en
Feedback
Adi Prime Store

Adi Prime Store

Open in Telegram
2 823
Subscribers
No data24 hours
-247 days
-10430 days
Posts Archive
Story

Story

....ይሆናል ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ jᵒⁱⁿ⇝ @Lyrics_profile
+1
....ይሆናል ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️    ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ jᵒⁱⁿ⇝ @Lyrics_profile

♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ jᵒⁱⁿ⇝ @Lyrics_profile
♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️    ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ jᵒⁱⁿ⇝ @Lyrics_profile

ለፌቨን እና ለእናቷ ድምፅ እንሁን!!! በዚህ ሊንክ እየገባን ኢሜል እና ስማችንን እያስገባን ድምፅ እንሁናቸው !!😢 Justice for Heaven!! https://chng.it/t4vbtQQGmy

በቅርቡ ተከፍቶ የስንቱን ቀልብ 😱የሳበው የምንጊዜም ምርጡ የጥቅስ ቻናል ❤️ እኔ ተቀላቅዬ ወድጄዋለው እናንተም ተቀላቀሉ ትወዱታላቹ✌️ https://t.me/+4GG6nVcS7d4xOWI0
በቅርቡ ተከፍቶ የስንቱን ቀልብ 😱የሳበው የምንጊዜም ምርጡ  የጥቅስ ቻናል ❤️ እኔ ተቀላቅዬ ወድጄዋለው እናንተም ተቀላቀሉ ትወዱታላቹ✌️ https://t.me/+4GG6nVcS7d4xOWI0

jσín :- @Lyrics_Profile

jσín :- @Lyrics_Profile

በጊዜ ውስጥ ትናንት #የትዝታ ፣ ነገ ደግሞ #የተስፋ ጎተራ ናቸው። #ካመለጠ_ትናንት ... #ያልመጣ_ነገ ይሻላል። በእጅ ያለ ዛሬ ግን ከሁሉም ይበልጣል። ዛሬ ሁሌም ያለ እየመሰለ የማይደገም ... ተመልሶ የማይመጣ ... ላንድ አፍታ ለቅጽበት ታይቶ ዳርቻ ከሌለው የዘላለም ጠፈር ገብቶ የሚሰወር ... በትናንት በነገ መሃል የተሸነቁረ እንቁ ነው። የዛሬ ምስጢሩና ጉልበቱ ያለው ደግሞ "#አሁን" ላይ ነው ። "ቅድም" እና "በኋላ" ግን ያለቦታቸው ዛሬ ውስጥ የተደነቀሩ የትናንትና የነገ ሽርፍራፊዎች ናቸው። ውብ ዛሬ ተመኘውላችሁ 🙏❤ @Lyrics_profile

እኔምለው ግን ልጅ እያለን ሰዎች (በተለይ አጎቶቻችን) ብር ሲሰጡን .... ላጠራቅምላችሁ እያሉ ገንዘባችንን የበዘበዙንን ሰዎች በቃ ዝም ልንላቸው ነው🤔 እናንተም የዚህ ገፈት ቀማሽ ከነበራችሁ ህመሙ ይገባችኋል። በሰዐቱ ስንሰጣቸው እኮ ደስ እያለን ነበር ግን ስንጠይቃቸው ... ደሞኮ በጣም የሚያመው በድጋሜ ብር ሲሰጠን ወደ እነሱ ሄደን " ይኀው ከባለፈው ብር ይጠራቀም" ብለን የምንመርቅላችሁ ነገር ...... አሪፍ ቢዝነስ ጀምራችሁብን ነበር እኮ🤣  ነገሩን አስከፊ የሚያደርገው ደግሞ እንደዚህ አይነት ማጭበርበር  የሚደርስብን ቅርቤ በምንላቸው ሰዎች ....  በተለይም እናቶቻችን የተግባሩ ዋና ተሳታፊ መሆናቸው ነው🤕....ነገሩ ከተነሳ አይቀር ግን ድሮ እቤት ስትመጡ አንድም እየተግደረደርን ሌላም ከሰው ብር  አትቀበሉ የሚሉንን ወላጆቻችን እንዳያዩን እየተጠነቀቅን ብራችሁን የምንቀበላቹ ዘመዶቻችን ምነው አሁን ተጨካከንን .... እቤት ስትመጡ እንደዛ በፈገግታ የምናያችሁ ናፍቃቹን ብቻ ነዋ ሚመስላቹ አረ አይደለም አትርሱን🥺

♥️♥️❤️‍🔥❤️‍🔥 መተሽብኝ ነበር        ለሊት ላይ #በህልሜ😊 አቤት ብዬም ነበር :      ስምሽ መስሎኝ ስሜ፣🤗 ገና ሳልጨርሰው :           ፍቅርን #አጣጥሜ፣☺️ ፍጥን እንደ #ንፋስ : 🙍‍♂         እጥር እንደ #ጳጉሜ፣                ..............አልሽብኝ አለሜ😔💔 @Lyrics_Profile #ግጥም

♥️  አትሂድብኝ❤️‍🔥 አንተን ሳገኝ . . .🤗 ከሠማዩ ጥጋት ይመስለኛል የቆምኩ ከሁሉ በልጬ ዓለምን የጨበጥኩ፤🥰 እኔ ፀሐይ ሆኜ አንተ ውብ ጨረቃ ሌት ከቀን ስንቦርቅ ህይወታችን ደምቃ፤ ከዛም ይሰማኛል በልቤ ደስታ በሐሴት መሞላት የፍቅር እርካታ፤ አንተን ሳጣ . . .😔 ከባህር ጠለል ስር ልክ እንደተጣልኩኝ መኖር ያቅተኛል ሁሉም ጨላልሞብኝ፤🤥 እንባዬ ገንፍሎ በዝቶብኝ ትካዜ እሸበራለሁኝ በናፍቆት አባዜ፤ ወዘናዬ ጠፍቶ ውበቴ ተገፎ😞 በአጥንቴ እቀራለሁ ስጋዬ ተራግፎ💔 @Lyrics_Profile #ግጥም

Repost from Christian Tweets
#lyrics Join @christiantweets
#lyrics Join @christiantweets

photo content

jᵒⁱⁿ⇝ @Lyrics_profile

photo content

photo content