ብለው ወደ ስራቸው ይሄዳሉ! ታዲያ ታለ (ልጃቸው) ትምህርት አቋርጦ እቤት ከተ ቀመጠ ሁለት አመት ሆነው! አንባቢ ነው የማያነበው መፅሐፍ የለም በእንግሊዘኛ የተፃፉ መፅሐፎች ሁሉ አይቀሩትም! ታዲያ አንድ ቀን ረዱ( የመሪ ጌታ ልጅ) ወደ ታለ ክፍል ይመጣል። የሚያነባቸውን መፅሐፎች እያየ "እንደው ስታነብ የፈረንጅኛም አንደበት አይገድህ?" ይለዋል ታለም" ምን ችግር አለ ቃላቱን ካላወክ እኮ ከመዝገበ ቃላት ታያለህ" እያለ መዝገበ ቃላቱን ያሳየው ጀመር። ያም ረድ መዝገበ ቃላቱን እያገላበጠ " እና ይችን ባነባት ፈረጅኛውን ያለ እንከን አነባለው?" አለው "አዎ ይህን ሁሉ ቃላት ሙሉ መያዝ ከቻልክ" አለው "ውይ ይችንስ ተዋት ብቻ አንድ ቀን ስጠኝ" " ችግር የለውም ውሰድና አንብብ" የቆሎ ተማሪው ረድም በለመደው የቆሎ ትምህርት ቤት አይነት በጠዋት ተነስቶ እንደ ዳዊት መዝገበ ቃላቱን ይደግመው ጀመር! ታለም ልብ ብሎ ሲሰማው የ A ቤትን ጨርሶ የB ቤትን ጀምሮ ነበር እሱን ሰምቶ ወደ ቤት ሲገባ እናቱ ነጠላቸውን አጣፍተው እጃቸውን ዘርግተው አሜን አሜን ይላሉ! ሳቅና ሀዘን በቀላቀለ ስሜት ታለ ወደ ክፍሉ ገባ! ረዱም የBን ቤት ሲጨርስ በአቡነ ዘበሰማያት ዘጋው እሳቸውም አሚን አሉ! ታለም ሳቅ ባዘለ ቃል ይሄን እኮ ዳዊት ነው ብሎም መዝገበ ቃላቱን ያሳልም ይሆናል..... ታለ የአለማየው ገላጋይ መፅሐፍ ሃሳቡን ብቻ በራስ ቃል አካፈልኳችሁ @timrotutorialtube
Show all...
የሰላም ውድ የትምሮ tutorial tube ቤተሰ ቦች እንዴት ናችሁ! በተለያዩ ጊቢ የምትማሩ እና ከትምሮ ቻናል ጋር ለመስራት ፍላጎት ያላችሁ ተማሪዎች በ @yos16 ስማችሁን ከነስልካችሁ እንዲሁም የስንተኛ አመት የምን ጊቢ ተማሪዎች እንደሆናችሁ ፃፉልን! @timrotutorialtube
Show all...
#መግቢያ_ቀናት የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አዲስ የተመደቡላቸውን ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡበትን እና ሪፖርት የሚያደርጉበትን ቀን እያሳወቁ ይገኛሉ። እስካሁን ባለው የመግቢያ እና ሪፖርት ማድረጊያ ቀን ያሳወቁ ተቋማት እና የአዲስ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መግቢያ/ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ፦ 👉 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ማድረጊያ ሚያዚያ 24 እና 25/2014 ዓ/ም ፤ በረመዷን በዓል ምክንያት መድረስ ለማይችሉ እስከ አርብ ሚያዚያ 28 /2014 ዓ/ም ድረስ 👉 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የኦንላይን ምዝገባ ግንቦት 01 እስከ 05/2014 ዓ/ም ፤ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና ሪፖርት ማድረጊያ ግንቦት 8 እና 9/2014 ዓ/ም 👉 ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 08 እና 09/2014 ዓ.ም 👉 ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 27 እና 28/2014 ዓ/ም 👉 ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1 እና 2 /2014 ዓ/ም 👉 መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 01 እና 02/2014 ዓ/ም 👉 ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 29 እና 30 /2014 ዓ/ም 👉 ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 28 እስከ 30 /2014 ዓ/ም 👉 ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 28 እና 29/2014 ዓ/ም 👉 ASTU / AASTU ሚያዚያ 28 እና 29 /2014 ዓ/ም በቅጣት ግንቦት 1 /2014 ዓ/ም 👉 ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን ግንቦት 8 እና 9 ፤ ምዝገባ ግንቦት 10 እና 11 👉 መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን ግንቦት 01 እና 02 2014 ዓ/ም 👉 ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ግንቦት 12፣ 13 እና 14 @timrotutorialtube
Show all...
ተማሪዎች ግቢ ስገቡ ምን ማድረግ አለባቸው? አብዛኛው ተማሪ ጊቢ ከገባ በኋላ መዝናናትን እና መደሰትን እንጂ ከሃይስኩል የባሰ መጨናነቅ ግቢ እንደሚኖር ልብ አይሉም! ይህም የሚመጣው አንደኛ በጊዜ እጥረት ምክንያት ነው፦ አሁን ላይ የምትማሩበት ጊዜ በሴሚስተር የሚሰጠውን ትምህርት በ3 ወር ገደማ ስለሆነ ትልጨናነቁ ትችላላቹ። ሌላው ማወቅ ያለባቹ ጊቢ ስገቡ መጀመሪያ ላይ የምትወስዱት ኮርስ አብዛኞቹ የተማራችኋቸው እና ሌሎቹ ደግሞ በደንብ ካነበባቹ ብዙም የማይከብዳቹ ነው። ስለዚህ በሌላ አነጋገር የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤት የምታከማቹበት ጊዜ ነው! ሴሚስተሩ በጨመረ ቁጥር ግን ትምህርቱ እየጠጠረ እና እነሱን ለማንበብ የምትወስዱት ጊዜም እንደዛው ይጨምራል። በመሆኑም አሁን በመጀመሪያ ሲሚስተር ጥሩ ከሰራዝቹ እሷኑ ቀስ እያላቹ እየመነዘራቹ መጠቀም ነው ካልሆን ግን በየ ሴሚስተሩ ውጤትን ከፍ ማድረግ ትልቅ ጥረትን ይጠይቃል! በአጠቃላይ -> በመጀመሪያው ሴሚስተር ጠንክራቹ ስሩ -> የመዝናናት እቅድ ካላቹ ፊልድ ከመረጣችሁ በኋላ ትደርሱበታላቹ -> የጊዜ አጠቃቀማችሁን አሻሽሉ! ብዙ ጊዜ ፈተና ሲደርስ ብቻ የሚያነብ ተማሪ አትሁኑ ከዛ ይልቅ ቀድማቹ ብጨርሱ መልካም ነው! ከዛ በተረፈ ሌሎች ነገሮች ማወቅ ምፈልጉትን በ@timrogroup ላይ ፃፉልን!
Show all...
Point‼️ የጥሪ ማስታወቂያ እስካሁን ድረስ የጥሪ ማስታወቂያ ያወጡ ዩኒቨርስቲዎች 👇 1ኛ- Addis Ababa University ......ሚያዝያ 24-25 2ኛ- Wolaita sodo University ......ሚያዝያ 27-28 3ኛ- Aastu University ......ሚያዝያ 28-29 4ኛ- Astu University ......ሚያዝያ 28-29 5ኛ- Kotebe Metropolitan University ......ሚያዝያ 28-29 6ኛ- Bahirdar University ....ሚያዚያ 28 እስከ 30/2014 ዓ.ም 7ኛ- ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ....ሚያዚያ 29 እና 30 ለሌሎች ይደርስ ዘንድ Share share share ያድርጉ
Show all...
first semester teacher guide
Show all...