6 270
Subscribers
-124 hours
-27 days
+8730 days
Posts Archive
+9
የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች የአማሪኛ ትምህርት ትምህርታዊ ጉብኝት በቢሾፍቱ ከተማ ማድረግ ችለዋል።
ተማሪዎቹ በጉብኝታቸው የዶን በስኮ ይሳኮር ኪነጥበብ የዋጋ ልጆች ጋር በኪነ ጥበብ ስራዎች ላይ ልምድ ልውውጥ እና አጭር የተውኔት ስልጠና የወሰዱ ሲሆኑ በዕለቱ ከልምድ ልውውጡ እና ተውኔት ስልጠናው በተጨማሪ የለማ ጉያ አርት ጋለሪ መጎብኘት ችለዋል። ተማሪዎችን በማስተባበር ትምህርታዊ ጉብኝቱ የተሳካ እንዲሆን ትልቅ አስተዋፅዖ ያበረከቱት መምህራኖቻችን(መምህርት እመቤት: መ/ር ሀፍቶም እና መምህር ሚሊዮን) በተማሪዎቹ ስም እናመሰግናለን።
Grade 12 History Revision note (Grade 11 History Unit Nine.docx0.39 KB
Grade_12_History_Revision_note_Grade_11_History_Unit_Eight.docx0.39 KB
+9
ተማሪዎች: መምህራንና ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ በ12ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል በተደረገው የጥያቄና መልስ ውድድር በማህበራዊ ሳይንስ የትምህርት ዘርፍ የተወዳደረችው ድንቅ ተማሪያችን ስብዕና ያለው 1ኛ በመውጣት ትም/ቤቷ የዋንጫ ተሸላሚ እንዲሆን አስችላለች። ውድ ተማሪያችን ውድድሩን በድንቅ ብቃት በበላይነት በማጠናቀቅሽ እንኳን ደስ አለሽ እያልን በክላስተር እንዲሁም በክፍለ ከተማ የ2 ዋንጫ አሸናፊ በመሆንሽ ኮርተንብሻል።
ከ9ኛ -12ኛ ክፍል ተማሪዎች
==========🌷🌷🌷========
#ESSLCE_With_Model_Exams: ከ2012 እስከ 2017 ዓ.ም የማትሪክ ፈተና ጥያቄዎች ከነመልሶቻቸውና ሙሉ ማብራርያ፣
#Concise_Summary_With_Model_Exams: ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ያሉትን ትምህርቶች አጫጭር ማስታወሻዎች፣
#Ethiopian_New_Curriculum_All_Subjects: በከፍተኛ ጥራት የተቀረጹ ቪዲዮዎች፣ Virtual Labs ፣ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ(AI) የታገዙ ትምህርቶች፣ እና እየተዝናኑ የሚማሩበትን ጌሞችን ያካተተ።
#Short_Notes: ለእያንዳንዱ ትምህርት ዋና ነጥቦችን አጠቃሎ የያዘ
ይፍጠኑ ይህ እድል እንዳያመልጥዎ በትምህርት ቤት በኩል በ 500 ብር ብቻ በመመዝገብ ዝግጅቶን አሁኑኑ ይጀምሩ።
መልካም እድል ለመላው ተፈታኞች
👉በመሆኑ ፍላጎቱ ያላችሁ የትምህርት ቤቱ ተማሪዎች አጠቃላይ አጠቃቀሙና ይዘት በትምህርት ቤቱ በኩል ግንዛቤ በመውሰድ ፈጥናችሁ ተመዝግባችሁ ቲቶሪያሉን ከቤታችሁ ወይም ከትምህርት ቤቱ ዲጅታል ቤተ መፅሃፍ መጠቀም ትችላላችሁ ።
👉ከ9-11ኛ ክፍልም በተመሳሳይ ለአንድ የክፍል ደረጃ ለሁሉም የትምህርት አይነት መጠቀም ይቻላል
👉 ክፍያ ለአመት 500 ብር ብቻ
በድርጅቱ account ገቢ ማድረግ እና ማሳወቅ ይቻላል
1000030202167 Select General Education CBE account number
ለበለጠ መረጃ በስልክ+251926913404
ወይም www.selectacademy.edu.et ይጎብኙ
ለተማሪዎችና ለተማሪ ወላጆች በሙሉ
የተማሪዎች ዩኒፎርም አለባበስን ይመለከታል
ውድ ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች
Grade 12 Health science Module three unit one Health data.pdf1.13 MB
