cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Mehli Tube / መህሊ ቲዩብ

Mehli Tube መህሊ ቲዩብ ውድ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን! እኛን ለማግኘት ፕሮፋይል ይንኩትና ይቀላቀሉን:: https://www.youtube.com/@mehlitube 🛠ለ አስተያየትዎ @Ibro_baba

Show more
Ethiopia6 119The language is not specifiedReligion & Spirituality48 104
Advertising posts
899
Subscribers
No data24 hours
-97 days
-6430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

00:49
Video unavailableShow in Telegram
🅼︎🅴︎🅷︎🅻︎🅸︎ 🆃︎🆄︎🅱︎🅴︎ ቀልብን ማርጠቢያ 🥰 . . . . . [073] 🥺
Show all...
ogICOhSzorCA2EmfNlyIhQABIg8CyXE1hkCKbn.mp42.58 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ገጠመኝ እጅግ ተናድጃለሁ ዛሬ ወደ እህል በረንዳ አካባቢ እየሄድኩ መዞሪያ ላይ ሦስት አህዮች መንገዱን ዘጉብኝ ከኋላዬ የነበረው መኪና በክላክስ ያደነቆረኝ ሳያንሰው እየተናገኝ ደርቦኝ ከጎኔ ቆመ ፦  ሼባው ኧረ ክፍት ነው ንዳው ኧረ ንዳው ደጋገመው ከፊት ለፊቴ አህዮቹ እንደቆሙ ነው ። ደገመው  በተሳፋሪ መስኮት በኩል አንገቱን አስግጎ ኧረ ሼባው ምን ሆነህ ነው አለኝ በጣም ተናደድኩ ወደ አህዮች እያሳሁ ወንድሞችህ ይለፉ ብዬ ነው አልኩት ። ሰምቶኛል አልተናደደም ምክንያቱም አልገባውም እኔ እራሴ ተናደድኩ ። የትምህርት ጥራታችን ላይ ብዙ መስራት እንዳብን ተረድቻለሁ ዶ/ር ብርሃኑ  ነጋ በርታልኝ በስድባችን እንኳን የሚናደድልን አጥተናል 😂
Show all...
00:23
Video unavailableShow in Telegram
ጁመዓ መባረክ 🥰🥰 ⊱⊰━━━━━━━⊱⊰━━━━━━━⊱⊰ ©@mehlitube
Show all...
ogfgOxBjMfv8eAZ8ysxeAGRcMA59AfTYiHKmnv.mp41.91 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «በጁምዓ ሌሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በእኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ፣ በእኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰለዋት ያወርድለታል።» #መልካም_ጁመአ💙 #መህሊ_ቲዩብ #ንፁህ_እስላማዊ_እውቀት ⊱⊰━━━━━━━⊱⊰━━━━━━━⊱⊰ ©@mehlitube
Show all...
🍀 ሀቢቢ እስኪ ስለ ሁለቱ በዳዮች ትንሽ ልበልህ... ከቀደምት ጥበበኞች መካከል አንዱ የሚከተለውን ብለዋል፥ "ሁለት ዓይነት ሰዎች በደለኞች ናቸው መመከሩን እንደወንጀል የሚቆጥር (ለምን ተመከርኩ ብሎ ቂም የሚይዝ)፣ አርፍዶ መጥቶ ሰዎች ተጠጋግተው ቦታ ሲሰጡት ሌሎችን በሚያጨናንቅ መልኩ ዘና ብሎ የሚቀመጥ" እና ሀቢቡና በቻላችሁት አቅም ከሁለቱም ላለመሆን ሞክሩ 🙏🙏 #መልካም_ቀን💫 ⊱⊰━━━━━━━⊱⊰━━━━━━━⊱⊰ ©@Mehlitube
Show all...
00:18
Video unavailableShow in Telegram
🅼︎🅴︎🅷︎🅻︎🅸︎ 🆃︎🆄︎🅱︎🅴︎ ቀልብን ማርጠቢያ 🥰 . . . . . [072] 🥺
Show all...
oYFBhBAfYITOKRQgEnEuAjEAaHCeztlBQg8ky4.mp41.30 MB
00:18
Video unavailableShow in Telegram
oYFBhBAfYITOKRQgEnEuAjEAaHCeztlBQg8ky4.mp41.30 MB
07:51
Video unavailableShow in Telegram
የጠሮ አህባሾች በኢማሙ ላይ ያደረሱት ግፍ‼ •••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• ከ 15 አመታት በላይ በጠሮ ኡስማን ኢብን አፋን መስጂድ ላይ በኢማምነት ሲያገለግሉ የቆዩት ሸይኽ ኑረዲን በጥቂት ወን*በዴ አህባሾች ምን በደል ደረሰባቸው በምንስ መልኩ ከመስጂዱ ተባረሩ? ↓↓↓ሙሉ ቪዲኦን ይመልከቱ أَلَا لَعْنَةُ اللَّهِ عَلَى الظَّالِمِينَ ንቁ! የአላህ ርግማን በበዳዮች ላይ ይሁን፡፡ Hud (11:18) #ድምፃችንይሰማ‼ #ፍትህለጠሮመስጂድ‼ #ፍትህለጠሮሙስሊምማህበረሰብ‼ #ፍትህናፈቀን‼ -------------------------------------------------------------- የኡስማን ኢብኑ አፋን-ጠሮ መስጂድ ወጣት ጀመዓ
Show all...
96.68 MB
🍀 ሀቢቢ አንዱ አፍቃሪ ምን አለ መሰለህ... "«ሞት እንጂ ከአንተ ምንም አይለየኝም!» አለችው። ሞትም በአንድ ሀብታም ተመስሎ በውድ መኪና መጣና ከእሱ ለያት!" ሚስኪን ሀቢቢ ጥንቅር ትበል ላንተ አላህዬ ያማረችና ውብ ሚስት አስቀምጦልሃል እሺ እንዲች ብለህ አትጨነቅ 👍 #መልካም_ቀን💫 ⊱⊰━━━━━━━⊱⊰━━━━━━━⊱⊰ ©@Mehlitube
Show all...
ስለ ረሱል ምን ያህል እናውቃለን ክፍል [ አራት ] ♡••●••⊱⊰━━━━━━━⊱⊰••●••♡ ልጆችን  በክፍያ ማጥባት በአረቦች  ዘንድ  በስፋት የሚታወቅ  ባህል  ስለሆነ ህፃናትን በክፍያ ለማጥባት የሚፈልጉ የበኑ ሰዕድ ሴቶች ወደ ቁርይሽ አቀኑ። “የቲም ማጥባት ምን ይጠቅማል?” በሚል ሁሉም የሚመኙት እናትና አባት ያሉትን ህፃን ማጥባት ነበር። ታዲያ የቲሙ ሙሀመድ ፈቃጅ አላገኘም ነበር። ሁሉም የበኑ ሰዕድ ሴቶች የተመኙትን አይነት ልጅ ሲያገኙ ሀሊማ አሰ'ዕዲይህ ግን አባት ያለውን ህፃን ማግኘት አልቻለችም። ስንት ርቀትን አቆራርጬ  መጥቼ በባዶ ከምመለስ የቲምም ቢሆን ይሄንኑ ህጻን ይዤ ልመለስ ብላ ወሰነች። ሀሊማ የጥቢ ልጅን ፍለጋ ወደ ቁረይሽ  ስትመጣ መጓጓዣ አህያዋ የደከመ ነበር። ግመሏም ያረጀች ስለነበረች ወተት አትሰጥም። ሀሊማም የጡት ወተቷ አናሳ ነበርና የራሷ ልጅ ሳይቀር እየተራበ እንቅልፏን ይነሳት ነበር። ሙሀመድን ይዛ ወደ ሰፈሯ  መመለስ ስትጀምር ግን ነገራቶች ሁሉ ተቀያየሩ። ጡቷ በወተት ሞላ። ግመሏም በብዛት ትታለብ ጀመረ። አህያውም ጠነከረና በግስጋሴው የሚስተካከለው ጠፋ። ባጭሩ የሀሊማ ቤት የሚያስቀና የበረከት ቤት ሆነ። ይሄ ሁኔታ ደግሞ ሙሀመድ በሀሊማ ቤት ብቻ ሳይሆን በመንደሩም ጭምር ልዩ ትኩረት እና እንክብካቤን እንድያገኙ አስቻላው። ልጆችን  በክፍያ ማጥባት በአረቦች  ዘንድ  በስፋት የሚታወቅ  ባህል  ስለሆነ ህፃናትን በክፍያ ለማጥባት የሚፈልጉ የበኑ ሰዕድ ሴቶች ወደ ቁርይሽ አቀኑ። “የቲም ማጥባት ምን ይጠቅማል?” በሚል ሁሉም የሚመኙት እናትና አባት ያሉትን ህፃን ማጥባት ነበር። ታዲያ የቲሙ ሙሀመድ ፈቃጅ አላገኘም ነበር። ሁሉም የበኑ ሰዕድ ሴቶች የተመኙትን አይነት ልጅ ሲያገኙ ሀሊማ አሰ'ዕዲይህ ግን አባት ያለውን ህፃን ማግኘት አልቻለችም። ስንት ርቀትን አቆራርጬ  መጥቼ በባዶ ከምመለስ የቲምም ቢሆን ይሄንኑ ህጻን ይዤ ልመለስ ብላ ወሰነች። ሀሊማ የጥቢ ልጅን ፍለጋ ወደ ቁረይሽ  ስትመጣ መጓጓዣ አህያዋ የደከመ ነበር። ግመሏም ያረጀች ስለነበረች ወተት አትሰጥም። ሀሊማም የጡት ወተቷ አናሳ ነበርና የራሷ ልጅ ሳይቀር እየተራበ እንቅልፏን ይነሳት ነበር። ሙሀመድን ይዛ ወደ ሰፈሯ  መመለስ ስትጀምር ግን ነገራቶች ሁሉ ተቀያየሩ። ጡቷ በወተት ሞላ። ግመሏም በብዛት ትታለብ ጀመረ። አህያውም ጠነከረና በግስጋሴው የሚስተካከለው ጠፋ። ባጭሩ የሀሊማ ቤት የሚያስቀና የበረከት ቤት ሆነ። ይሄ ሁኔታ ደግሞ ሙሀመድ በሀሊማ ቤት ብቻ ሳይሆን በመንደሩም ጭምር ልዩ ትኩረት እና እንክብካቤን እንድያገኙ አስቻላው። ይ     ቀ         ጥ               ላ                     ል...... ክፍል አምስት #መህሊ_ቂሳ #ሼር_አርጉ ❗️❗️ ⊱⊰━━━━━━━⊱⊰━━━━━━━⊱⊰ ©@Mehlitube
Show all...
Mehli Tube / መህሊ ቲዩብ

ስለ ረሱል ምን ያህል እናውቃለን ክፍል [ ሶስት ] ♡•• ●••⊱⊰ ━━━━━━━⊱⊰•• ●••♡ ህፃናትን በክፍያ ለማጥባት የሚፈልጉ የበኑ ሰዕድ ሴቶች ወደ ቁርይሽ አቀኑ። የቲም ምን ይጠቅማል በሚል ሁሉም የሚመኙት እናትና አባት ያሉትን ህፃን ማጥባት ነበር። ታዲያ የቲሙ ሙሀመድ ፈቃጅ አላገኘም። ሁሉም ሰዎች የተመኙትን ሲያገኙ ሀሊማህ አስሰዕዲይህ ግን አባት ያለው ህፃን አጣች። በባዶው ከምመለስ በቃ የቲምም ቢሆን ይሄንኑ ይዤ ልመለስ ብላ ወሰነች። የሀሊማህ መጓጓዣ አህያ የደከመ ነበር። ግመሏም ያረጀች ስለነበረች ወተት አትሰጥም። ሀሊማህም የጡት ወተቷ አናሳ ነበርና የራሷ ልጅ ሳይቀር እየተራበ እንቅልፏን ይነሳት ነበር። ሙሀመድን ይዛ ስትመለስ ግን ጡቷ በወተት ሞላ። ግመሏም በብዛት ትታለብ ጀመረ። አህያውም ጠነከረና በግስጋሴው የሚስተካከለው ጠፋ። ባጭሩ የሀሊማህ ቤት የሚያስቀና የበረከት ቤት ሆነ። ይሄም በቤት ብቻ ሳይሆን በመንደሩም ጭምር ነብዩ ልዩ ትኩረትና እንክብካቤን እንድያገኙ አስቻላቸው። የማጥቢያ ጊዜ ውላቸው ሲጠናቀቅ ሙሀመድን ወደ እናቱ መለሱና ከአሚና ጋር አዲስ ድርድር ጀመሩ። ህፃኑን ሙቀት ይጎዳዋል፣ወባ ይይዘዋል፣ አንችም ጤናሽ የተሟላ አይደለምና ጠንከር እስከሚል እኛው ጋር ይደግ ብለው አሚናን ተማፀኑና ምርጡን ልጅ ዳግም ወደቤታቸው ይዘው ተመለሱ። ከእለታት አንድ ቀን ይሄ ህፃን ልጅ የእነ ሀሊማን በጎች እየጠበቀ ከልጆች ጋር ሲጫወት ሁለት ነጫጭ የለበሱ እንግዶች (ንስሮች) መጡበት። ይሄ ነው? ይሄ ነው? ብለው ከተጠያየቁ በኋላ ወዲያውኑ ታግለው ጣሉት። አንጋልለውም ሆዱን ቀደዱት። ልቡን ሰነጠቁና አልቀት መሳይ የረጋችን ደም ቦጭቀው ወደ ውጭ ጣሏት። የሸይጧን ድርሻ መሆኗ ነበር። ቀልቡንም ከወርቅ በተሰራ ሳፋ ላይ በቁር ውሃ እና…