cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የተግባር ሰዎች

አላማው👉 ፅናትን መፍጠር 👇 ፅናት ማለት ለውጥን እያሻሻሉ መቀጠል ነው ግሩፑን 👉https://t.me/best0358 ለማስታወቂያ ስራ👉@Bem5u Tiktik 👉tiktok.com/@selfchange366

Show more
Advertising posts
480
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-3230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ግብን እርገጠኛ የሚያደርጉ ልምምዶች በርካታ የሁለንተናዊ ስኬት አሰልጣኞች የሚስማሙበትንና እኔም ሞክሬው የሰራልኝን አንድ እውነት ላጋራችሁ፡፡ አንድ ያወጣችሁት ግብ ካለ . . . 1.  ግቡን ለማሳካት መነሳሳቱ  (Motivation) ካላችሁ ይህ መነሳሳት ለብቻው የሚሰጣችሁ የስኬታማነት እድል 25% ይሆናል፡፡ 2.  ከመነሳሳት በተጨማሪ በግባችሁ ላይ የጊዜ ገደብ (Deadline) ከጨመራችሁበት የስኬታማነት እድላችሁ ወደ 40% ይጨምራል፡፡ 3.  ግባችሁን አስመልክቶ ባላችሁ መነሳሳትና ባስቀመጣችሁት የጊዜ ገደብ ላይ እቅድ (Plan) ከጨመራችሁበት የስኬታማነት እድላችሁ ወደ 50% ያድጋል፡፡ 4.  በመጨረሻም፣ በመነሳሳት፣ በጊዜ ገደብና በእቅድ ላይ ተጠያቂነትን (Accountability) ከጨመራችሁበት የስኬታማነት ደረጃችሁ 95% ይደርሳል፡፡ በየጊዜው የመነቃቂያ (Motivational) ፕሮግራሞችን በመካፈል ባላችሁበት ከመርገጥ እለፉና ለግቦቻችሁ የጊዜ ገደብ አውጡ፡፡ ከዚያም እለፉና የተግባራዊ እርምጃ እቅዶችን አውጡ፡፡ የቀረውን የሚያታግላችሁን ሁኔታ አልፎና ዘልቆ ለመሄድ ከፈለጋችሁ ደግሞ አንድ የምታምኑት፣ የምትቀርቡትና ፈቃደኛ የሆነ ሰው ፈልጉና በሃላፊነት እንዲጠይቃችሁ አድርጉና የሚሆነውን ተአምር ተመልከቱ፡፡ ©ዶ/ር እዮብ ማሞ
Show all...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
በራስህ ላይ ያለህ አመለካከት የምትጋፈጠውን ነገር ይወስናል ድመት እንደሆንክ እያሰብክ አንበሳ የሚጋፈጠውን ትልቅ አውሬ መጋፈጥ አትችልም፡፡ ዶሮ እንደሆንክ እያሰብክ ንስር የሚጋፈጠውን ከፍታ መጋፈጥ አትችልም፡፡ ትንሽ እንደሆንክ እያስብክ ትልቅ መሆናቸውን አምነው የተቀበሉ ሰዎች የሚጋፈጡትን ነገር መጋፈጥ አትችልም፡፡ ምንም ብትማርና ብታጠና እንደማታውቅ እያሰብከ ታላላቅ የእውቀት መስኮችን መጋፈጥ አትችልም፡፡ ምንም ብትሰራ እንደማትበለጽግ እያሰብክ ወደብልጽግና የሚወስዱ ከባባድ መንገዶችን መጋፈጥ አትችልም፡፡ አቅመ-ቢስ እንደሆንከ እያሰብክ አቅም የሚጠይቁ ነገሮችን መጋፈጥ አትችልም፡፡ በራስህ ላይ ያለህን አመለካከት ሚዛናዊ በሆነ መልኩ ስታስተካክልና በሆንከው ልክ ማሰብ ስትጀምር ለአውነተኛ ማንነትህና አቅምህ የሚመጥኑ ነገሮችን መጋፈጥ ትጀምራለህ፡፡ በዚህ ምድር ላይ ንስር ሆኖ ተወልዶ ዶሮ ሆኖ እንደመኖርና እንደማለፍ አሳዛኝ ነገር የለም፡፡ ፍቅር የሞላበት ምሽት ተመኘን 🙏
Show all...
2
🌿#ቀደምንም_ዘገየንም_መጨረሻችን_መቃብር ነው፡፡ ከ150 አመት በኋላ ዛሬ በህይወት ካለነው ሰዎች አንዳንችም በህይወት አንገኝም፡፡ዛሬ ላይ ከምንታገልላቸው ነገሮች 70 በመቶ የሚሆኑት ከ150 አመት በኋላ አንዳቸውም ለምልክት እንኳ አይገኙም፡፡ፈጽመው ይጠፋሉ ይረሳሉ፡፡ እስኪ ወደ ኋላ 150 አመት እንሂድ፡፡ወቅቱ 1872 ገደማ ነው የሚሆነው፡፡ያኔ የሰው ልጅ እንደ እቃ በአደባባይ ተደርድሮ የሚሸጥበት ወቅት ነበር፡፡በወቅቱ ብርቅ የነበረውን የፊት መስታወት ለማግኘት ሲሉ የገዛ ዘመዶቻቸውን የሸጡ ሰዎች ዛሬ የታሉ? መስታወትንስ ዛሬ ላይ እንደ ሀብት የሚያስበው ማን ነው? ማንም፡፡ጨው ወይም ጌጥ ወይም ሌላ ነገር ለማግኘት ሲሉ የተሻሻጡ ብዙ ሰዎች ነበሩ፡፡ዛሬ ላይ እነዚያ ሰዎች የሞቱላቸው የገደሉላቸው የተካካዱባቸው የተሻሻጡላቸው አብዛኞቹ ነገሮች ይህ ነው የሚባል የረባ ዋጋ ያላቸው አይደሉም፡፡በጊዜው ግን ለሰው ልጅ የሞትና የህይወት ልዩነት ነበሩ፡፡የሰው ልጅ በየጊዜው የሚታገልላቸው አብዛኞቹ ነገሮች ዛሬ ላይ ዞር ተብለው ሲታዩ በጣም የሚያስቁ ናቸው፡፡ አስታውሳለሁ ፥ የሀይስኩል ተማሪ እያለሁ የትምህርት ቤቱ ፌመስ ለመሆን ብዙ ነገር አደርግ ነበር፡፡ዛሬ ከጥቂት አመታት በኋላ እንኳን ያኔ የነበረኝ ዝና ፥ በትምህርት ቤቱ መማሬንም የሚያስታውስ ሰው የለም፡፡አስቡት የዛሬ 150 አመት ደግሞ … ጭራሽ ትምህርት ቤቱም ላይኖር ይችላል፡፡ አሁን አሁን ላይ ዘመኑ የኢንተርኔት በመሆኑ ኢንተርኔት ትዝታችንን ያስቀምጥልናል ብለን እናስብ ይሆናል፡፡ግን እስኪ በዚህ ዘመን እንኳ ዝነኛ የሆኑትን እናስታውስ፡፡ማይክል ጃክሰን በጊዜው ዝነኛ ነበር፡፡ነገር ግን ከሞተ ገና ሁለት አስርት አመታት እንኳ ሳይሞላው እየተረሳ ነው፡፡ዛሬ ላይ ካለው ትውልድ ማይክልን የሚያስታውሰው በጣም ጥቂቱ ነው፡፡እሱንም ገና ካወቁት ነው፡፡ ከ150 አመታት በኋላ ደግሞ ማይክል ጃክሰን የሚለው ስም ጨርሶ ለማንም የማይታወቅ ይሆናል፡፡ ማጠቃለያው፥ ህይወትን ቀለል አርገህ ኑር፡፡ምንም ሆነ ምንም ዘላለም የሚኖር የለም፥ ከዚህች ምድር በህይወት የሚወጣ ሰውም የለም፡፡ዛሬ ልትሞትለት እና ልትገድልለት የተዘጋጀኸው መሬት ከዚህ ቀደምም ብዙዎች ተጋድለውለት ሞተው ጭራሽ እንዳልነበሩ ሁሉ ተረስተዋል፡፡ከ150 አመታት በኋላ ዛሬ አንተ እንደ ትልቅ ሀብት የምታያቸው አብዛኞቹ ነገሮች ምንም ፋይዳ የሌላቸው ተራ ቁሶች ይሆናሉ፡፡ እና ምን ለማለት ነው ፥ ፍቅር ይግዛን ፥ መጠላለፍ ከጀርባ መወጋጋት መቀናናት መፎካከር ይቅርብን፡፡ህይወት ከማንም ጋር የምታደርገው ፉክክር አይደለችም፡፡ቀደምንም ዘገየንም መጨረሻችን መቃብር ነው፡፡
Show all...
አባካቹ የFB ያገኘውት መልክት በፍጥነት share አድርጉት ሳነበው በጣም ነው እንባ የተናነቀኝ በእግዚአብሔር ስም እለምነመችዋለው የምትችሉትን ሁሉ አድርጉ አድርጉ በገንዘብ በፀሎታቹም ጭምር አስቧት አንድ ሳምንት ለመተንፈስ ከ2800 ብር በላይ! (ይህን ስታነቡ ያለ ክፍያ እየተፈሳችሁ ነውና ሼር ማድረግ አይክበዳችሁ እባካችሁ😭🙏) ዛሬ እጅግ አንጀት የምትበላ ሁለት ዓመት ሙሉ በኦክሲጅን የምትተነፍስ፤ ልጅ የሌላት እናት ለመጎብኘት ሽሮ ሜዳ አከባቢ ነበርኩ፤ እስካሁን የምታስታምማት እህቷም ነበረች እርሷም በጠና ስለታመመች የሚደግፋት የሚያስታምማት ማንም ሰው የላትም። በዚያ ላይ አንድ ሳምንት ለመተንፈስ ትራንስፖርት ሳይጨምር በትንሹ 2800 ብር ማውጣት ይጠበቅባታል። እባካችሁ ደጋጎች ሆይ በዚህ አካውንት የትችሉትን በማድረግ ስለምትተነፍሱት ንፁህ እና ነፃ አየር እግዚአብሔርን አመስግኑ! ታክማ ጤናዋ እንዲመለስ እንዲሁም እግዚአብሔር ጥሩ አስታማሚ እንዲያዘጋጅላት ፀልዩላት። 1000155196355 ( Zuriash Arega Moges ) Commercial bank of Ethiopia መርዳት ባትችሉ እንኳን ሼር ማድረግም መርዳት ነው!
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
#ሳይኮሎጂ እንደሚለው አላርምዎን  እንቅልፍ ሊተኙ ሲሉ ከጎናችሁ ትንሽ አርቁት ምክንያቱም ከራቀ /off / አድርጋችሁ ተመልሳችሁ ለመተኛት ስለሚቆጥባችሁ ።
Show all...
ነገሮችን በውድ ወይ በቀላሉ ስለገዛሀቸው አትጠቀምም እንዲጠቅሙ አርገህ ከተገዛህላቸው ይጠቅሙሀል።
Show all...
8. ግቦችን አውጣ እና ተግባራዊ እቅዶችን ፍጠር. ግቦች ለመታገል ዒላማ ይሰጣሉ፣ እና በደንብ የተገለጹ ዕቅዶች እነርሱን ለማሳካት እድገት እንድታደርጉ ያግዝዎታል። 9. በትንሽ ደረጃዎችም ቢሆን የማያቋርጥ እርምጃ ይውሰዱ። ዋናው ነገር እርምጃ በመውሰድ ወደ ፊት መሄድ ነው. በየቀኑ ምንም ያህል ትንሽ ቢሆን እድገት አድርግ። 10. ህልማችሁን ፈጽሞ አትተዉ. ፈተናዎቹ ምንም ቢሆኑም፣ በህልሞችዎ ተስፋ አትቁረጡ። ጽናት እና ጠንክሮ መሥራት በመጨረሻ ግቦችዎን ወደ ማሳካት ይመራሉ። ስላነበቡ እናመሰግናለን!
Show all...
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.