193
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
- Subscribers
- Post coverage
- ER - engagement ratio
Data loading in progress...
Subscriber growth rate
Data loading in progress...
00:07
Video unavailableShow in Telegram
🛑 QUALITY, AFFORDABLE
SHOES👟,HOODIES👕, BAG 👜
WATCH'S ⏱,
WITH DELIVERY 💯
@ETHIO_SHOPINGG
animation.gif.mp42.37 KB
🛑 Join ethio-shopping
🛑 all prices are post ,choose now
ሁለት ህፃናትን ይዛ የተሰወረችው የቤት ሰራተኛ ከነግብረ-አበሮቿ በቁጥጥር ስር ዋለች
*****************
በኦሮሚያ ክልል በሰበታ ከተማ አስተዳደር በክፍለ ከተማ ሶስት ወለቴ ቀበሌ 03 በተለምዶ ስላሴ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ባለፈው ሰኞ ሁለት ህፃናትን ይዛ የተሰወረችው የቤት ሰራተኛ ከነግብረ-አበሮቿ በቁጥጥር ስር ውላለች፡፡
በሰበታ ከተማ መስተዳድር የክፍለ ከተማ ሶስት ፖሊስ ጽ/ቤት ምርመራ ክፍል ኃላፊ ሳጅን ሀብታሙ ፀጋዬ እንደተናገሩት የቤት ሰራተኛዋ የ4 ዓመት ሴትና የ9 ወር ወንድ ህፃን ልጆችን ይዛ ነበር ባለፈው ሰኞ በባጃጅ ከቤት የጠፋችው፡፡
የኦሮሚያ ፖሊስ፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ እንዲሁም ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ከህብረተሰቡ ጋር እጅና ጓንት በመሆን በሰሩት ስራ ግለሰቧን ጨምሮ አራት ተጠርጣሪዎችን በዛሬው እለት በቁጥጥር ስር አውለዋል፡፡
ተጠርጣሪዋ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ዘነበ ወርቅ አለርት ሆስፒታል አካባቢ ከአንድ ተባባሪዋ ጋር በአንድ ግለሰብ ቤት እጅ ከፍንጅ በቁጥጥር ስር መዋሏን ሳጂን ሀብታሙ በተለይ ለኢቢሲ ተናግረዋል፡፡
https://www.facebook.com/EBCzena/posts/5327936973904802
ወለቴ አከባቢ የቤት ሰራተኛ የ4አመት ልጅ እና 11ወር ልጅ ይዛ ጠፍታለች።እናም የሚያጠራጥር ነገር ያየ ሰው ይተባበረን ።ሰራተኛዋ አንድ እግሯ ያነክሣል ልጆቹ ትልቋ ሴት ትንሹ ወንድ ነዉ።0913329208
እና0975298575 በዚህ ቁጥር ይደውሉልን ለአላህ ብለችሁ ሺር አድርጉት
❄️ሽፎን ቀሚሶችን በትዕዛዝ ❄️
🦋ለሰርግ
🦋ለመልስ
🦋ለክርስትና
🦋Le Holiday
ለተለያዩ ፕሮግራዋች እንሰራለን
Join 👇 and ORDER US!!!
https://t.me/AARDENWear
Show all...
🖤BLACK PEARL🖤
Cosmetics and jewelry package! 📦 ♥Named after the fastest ship 🚢 ♥makeup 💄 and jewelry 💍 and perfume package. ♥Black Pearl is a sign of love, strength and independence. Order now with fair price Insta:black_pearl0954 📞0982557720 Tg acc @a_8181