cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking ÂŤAccept allÂť, you agree to the use of cookies.

avatar

🦋Official Nasif 2014-2030..🦋

Welcome to This channel Iife style😄😇😂🙄 Birth day pic🎂 Oled& New Music Tiktok&others.. Just-join🙏 Cross Nasif ❤❤

Show more
Ethiopia11 191The language is not specifiedHumor & Entertainment12 550
Advertising posts
256
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

❁════❃ •እውነተኛ ታሪክ• ❃════❁ የ10 ኣመት ህፃን ልጅ ነው ኪሱ ላይ ጥቂት ሳንቲሞችን ይዞ አንድ አነስተኛ ካፌ ቤት ጎራ አለ ሰው ጥቅ ብሏል ከህፃንነቱ የተነሳ ማንም ትኩረት አልሰጠውም ትንንሽ አይኖቹን ከርተት ከርተት አድርጎ አንድ ክፍት ወንበር አገኘና ሄዶ ቁጭ አለ .)- ምን ፈለክ...... አስተናጋጁዋ በቁጣ እና በንቀት (- እ....እእ....እ ...... አይስክሬም .እ..አለ ?? . ፦ ብር ይዘሃል?...... ገልመጥ አድርጋ ጠየቀችው ህፃኑም ስንት ነው አላት ፦ ብር ከሡሚኒ ነው ስትለው ወድያው ኪሦቹ ውስጥ ያለውን ሳንቲሞች አውጥቶ መቁጠር ጀመረ አንድ ብር ከ ሃያ አምሥት ሳንቲም ነው የያዘው ፦ "ቶሎ በል ባክህ ሌላ ስንት ምታዘዘው ስው አለ አተ ሳንቲም ትቆጥራለህ" ብላ አመናጨቀችው ህፃኑም ሳንቲሞቹን ቆጥሮ ፦ " እሺ ኬክ ስንት ነው አላት ??.. ፦ " አንድ ብር" በቁጣ... ፦ " ኬክ  ብሎ እጆቹን ዘርግቶ ሣንቲሞቹን ሰጣት ስትቆጥረው እንድ ብር ነው ኬኩን ውርውር አድርጋለት ሄደች ህፃኑም በልቶ ጨርሶ ወጣ አስተናጋጅዋም የበላበትን እቃ ለማንሳት እቃውን ስታነሳ ከ ሠህኑ ሾር ሃያ አምስት ሣንቲም አስቀምጦላት ነበር ስታይ ደነግጠች ወድያው እንባዋ ዱብ ዱብ ማለት ጀመረ ሥቅሥቅ ብላ አለቀሰች እሚወደውን እና እሚፈልገውን አይስክሬም ብር ከሃያ አምስት ሣንቲም ከፍሎ ከበላ ለአስተናጋጁዋ እሚሰጣት ነገር ስላነበረው ያልፈለገውን ኬክ በአንድ ብር በልቶ ሱሙኒውን ለሡ ቲብ አስቀምጦላት ሄደ ትንሹ ልጅ ትንሹዋን ነፍስያውን አሸንፎ ክብርን እዝነትንም መስጠትን በትህትና ላላስተናገደችዋ አስተናጋጅ አስተማራት:: አስኪ ለምታውቋቸው ሰዎች ሁሉ ሟር በማረግ ተባበሩ 🙏      ,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣,,,,,,,,,,,                   •═•••♥️🍃🌺🍃♥️•••═•         https://t.me/yefikergojo09 ━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━      
Show all...
የፍቅር ጎጆ❤

የፍቅር ጎጆ

🎙 JOIN US : https://t.me/joinchat/hXbGdl5tudY1Nzg8 ◦◦✧◦◦✣🍂✣◦◦✧◦◦ ሼር🙏